The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her
በታቦር ተራራ
አምላክ ተገለጠ በታቦር ተራራ
ጨለማን ሰወረው ብርሃን አበራ
ለኛ ሲል የመጣው ሞትን የቀመሰው
ክርስቶስ ጌታችን አንድ እሱ ብቻ ነው
በክብር በታምር ተገለጦ በታቦር
አዶናይ ኤልሻዳይ ባረከን በፍቅር
ለሰማዩ ንጉስ ለሰማዩ ጌታ
ለነፍሳችን አምላክ እናቅርብ እልልታ
*? እንዲህ እናምናለን ?*
እንዲህ እናምናለን እንታመናለን/2/
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
አንድ እግዚአብሔር ብለን
አዝ
የእግዚአብሔር አብ ፍቅሩ የሰፋል ይረቃል
ልጁን እስኪሰጠን እንዲሁ ወዶናል
በደብረ ታቦር ላይ እርሱን ስሞት ላለው
በመመዝሙር ለቃኘን ምስጋና ይድረሰው
አዝ
አብርሃም ይስሐቅን አባት እንደሆነው
አይደለም ልደቱ በአማን ልዩ ነው
የተወለደ ነው ከቶ ያልተፈጠረ
በአባቱ ጋራ ቅድመ አለም የኖረ
አዝ
ሊያጽናን የሚላክ ከአብ የሚወጣ
በአምሳያወ እለት ወደኛ የመጣ
የራሱ የሆነ ፍጹም አካል ያለው
በራቅሊጦስ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ነው
አዝ
በእደ ዩሐንስ ሲጠመቀ በማይ
ወልድ አምላክ መሆኑን ስንሰማ ከላይ
በአምሳለ እርግብ ወርዶ በእርሱ የሆነው
ለአካላዊው ቃል እስትንፋስ ህይወት ነው**
ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ
ኧኸ /በስመ ሥላሴ/(፪)እቀጠቅጥ ከይሴ።
#ትርጉም
ኃይሌ ሥላሴ ነው መጠጊያየም ሥላሴ ነው
በሥላሴ ስም ከይሴ የተባለ ዲያብሎስን እመታለሁ።
እግዚአብሔር ምስክር የሆነለት አቤል?
ዕብራውያን ምዕራፍ 11?
መዝሙር በ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ?
**✞ ቸሪቱ አማላጂቱ ሆይ
ቸሪቱ አማላጂቱ ሆይ
እናቱ ነሽና ለአዳናይ
በሥላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ
የብሀሪያችን መመኪያ ነሽ
ተጥሎ አዝኖ የኖረው
በልጅሽ ነው ቀና ቀና ያለው
ንጉሱን ስትወልጂ በበረት
ተፈታ አዳም ከስራት
ዘጸውአ ስምኪ ወዘገብረ ተስካረኪ
ብሎ ቃልኪዳን ሰጠሽ
ፍጥረትን እንዲምርብሽ
አዝ__
ከሚያስብ ከማይዘነጋ
ፍጥረቱን ከሚያረጋጋ
ስላለሽ በእግዚአብሔር ቀኝ
ለሀጣን ድንግል ለምኝ
ዘጸውአ ስምኪ ወዘገብረ ተስካረኪ
ብሎ ቃልኪዳን ሰጠሽ
ፍጥረትን እንዲምርብሽ
አዝ__
ከሰማይ ሰማያት ወርዶ
መለካት ስጋን ተዋህዶ
አየነው በጠባብ ደረት
ወሰንሽው በአጭር ቁመት
ዘጸውአ ስምኪ ወዘገብረ ተስካረኪ
ብሎ ቃልኪዳን ሰጠሽ
ፍጥረትን እንዲምርብሽ
አዝ__
ሰነድ ነሽ መታረቂያችን
ከተማም መማጸኛችን
በሰማይ በምድርም ያሉ
ለክብርሽ ቅኔ ይቀኛሉ
ዘጸውአ ስምኪ ወዘገብረ ተስካረኪ
ብሎ ቃልኪዳን ሰጠሽ
ፍጥረትን እንዲምርብሽ
ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ
ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንዲዳረስ
?#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
?**@enatachinmaryam
*?* አዲስ ዝማሬ " እሰግድ ለኪ " ዘማሪ ሕፃን እውነት አንድአምላክ @-mahtot
ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንዲዳረስ
?#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
?**@enatachinmaryam
? አዲስ ዝማሬ " እሰግድ ለኪ " ዘማሪ ሕፃን እውነት አንድአምላክ @-mahtot
https://youtube.com/watch?v=zK4pSJrMboU&si=x5qyENO2iomUct6N
YouTube
🔴 አዲስ ዝማሬ " እሰግድ ለኪ " ዘማሪ ሕፃን እውነት አንድአምላክ @-mahtot
***🔴***"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል :: ***👇*** ***👇*** ***👇*** https://www.youtube.com/watch?v=H0jd74NmdwY ***🔴*** በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡ ***👇*** ***👇*** ***👇*** https…
*?* አዲስ ዝማሬ " እሰግድ ለኪ " ዘማሪ ሕፃን እውነት አንድአምላክ @-mahtot
ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንዲዳረስ
?#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
?**@enatachinmaryam
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her