Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Big Habesha

Description
This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok.
My YouTube channel: @bighabesha
ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል።
You can talk to me here👉 @bighabesha
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month ago

1 month ago
***✳️*** **አንድ አስፋልት ላይ ብስክሌት ሰው …

✳️ አንድ አስፋልት ላይ ብስክሌት ሰው ሳይነዳው ብቻውን እየሄደ፣ መሰናክሎችን እያለፈ ቢያዩ ምን ይላሉ****

🔺ዢሂ ጁን የተባለ አስደናቂ የሃርድዌር መሐንዲስ ከብስክሌቱ ላይ መውደቁን ተከትሎ ከላይ በምስሉ ላይ የሚታየውን መሰናክሎችን የሚከላከል እና ራስን መቻልን ወይም Balance የሚያደርግ እንዲሁም ራሱን የሚነዳ ብስክሌት ሰራ ሲል የአልጀዚራ ዘገባ ያስረዳል።

🔺ወጣቱ ኢንጂነር ይህን የብስክሌት ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ 4 ወራትን ብቻ የፈጀበት ሲሆን የሚገርመው ደግሞ ፕሮጀክቱን የሰራው በትርፍ ሰአቱ መሆኑ ነው።

🔺ብስክሌቱ የፍጥነት መለኪያ እና ጋይሮስኮፕ ሴንሰሮችን በመጠቀም የብስክሌቱን የፊት ተሽከርካሪ እንዳይንገዳገድ እና በፍጥነት የሚወድቅ ከሆነ አቅጣጫውን ለመቀየር፣ መሰናክሎችን ማገናዘብ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተካቶለታል።

🔺በሚያስደንቅ ሁኔታ የብስክሌቱ እንቅስቃሴ በጣም ለስላሳ ነው፤ እና ስለ ፕሮጀክቱ ብዙ ሰዎች ሞክረውት ተወዳጅነትን አትርፈዋል። ይህ አስደናቂ መሐንዲስ ባጋጠመው ችግር ላይ ተመርኩዞ ችግሩን የሚፈታለት መፍተሄ አግኝቷል።
#Tech_News

1 month ago

🎙ሰላም📣
👇 ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ካላችሁ በ ተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን ቶሎ ያናግሩኝ

✔️2020➡️300 ብር
✔️2021➡️200ብር
✔️2022➡️150ብር
✔️2019&2018 ➡️ 250 ብር
💬 @Naol_ab

ማሳሰቢያ*⚠️*⛔️* *የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ

🎁በ ብዛት ላላቸው ትንሽ ዋጋ ጭማሪ አለው 🛡

1 month ago
1 month, 1 week ago
***✳️*****ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው አስደናቂ አፕልኬሽን …

✳️ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው አስደናቂ አፕልኬሽን ልጠቁማችሁ❗️****

🔺የሰው ልጅ በተፈጥሮአዊ አደጋዎች ወይም በተለያዩ በሽታዎች አማካኝነት የተለያዩ የሰውነት አካላቱ ሊጎዱ ይችላሉ፡፡

🔺ለምሳሌ እንዲህ ያጋጠማትን ሴት እንይ:- አንድ ሳራ የምትባል ሴት አለች ሳራ በጣም ታዋቂ አርቲስት ናት በሙያዋ ከፍተኛ ልምድና እውቀት ያላት ትልቅ አርቲስት ናት። ነገር ግን ሳራ Speech and Motor Impairment በሚባል በሽታ የተጠቃች በመሆኗ ድምፅዋን አውጥታ መናገር አትችልም፡፡

🔺ስለዚህ ሳራ ድምፅ አውጥታ መናገር ባለመቻልዋ ያካበተችውን ሰፊ እውቀትና ልምድ ለትውልድ ማስተላለፍ አለመቻሏ ያሳሰባቸው የቴክኖሎጂ ሰዎች Look to Speak የሚባል አፕልኬሽን ለመስራት ተነሱ፡፡

🔺ይህ አፕልኬሽን እንደ ሳራ ያሉ ድምፅ ማውጣት የማይችሉ ሰዎች በዓይን እንቅስቃሴ ብቻ ከሰዎች ጋር መነጋገር የሚያስችል አፕሊኬሽን ነው፡፡

🔺አፕልኬሽኑ በ17 ቋንቋዎች የተፃፉ የተለያዩ ቃላቶች የያዘ በመሆኑ ከቃላቶቹ መካከል የበሽተኛውን የዓይን እንቅስቃሴ በመከታተልና በመለካት ለማለት የፈለጉትን ቃላት ይመርጥና አፕልኬሽኑ እራሱ ድምፁን ከፍ አድርጎ ያነባል፡፡

🔺በዚህ ዓይነት ችግር መናገርና መንቀሳቀስ የማይችሉ አካል ጉዳተኞች በዓይናቸው እንቅስቃሴ በአከባቢያቸው ካሉ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር በቀላሉ ሃሳባቸውን እንዲለዋወጡ ያስችላል።

⚠️እንደ ሳራ መናገር የማይችሉ የቤተሰብ አባል ወይም ጓደኛ ካላችሁ ይህንን አፕሊኬሽን እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ አድርሱላቸው።

🔺አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.androidexperiments.looktospeak

1 month, 1 week ago
***✳️*** **ከወራት በፊት ተከስቶ አለምን ያስደመመው …

✳️ ከወራት በፊት ተከስቶ አለምን ያስደመመው የGoogle A.i ሞዴል Beta Version ለቋል❗️****

🔺ጎግል የ Gemini 1.5 Pro Beta ቨርዢኑን ለቋል፤ የኩባንያው ምርጥ Neural Network ከፍተኛ መጠን ያለው ጽሑፍ ኮድ እና ምስላዊ መረጃን ማካሄድ ይችላል።

🔺Gemini 1.5 Pro እስከ 1 ሚሊዮን የመረጃ ቶክኖች የሚሰራ ሲሆን ይህም ከ 700,000 ቃላት ወይም ከ 30 ሺህ በላይ የኮድ መስመሮች ጋር እኩል ነው። ሞዴሉ ምስሎችን ማወቅ እና እስከ 1 ሰአት የሚረዝሙ የቪዲዮዎችን ይዘት መተንተን ይችላል። ሊንክ ብቻ ልካችሁለት ብዙ ፋይሎችን በተመሳሳይ ጊዜ መተንተን ይችላል።

🔺ሞዴሉ Google AI ስቱዲዮ ድህረ ገጽ ላይ በነጻ ይገኛል።- Google A.i studio

1 month, 1 week ago

በጣም ብዙ ሰው ስለTelegram Premium አልገባውም።

✔️ቴሌግራም premium ማድረግ የሚቻለው በክፍያ ብቻ ነው ሌላ መንገድ የለውም።

✔️መግዛት የሚቻለውም የውጪ ሃገር ዴቢት ወይም ክሬዲት ካርድ ካለ ብቻ ነው።

ሌላ አማራጭ
✔️እናንተ በብር በመክፈል premium ካለው ሰው gift ማስላክ ግን ትችላላችሁ።

✔️ትክክለኛ የgift ዋጋው በዶላር
የ3 ወር = $15
የ6 ወር = $20
የ1 አመት = $36

✔️አፕሊኬሽኑ ላይ በብር የተፃፈው ዋጋ ትክክል አይደለም። ምክንያቱም በብር መክፈል አይቻልም። ሲስተሙ ብር አይቀበልም።

ከኔ መግዛት የምትፈልጉ ካላችሁ ለዛሬ ብቻ የሚቆይ የመጨረሻ የመሸጫ ዋጋ በብር
የ3 ወር = 1800
የ6 ወር = 2800
የ1 አመት = 4200
በዚህ ዋጋ ለመግዛት ስትወስኑ ብቻ አዋሩኝ።
ማወቅ ያለባችሁ ነገር እኔ 200 ብር የሚሆን እንኳ አላተርፍም።

✔️የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን ይህን post ፎርዋርድ አድርጉልኝ።

1 month, 2 weeks ago
***🔺***በፈለጋችሁት ፅሁፍ እና ዲዛይን የሚገርም በAi …

🔺በፈለጋችሁት ፅሁፍ እና ዲዛይን የሚገርም በAi የተሰራ የተለያዩ የግራፊክስ አይነቶች የሚሰራላችሁ ምርጥ ዌብሳይት ነው።
https://designer.microsoft.com/

1 month, 2 weeks ago

ብዙዎቻችሁ ስለ ቴሌግራም premium የምትሳሳቷቸውን ነገሮችን ልንገራችሁ።
አንድ ሰው ለሌላ ሰው gift ቴሌግራም premium መላክ የሚችለው የ3 ወር፣ የ6 ወርና የ1 አመት ብቻ ነው። የ1 ወር ወየም የ2 ወር የሚባል የለም።
ለሰው Gift መላክ የሚችለው premium account ያለው ሰው ብቻ ነው።

ስለ ዋጋው
የቴሌግራም premium ዋጋ እንደየሃገሮች currency የተለያየ ነው።
ለምሳሌ በብር
✔️የ3 ወር = 679 ብር
✔️የ6 ወር = 909 ብር
✔️የ1 አመት = 1599 ብር

ነገር ግን እንደምታቁት ምንም አይነት የውጪ ሲስተም transaction በብር መፈጸም አንችልም። ስለዚህ የሚያሳየው እንደዛ ቢሆንም መክፈል የሚቻለው ግን በሌሎች ሃገሮች ገንዘብ ነው።

ለምሳሌ በዶላር
✔️3 ወር = $14.99
✔️የ6 ወር = $19.98
✔️የ1 አመት = $35.99

Mod application በመጠቀም ምን አልባት premium sticker መጠቀም ልትችሉ ትችሉ ይሆናል። ነገር ግን ሌሎችን ፕሪምየም ፊቸሮች አያስጠቅምም። አካውንትም ban ያስደርጋል። አንዴ ban ከተደረጋችሁ ያን አካውንት ድጋሜ የማግኘት እድላችሁ የጠበበ ነው። በዛ ስልክ ቁጥርም ድጋሜ አካውንት መክፈት አትችሉም።
⚠️ይህን ከተረዳችሁ በኋላ premium ለማድረግ ከፈለጋችሁ በግል አናግሩኝ።
🌐 @bighabesha

ከዚህ በፊት ስለ telegram premium ምንነትና ጠቀሜታ የፃፍኩት
https://t.me/bighabesha_softwares/1772
https://t.me/bighabesha_softwares/1143
https://t.me/bighabesha_softwares/1735
https://t.me/bighabesha_softwares/1790

1 month, 2 weeks ago

የSamsung ስልካችሁን ሙቀት ለመቆጣጠር የሚጠቅማችሁ finelock app ከዚህ አውርዱት
https://t.me/big_habesha/176

Thermal guardian app
https://t.me/big_habesha/188

TikTok ላይ የሰራሁት video
https://vm.tiktok.com/ZMMBBUchK/

1 month, 3 weeks ago
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month ago