Big Habesha Tech

Description
@bighabesha
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 days, 16 hours ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks, 2 days ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 8 months, 3 weeks ago

3 months, 1 week ago

What is CVE?

አለም ላይ የታወቁ የሳይበር ጥቃት ስጋቶች (cyber vulnerabilities) በአንድ ቦታ ተሰብስበውና በአግባቡ ተሰንደው የሚቀመጡበት መንገድ CVE (Common Vulnerabilities and Exposures) ይባላል።

CVE የታወቁ የሳይበር ተጋላጭነቶች በአግባቡ track እንዲደረጉና መፍትሄ እንዲያገኙ በማድረግ የሳይበር ደህንነትን ለማሻሻል ይረዳል።

እያንዳንዱ CVE vulnerability የራሱ unique identifier ያለው ሲሆን ይህም ባለሙያዎች በቀላሉ ጥቃቱን ለይቶ ለማዎቅ ይጠቅማቸዋል።

Types of CVE
እንደ ስጋቱ (vulnerability) ሁኔታ ብዙ አይነት የCVE አይነቶች አሉ።
1. Buffer Overflow
Example: CVE-2020-0796 (A vulnerability in Microsoft SMB)

  1. SQL Injection (SQLi)
    Example: CVE-2019-12345 (A SQL injection vulnerability in a web application)

  2. Cross-Site Scripting (XSS)
    Example: CVE-2021-1234 (A stored XSS vulnerability in a web app)

  3. Denial of Service (Dos)
    Example: CVE-2018-12345 (A DoS vulnerability in a web server)

  4. Memory Corruption
    Example: CVE-2019-12345 (Memory corruption in a browser leading to RCE)

  5. Command injection
    Example: CVE-2020-5678 (Command injection vulnerability in a network device)

የCVE መረጃዎችን የምታገኙባቸው ድረገፆች
https://nvd.nist.gov/

https://www.cvedetails.com/

https://www.cisa.gov/known-exploited-vulnerabilities-catalog

https://openliberty.io/docs/latest/security-vulnerabilities.html

https://msrc.microsoft.com/update-guide

https://www.oracle.com/security-alerts/

3 months, 1 week ago

ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።
ፈጣሪ አዲሱን ዓመት ፦
የሰላም
የፍቅር
የአንድነት ያድርግልን።
?????????????
?????????????
?????????????
?????????????
????? መልካም ??️???
?????  አዲስ    ?????
?????  ዓመት    ??️???
????️?????????
?????????️????
?????????????
?????????????
?????????????
በአዲስ አመት ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን።

@bighabesha_softwares

3 months, 1 week ago

ትውስታ 3

Windows 10 features and their differenceMicrosoft በተለያየ ጊዜ የሚያወጣቸውን Windows OS በርካታ edition አላቸው። እያንዳንዱ edition የተጠቃሚዎችን አይነትና ፍላጎት መሰረት ያደረገ ነው። ዋናዎቹ ኢዲሽኖች Windows 10 Pro፣ Windows 10 Home እና Windows 10 Enterprise ናቸው። እያንዳንዱ edition የራሱ የሆኑ features አሏቸው። አጠቃላይ ትርጉምና ልዩነቶቻቸው እነሆ፡-

Windows 10 Home:Windows 10 Home የWindows 10 መሠረታዊ edition ሲሆን ኮምፒውተርን ቤት ውስጥና ለመሰረታዊ ተግባሮች ለሚጠቀሙ የተሰራ ነው። ኢንተርኔት ለመጠቀም ለሚዲያ ለጌሚንግና የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ጭኖ ለመጠቀም ያገለግለናል።

የWindows 10 home መሰረታዊ ፊቸሮች
Microsoft digital assistant (cortana)
Microsoft edge browser
Windows Defender antivirus
Windows Ink for digital pen support ናቸው።

Windows 10 Pro:Windows 10 Pro አድቫንስድ የሆነ የዊንዶስ ኢዲሽን ሲሆን ትናንሽና መካከለኛ ቢዝነስ ያላቸው ተጠቃሚዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ ነው። የhome ሁሉንም ፊቸሮች ጨምሮ ተጨማሪ ቢዝነስ ነክ የሆኑ ፊቸሮችን ከsecurity, ከማኔጅመንትና ከproductivity አንጻር ያካተተ ነው።
ከነዚህም መካከል
BitLocker encryption
Remote Desktop
Group Policy Management ናቸው።

Windows 10 Enterprise:Windows 10 Enterprise ዲዛይን የተደረገው ለትልልቅ ድርጅቶችና ኢንተርፕራይዞች ነው። ሁሉንም የWindows 10 pro ፊቸሮች አጠቃሎ ተጨማሪ ውስብስብ የIT ስራዎችን ለማቀላጠፍ የሚረዱ እንደ
Windows To Go
DirectAccess
AppLocker
Credential Guard የመሳሰሉ ፊቸሮችን ይይዛል።
በአጠቃላይ ኮምፒውተራችሁ ላይ Windows 10 ስትጭኑ ኮምፒውተራችሁን እንደምትጠቀሙበት የስራ አይነት ኢዲሽኑንም መወሰን አለባችሁ። ለምሳሌ ብዙ ሰው BitLocker encryption መጠቀም ይፈልግና ኮምፒውተሩ ላይ የተጫነው ግን Windows 10 home ይሆናል። ከዛ ሲያጣው ግራ ይጋባል። ስለዚህ እንዚህን ነገሮች ታሳቢ ማድረግ አለባችሁ።

ሌሎችም የቻናሉ ቤተሰብ እንዲሆኑ please share it: @bighabesha_softwares
የተለያዩ ሶፍትዌሮችን የምለቅበት ሁለተኛው ቻናሌ፡ @big_habesha

3 months, 2 weeks ago
Big Habesha Tech
3 months, 2 weeks ago
[#NGAT](?q=%23NGAT)

#NGAT

የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለፈተና ማዕከልነት የመረጡ ተፈታኞች ብቻ የፈተናው ጊዜ የተለወጠ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት እንደሚያሳውቅ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

በሌሎች የፈተና ጣቢያዎች (ዩኒቨርሲቲዎች) ፈተናውን ለመውሰድ ያመለከቱ በሙሉ፣ ፈተናው በተያዘው ዕቅድ መሰረት ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አረጋግጧል፡፡

Via @tikvahuniversity

3 months, 2 weeks ago

Telegram Mini Apps (TMA)

Telegram mini Apps (TMA) በቀጥታ በቴሌግራም አማካኝነት የተለያዩ 3ኛ ወገን አገልግሎቶችን የምናገኝባቸው Web applications ናቸው።

አብዛኞቻችን mini app መጠቀም የጀመርነው tap to earn game ከመጣጡ በኋላ ይሁን እንጂ ከፈረንጆቹ 2023  ጀምሮ በርካታ web apps ስራ ላይ ውለው ነበር።

TMAs የሚሰሩት በhtml, javascript, css እና በመሳሰሉት ሲሆን ከtraditional website የበለጠ ለተጠቃሚ ሳቢ፣ ቀልጣፋ እና ማራኪ ሆነው ይሰራሉ።

mini appps ልክ እንደ channel search ማድረግ የምትችሉ ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ወደ search bar በመሄድ apps የሚለው tab ላይ mini apps search ማድረግ ትችላላችሁ።

ቴሌግራም እነዚህን web mini app ፊቸር ከጨመረ በኋላ በጣም ከፍተኛ ተወዳጅነትና ተቀባይነትን አግኝቷል።

TMA ከTon blockchain ጋር ሲጣመሩ ደህንነታቸው የተጠበቀ የክፍያ ስርዐትና እጅግ ብዙ አገልግሎቶች አላቸው።

የቴሌግራም mini apps በርካታ ጥቅም ሲኖራቸው ከነዚህም መካከል።
Decentralized Finance (DeFi) Applications
NFT Marketplaces and Digital Collectibles
Gaming and Entertainment Platforms:
E-commerce and Payment Solutions
Social Networking and Community-Building Tools እነዚህን የመሳሰሉ በርካታ ጥቅሞች አሏቸው።

©bighabesha_softwares

3 months, 3 weeks ago
የሚገርመኝን የግል አስተያየቴን ልንገራችሁ።

የሚገርመኝን የግል አስተያየቴን ልንገራችሁ።
"ማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ በፕላትፎርሙ አማካኝነት የፈፀመው ወንጀል ወይም ያስተላለፈው መልዕክት ልክ Pavel Durov እንዳደረገው ተደርጎ ነው የተከሰሰው። እንደዛ ከሆነ በፌስቡክ ላይ በተለቀቀ የጥላቻ ንግግር ምክንያት ስንት ማህበረሰብ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሞበታል። ስንት ሰው ከቤት ንብረቱ ተፈናቅሏል። Facebook ያደረገው ነገር የለም። ማርክ ዛከርበርግንም ማንም አልጠየቀውም።

Do you think this is fair??
እስኪ እንነጋገርበት....

#freeDurove

3 months, 3 weeks ago

Old Group ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!ዋ
? ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ ? ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ❤️‍?

?ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️
2019✔️
2020 ✔️
2021 ✔️
2022 ✔️
*⚠️ *ማሳሰቢያ *❗️** *የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው *❗️*እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ

NOTE: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት

**two step verification ኦን መሆኑን check አርጉ
 ለመሸጥ ያናግሩ - @EPHO_W

3 months, 4 weeks ago

ኳስ የምታዩበት Updated Yacine Tv app
https://t.me/big_habesha/248

ይህን አፕሊኬሽን ከመጫናችሁ በፊት መጀመርያ የነበራችሁን app uninstall አድርጉት።

4 months ago
[#update](?q=%23update)

#update
ethio telecom ከአቢሲንያ ባንክና ከአለም አቀፍ ኩባንያ VISA ጋር በመተባበር virtual visa card እና telebirr remit የተሰኙ አገልግሎቶችን አስጀመረ።

የTelebirr virtual visa card በቴሌብር አፕሊኬሽናችን ባለ16 አሀዝ virtual visa card የምናገኝበት አማራጭ ሲሆን  በVisa direct አማካኝነት ገንዘብ ከውጪ ሀገር የምናገኝለት አማራጭ ነው፡፡ Visa direct ከ190 በላይ ሀገራት ይጠቀሙበታል። እነዚህ ሀገራት ላይ የሚኖሩ ሰዎች ገንዘብ በቀላሉ የሚያዘዋውሩበት system ነው። ይህንንም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቴሌ ብር ስራ ላይ አውሎታል።

ቴሌብር እፕሊኬሽናችሁን update ስታደርጉ VISA የሚል አማራጭ የተጨመረ ሲሆን ይህን በመክፈት virtual visa card ማግኘት ትችላላችሁ።

ሌላኛው Telebirr remit ከተመረጡ 9 ሀገሮች ኢትዮጵያ ላሉ telebirr ተጠቃሚዎች ገንዘብ ቀጥታ መላክ የሚችሉበት feature ሲሆን playstoreና app store ላይ Telebirr remit ብለዉ Search በማድረግ አፕሊኬሽኑን ማግኘት ይችላሉ።

በዚህ ጉዳይ TikTok ላይ የሰራሁትን video ማየት ከፈለጋችሁ
https://www.tiktok.com/t/ZMrWMTkN5/

ይህ feature online ስራዎችን ለሚሰሩ ሰዎች በጣም ይጠቅማቸዋል። ምን ታስባላችሁ?

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 days, 16 hours ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks, 2 days ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 8 months, 3 weeks ago