Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

𝐇𝐀𝐍𝐀𝐍 𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌𝐈𝐂 𝐏𝐎𝐒𝐓

Description
ረሱል ሰ.ዐ.ወ እንዲ ብለዋል
"ዱኒያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ
ምታክል ቦታ ቢኖረው ኖሮ
በአላህ የካዱ ሰዎች
አንድ ጉንጭ ውሀ አይጎነጭም ነበር::"

📚ቲርሚዚ ዘግበውታል: 2320

Any comment and cross👉👉
@Ati_Naf
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month, 2 weeks ago

እስልምናችን ምን ያህል ደስ ይላል❤️
ለአንድ ሰው ሳታውቀው
ዱዓ ስታረግለት....
በምላሹም መለኢካም ዱዓ ያደርግልሃል🤌::

@hanan_post

1 month, 2 weeks ago

በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ
የአላህ ነው።
\_🌻*🌻___*\

ላለመጠየቅ ምንም ምክንያት የለህም።የምንፈልገውን ነገር  ሁሉ
አላህ  ሊያሳካው የሚችል የንጉሶች
ሁሉ ንጉስ  ባለቤት ነው ።
_👏👏__

ስለ ቀጣዩ ምላሽ ሰጪው
አላህ ብቻ ነው ። አላህ ቅርብ
መሆኑን ያመነ  ሁሌ ምላሽ ያገኛል ።

ዳኛዋ ነኝ

1 month, 2 weeks ago

*👉* #ሕይወት_ምንድን_ነው?

➻ ህይወት ተግባር ነው...አሏህን ተገዛበት
➻ ህይወት እርካታ ነው...አሏህን አስታውስበት
➻ ህይወት አጭር መንገድ ነው...ለአኼራ ሰንቅበት
➻ ህይወት እድሜ ነው...ዝምድና ቀጥልበት
➻ ህይወት ጅሀድ ነው...ከነብስያህ ታገልበት

👉#ትዕግስት ➻  ትዕግስት የኢማን ግማሽ ነው ።
➻  ድል ከትዕግስት ችግር ከምቾት ጋር ነው ።
➻  ትዕግስትና ድል እጅ እና ጓንት ናቸው ።
➻  ትዕግስት የአሏህን ፍቅርና እዝነት ማግኛ መንገድ ነው ።
➻  ያለ ትዕግስት ኢማን ያለ ጭንቅላት አካል በድን ነው ።**

(ዳኛዋ ነኝ)

3 months, 2 weeks ago

ውዶቼ እኔ ይሄንን ቻናል ወደድኩትና
ጋበዝኳችሁ 🥰

ምርጥ ቻናል ነው  join አድርጉት
               ይለያል 
👇👇👇😊👇👇👇

3 months, 2 weeks ago

🛒 islamic wave  🛒መግባት የምትፈልጉ  የቻናል ባለቤቶች👤
⚫️⚫️
Above 500+
⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️
▶️Above 🟢 800+ subscribers
▶️Above 🟢2k+ subscribers
▶️Above 🟢5k+ subscribers

inbox" @semuyyeei "

3 months, 2 weeks ago

💚 ልብህ ውስጥ አላህን
ባተለቅክ ቁጥር ህይወትህ
ደስ የሚል ጣእም እያገኘች
ትሄዳለች ።

@hanan_post
@hanan_post

3 months, 3 weeks ago

ነፍስ እንኳን ከአካል ትለያያለችና
ምንም ነገር እስከ መጨረሻው
ከኔ ጋር ይሆናል ብለክ አታስብ።

@hanan_post
@hanan_post

3 months, 3 weeks ago

ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧
↩️#سنن_يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد

الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

@hanan_post

3 months, 3 weeks ago

وَقَالُوا الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَذْهَبَ عَنَّا الْحَزَنَ ۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورٌ شَكُورٌ

ይላሉም «ምስጋና ለእዚያ ከእኛ ላይ ሐዘንን ላስወገደልን አላህ ይገባው፡፡ ጌታችን በጣም መሓሪ አመስጋኝ ነውና፡፡

@hanan_post

3 months, 3 weeks ago

ውሃ እንኳን ዘግይቶ ሲመጣ  ድርቀት የገደለውን አበባ አያድነውም። ቆይተን ሁሉንም ይዘን ብንመጣ ራሱ…   በመዘግየታችን የምናጣቸው ነገሮች ይኖራሉ።  "ይዘገይ ይሆን ወይስ ልሂድ?" በማለት የሚጠብቁ ልቦችም እዚህ መሀል ይፈተናሉ። በመጨረሻም አላህ የወሰነው ይሆናለ::

@hanan_post

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago