Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Kibur College

Description
An independent private higher education institution.
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 week ago
**Enhance Your Test-Taking and Study Skills: …

Enhance Your Test-Taking and Study Skills: Your Path to Academic Success!💯**

ይህ ልዩ ስልጠና የተማሪዎችን የፈተና አወሳሰድ እና የጥናት ክህሎትን ለማሻሻል የተዘጋጀ ሲሆን በተለይ የመማር ሂደት ለማሳካትና የትምህርት ውጤት ለማሳደግ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል::

This training program dedicated to improving your test-taking and study skills. Get ready to boost your exam performance and optimize your learning process and reach your academic goals.
#kiburcollege

2 weeks ago
እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ …

እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ ቀን አደረሰን!
Ethiopian Patriots’ Victory Day!

የዛሬ 83 ዓመት በዛሬዋ ዕለት ፡ ጣሊያን በፈፀመው ወረራ ምክንያት ጀግኖች አርበኞች ለ5 ዓመታት ባደረጉት መራር ትግልና በከፈሉት ታላቅ መሰዋዕትነት ኢትዮጵያ ነፃነቷን ልታስጠብቅ :ሉዓላዊነቷንም ልታስከብር ችላለች::

ክብር እና ሞገስ ለጀግኖች አባቶቻችን!

The Ethiopian Patriots' Victory Day, Ethiopia, is celebrating on 5 May in commemoration of the Ethiopian resistance movement and patriots' victory over the Italian five years of aggression and the return of Emperor Haile Selassie to the throne in 1941.

#kiburcollege #ethiopia #ethiopianpatriots #አርበኞች #africaresistance

2 weeks ago
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
🌟መልካም በዓል!!🌟
#kiburcollege

4 months ago
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
Happy Epiphany!

4 months ago
ልዩ ነፃ ስልጠና በኢንዳስትሪያል አውቶሜሽን /Industrial …

ልዩ ነፃ ስልጠና በኢንዳስትሪያል አውቶሜሽን /Industrial Automation/ ::

ክቡር ኮሌጅ ከብሉ ላብስ ጋር በመተባበር ክህሎትን መሰረት ያደረገና የስራ ዕድል የሚያስገኝ ልዩ ተግባራዊ ስልጠና አዘጋጅቷል:: የዚህ መርሃግብር ዓላማ ወጣቶችን በማሰልጠንና ክህሎታቸውን በማዳበር የስራ ዕድል መፍጠር ሲሆን ስልጠናው ለ48 ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል::

ስልጠናው የስራ ዕድልና የስራ ላይ ልምምድ ዕድሎችን አመቻችቷል::

ምዝገባ ከጥር 8- 18, 2016 ዓ.ም ድረስ ክቡር ኮሌጅ በአካል በመምጣት ይካሄዳል::

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ

👉ሁለት ጉርድ ፎቶ
👉የትምህርት ማስረጃ ዋና እና ኮፒ
👉የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና መፈተን
👉ሰልጣኝ ዕድሜ ከ18 ዓመት በላይ መሆን አለበት::
👉ፆታ አይለይም

Website: https://kibur.net

አድራሻ:- ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ

☎️ +251 11385 4042 , 0904848586

#kiburcollege #industrialautomation #blulabs

4 months, 1 week ago
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ::

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ::
Merry Christmas!

4 months, 3 weeks ago
Kibur College
4 months, 3 weeks ago
Kibur College
4 months, 3 weeks ago
Kibur College
6 months, 1 week ago
ልዩ ስልጠና!

ልዩ ስልጠና!
👉 የግራፊክስ ዲዛይን
👉 መሰረታዊ የኮዲንግ እና ፕሮግራሚንግ
👉ዌብ ዴቨለፕመንት

በምዝገባ ላይ ነን።

ስልጠናው ለ40ሰዓታት በተግባር የሚሰጥ ሲሆን ስልጠናውን ላጠናቀቁ የምስክር ወረቀት ይሰጣል::

ስልጠናው በመደበኛና ቅዳሜ እሁድ ለመስጠት አማራጭ ቀርቧል::

ስልጠናው ህዳር 3 /2016 ይጀምራል

☎️ 0113698558/ 0904848586

ምዝገባ: በአካል ክቡር ኮሌጅ በመምጣት ይመዝገቡ::

https://kibur.net
https://t.me/kiburcollege

አድራሻ :-መካኒሳ/ጀሞ ቅ.ሚካኤል አፍሪካ ህንፃ ጀርባ

#kiburcollege

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago