The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 5 days, 16 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks, 5 days ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 8 months, 3 weeks ago
የክቡር ኮሌጅ ቤተሰብ ይሁኑ:: ተጨማሪ የኮሌጅን መረጃዎችን ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ ፡፡
Follow us on:-
Telegram:- https://t.me/kiburcollege
Facebook:- https://facebook.com/kiburcollege
LinkedIn:- https://www.linkedin.com/company/kibur-college/
X :- https://twitter.com/kiburcollege
Instagram:- https://instagram.com/Kibur.college
Tiktok:- https://www.tiktok.com/@kibur.college
አፍሪካ ቢዝነስ ስኩልስ አባል የሆነው ክቡር ኮሌጅ ከዲግሪ ፕሮግራሞቻችን በተጨማሪ ሙሉ እውቅና ባገኘባቸው ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ዘርፎች (ደረጃ I-IV)
✅በማርኬቲንግና (Marketing and sales Management)
✅ዌብ ዴቬሎፕመንትና ዳታቤዝ አስተዳደር /web development and database administration / ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ነው::
ይህን ፕሮግራም ልዩ የሚያደርገው..
👉በአሁኑ ሰዓት ተፈላጊ የሆነውን ዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ግራፊክስ ዲዛይን እና ፓይተን /Python programming /ስልጠና በነፃ አካቶ መስጠቱ::
👉ብቃት ባላቸው መምህራንና ስማርት መማሪያ ክፍል የተደራጀ የትምህርት አሰጣጥ::
👉 በትምህርት ሚኒስተር መግቢያ መስፈርት መሰረት እንቀበላለን::
Website: https://kibur.net
አድራሻ:- ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ
☎️ +251 11385 4042 , 0904848586
#kiburcollege
ክቡር ኮሌጅ እና ጄኔቫ ቢዝነስ ስኩል የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ የትምህርት እድልን ለማስፋት ያለመ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) ተፈራረሙ!!🤝
ይህ ትብብር ተማሪዎቻችን ዓለምአቀፍ ልምድና እውቀት እንዲቀስሙ፣ አመለካከታቸውን እንዲያሰፋ እና ጠቃሚ ክህሎት እንዲያገኙ በማለም የተደረገ ስምምነት ነው። ስምምነቱ የሚከተሉትን ጨምሮ የተለያዩ የጋራ ጥቅሞችን ያጠቃልላል::
ተማሪዎች በአጋር ተቋማት እንዲማሩ መፍቀድና ማመቻቸት ፣የተማሪ ልውውጥ ፕሮግራሞች፣ በሁለቱ ተቋማት መካከል የባህል እና የአካዳሚክ ልውውጥን ማመቻቸት ፣በውጭ አገር ሰመርካምፕ የመሳተፍ እድሎች መፍጠር ፣፣ የስኮላርሺፕ ዕድሎች መስጠት ፣ የትብብር የምርምርና ጥናት ፕሮጀክቶች በጋራ መሳተፍና ተሳትፎን ማበረታታትን ያጠቃልላል::
ጄኔቫ ቢዝነስ ስኩል በሲውዘርላንድ በተጨማሪ በስፔን ሃገር ፣ ባርሴሎና ማድሪድ ከተሞች ካምፓሶች ያሉት ሲሆን በሲውዘርላንድ ውስጥ ከሚገኙ ቢዝነስ ስኩል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በትምህርት ጥራት በ2ኛ ደረጃ ላይ እንዲሁም በዓለም አቀፍ 50ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው።
🚀Kibur College Signs MoU with Geneva Business School to Enhance Student Mobility and International Opportunities.
ክቡር ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሃገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያላሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ መርሃግብር (Remedial program) ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል!
👉ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው
የመግቢያ መስፈርት መሠረት::
👉በተጨማሪ የጥናትና የፈተና
አወሳሰድ ክህሎት ስልጠናን ያካተተ::
👉የበይነ መረብ የፈተና አሰጣጥን
ያካተተ::
👉ትምህርቱ የሚሰጠው ብቃት ባላቸው መምህራን እንዲሁም በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አሰጣጥ ልምድ ባለው ተቋም በመታገዝ ነው::
Website: https://kibur.net
አድራሻ:- ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ
☎️ +251 11385 4042 , 0904848586y
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 5 days, 16 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks, 5 days ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 8 months, 3 weeks ago