INGLIZ TILI ENDI OSON!
Ingliz tili grammatikasi bo'yicha BEPUL online darslar kanalimizda sizlar uchun har kuni yangi metodlar joylab boramiz.
Instagram: instagram.com/teacherabror
Reklama: @TeacherAbror_bot
Men haqimda:
https://t.me/+lst909oVhvg3MDQy
Last updated 1 month, 2 weeks ago
Chat Group :- @SpoilerTech_Chat
Guide Channel :- @SpoilerTech_Guied
Daily Updates :- @Instagram_Developer
Last updated 2 weeks, 6 days ago
Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.
Last updated 1 week, 4 days ago
*921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ
ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይ *921# ብለው በመደወል በጣም ቀላል፣ ምቹ እና ፈጣን የሆነውን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ!
በማንኛውም አይነት ስልክ ላይ ኢንተርኔት ሳያስፈልግዎ የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ሥራዎን ካሉበት ሆነው በማንኛውም ጊዜ ያቀላጥፉ!
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
#TsehayBank#ForAll#Finance#Services#Loan#IFB#Fajr#CardBanking#MobileBanking
እንኳን ለ83ኛው የአርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!
የባንክ አገልግሎት ካስፈለግዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ!
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #PatriotsDay
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!
ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!
የባንክ አገልግሎት ካስፈለግዎ፤ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ!
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #HappyEaster
እንኳን ለሰሞነ ህማማት አደረስዎ!
ሰሞነ ህማማቱ አምላክዎን የሚያስቡበት፣ መልካም የሚሠሩበት ስኬታማ ሳምንት ይሁንልዎ።
ለየትኛውም አይነት የባንክ አገልግሎት ፍላጎትዎ ፀሐይ ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ!
እጅግ ፈጣንና አስተማማኝ የሆነውን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም በየትኛውም የኤቲኤም ማሽን ላይ የሚሠራውን የፀሐይ ዴቢት ካርድ ይጠቀሙ።
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
✝️ እንኳን ለዓብይ ፆም ስምንተኛ ሳምንት “ሆሣዕና” በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የባንክ አገልግሎት ካስፈለግዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ፡፡
ፀሐይ ባንክ
ከሁሉ!
#TsehayBank #ForAll #Finance #SundayVibe #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking
እንዳይጭበረበሩ! ይጠንቀቁ!
የፀሐይ ባንክን ስምና መለያ በመጠቀም ባንካችን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውጪ የሆኑ መልዕክቶችን የሚያጋሩና የማጭበርበር ሥራ የሚፈፅሙ ግለሰቦች እንዳሉ ደርሰንበታል፡፡
ደንበኞቻችን ራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ እያስጠነቀቅን፤ ትክክለኛው የፀሐይ ባንክ የፌስቡክ ገፅ ከ37 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የፀሐይ ባንክ የፌስቡክ ገፅን ለማግኘት ➭ https://www.facebook.com/tsehaybanksc
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
#TsehayBank#ForAll#Finance#Services#Loan#IFB#Fajr#MobileBanking#InternetBanking#CardBanking #ScamAlert
እጅግ ዘመናዊ በሆነው የፀሐይ የትምህርት ቤት ማኔጅመንት ሲስተም ተጠቃሚ ይሁኑ!
ትምህርት ቤቶችን፣ መምህራንን፣ ተማሪዎችን እንዲሁም ወላጆችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡
የተማሪዎች ምዝገባ እና የክፍያ ስርዓትዎን ያዘምኑ!
የፀሐይ ባንክ የቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/tsehaybanksc
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
#TsehayBank#ForAll#Finance#Services#Loan#MobileBanking#CardBanking#IFB#Fajr#SchoolManagementSystem
INGLIZ TILI ENDI OSON!
Ingliz tili grammatikasi bo'yicha BEPUL online darslar kanalimizda sizlar uchun har kuni yangi metodlar joylab boramiz.
Instagram: instagram.com/teacherabror
Reklama: @TeacherAbror_bot
Men haqimda:
https://t.me/+lst909oVhvg3MDQy
Last updated 1 month, 2 weeks ago
Chat Group :- @SpoilerTech_Chat
Guide Channel :- @SpoilerTech_Guied
Daily Updates :- @Instagram_Developer
Last updated 2 weeks, 6 days ago
Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.
Last updated 1 week, 4 days ago