Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Tsehay Bank

Description
Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.
Advertising
We recommend to visit

INGLIZ TILI ENDI OSON!

Ingliz tili grammatikasi bo'yicha BEPUL online darslar kanalimizda sizlar uchun har kuni yangi metodlar joylab boramiz.

Instagram: instagram.com/teacherabror

Reklama: @TeacherAbror_bot

Men haqimda:
https://t.me/+lst909oVhvg3MDQy

Last updated 1 month ago

Chat Group :- @SpoilerTech_Chat
Guide Channel :- @SpoilerTech_Guied
Daily Updates :- @Instagram_Developer

Last updated 1 week ago

Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

Last updated 4 days, 15 hours ago

4 days, 18 hours ago
Tsehay Bank
4 days, 22 hours ago
**እንኳን ለሰሞነ ህማማት አደረስዎ!**

እንኳን ለሰሞነ ህማማት አደረስዎ!

ሰሞነ ህማማቱ አምላክዎን የሚያስቡበት፣ መልካም የሚሠሩበት ስኬታማ ሳምንት ይሁንልዎ።

ለየትኛውም አይነት የባንክ አገልግሎት ፍላጎትዎ ፀሐይ ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ!

እጅግ ፈጣንና አስተማማኝ የሆነውን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም በየትኛውም የኤቲኤም ማሽን ላይ የሚሠራውን የፀሐይ ዴቢት ካርድ ይጠቀሙ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

6 days, 1 hour ago
***✝️*** **እንኳን ለዓብይ ፆም ስምንተኛ ሳምንት …

✝️ እንኳን ለዓብይ ፆም ስምንተኛ ሳምንት “ሆሣዕና” በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የባንክ አገልግሎት ካስፈለግዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ከሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #SundayVibe #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking

2 months, 1 week ago
**እንዳይጭበረበሩ! ይጠንቀቁ!**

እንዳይጭበረበሩ! ይጠንቀቁ!

የፀሐይ ባንክን ስምና መለያ በመጠቀም ባንካችን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውጪ የሆኑ መልዕክቶችን የሚያጋሩና የማጭበርበር ሥራ የሚፈፅሙ ግለሰቦች እንዳሉ ደርሰንበታል፡፡

ደንበኞቻችን ራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ እያስጠነቀቅን፤ ትክክለኛው የፀሐይ ባንክ የፌስቡክ ገፅ ከ37 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የፀሐይ ባንክ የፌስቡክ ገፅን ለማግኘት https://www.facebook.com/tsehaybanksc
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank#ForAll#Finance#Services#Loan#IFB#Fajr#MobileBanking#InternetBanking#CardBanking #ScamAlert

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago
እጅግ ዘመናዊ በሆነው የፀሐይ የትምህርት ቤት …

እጅግ ዘመናዊ በሆነው የፀሐይ የትምህርት ቤት ማኔጅመንት ሲስተም ተጠቃሚ ይሁኑ!

ትምህርት ቤቶችን፣ መምህራንን፣ ተማሪዎችን እንዲሁም ወላጆችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

የተማሪዎች ምዝገባ እና የክፍያ ስርዓትዎን ያዘምኑ!

የፀሐይ ባንክ የቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/tsehaybanksc

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank#ForAll#Finance#Services#Loan#MobileBanking#CardBanking#IFB#Fajr#SchoolManagementSystem

2 months, 2 weeks ago
2 months, 2 weeks ago
**በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ያገኙናል!**

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ያገኙናል!

ፀሐይ ባንክ ከየካቲት 8-10/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሔደ በሚገኘው የስፖርት ፌስቲቫል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።

በፌስቲቫሉ ላይ የምትሳተፉ የስፖርቱ ማኅበረሰብ አባላት የፀሐይ ባንክ አካውንት በመክፈት የባንካችን ደንበኛ ይሁኑ!

ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ይገባዎታል!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡-
Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | Website | TikTok

#TsehayBank#ForAll#Finance #Services#Loan#IFB#MobileBanking#CardBanking#SportFest

2 months, 2 weeks ago
የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ በመክፈት …

የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ በመክፈት ብቻ ከልብ ለሚወዱት ክለብዎ እና ለራስዎ ጠቀም ያለ ገቢ ያስገኙ!

የፀሐይ ባንክ የቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/tsehaybanksc

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #MobileBanking #CardBanking #IFB #Fajr #ChampionsSavingAccount

2 months, 3 weeks ago
ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይ *921# ብለው በመደወል …

ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይ *921# ብለው በመደወል በጣም ቀላል፣ ምቹ እና ፈጣን የሆነው የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ!

*921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፦

ኢንተርኔት አያስፈልግዎም፣
በማንኛውም አይነት ስልክ ላይ ይሠራል፣
ሁሉንም የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶች ያገኛሉ፣
የኢትዮ ቴሌኮም ፓኬጆች መግዛት ይችላሉ፣
በተደጋጋሚ የሚላላኳቸውን የሒሳብ ቁጥሮች በቋሚነት መመዝገብ ይችላሉ፣
ቋሚ ክፍያዎችን (Standing Order) መክፈል ያስችልዎታል፡፡

በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ሥራዎን ካሉበት ሆነው በማንኛውም ጊዜ ያቀላጥፉ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking

We recommend to visit

INGLIZ TILI ENDI OSON!

Ingliz tili grammatikasi bo'yicha BEPUL online darslar kanalimizda sizlar uchun har kuni yangi metodlar joylab boramiz.

Instagram: instagram.com/teacherabror

Reklama: @TeacherAbror_bot

Men haqimda:
https://t.me/+lst909oVhvg3MDQy

Last updated 1 month ago

Chat Group :- @SpoilerTech_Chat
Guide Channel :- @SpoilerTech_Guied
Daily Updates :- @Instagram_Developer

Last updated 1 week ago

Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

Last updated 4 days, 15 hours ago