Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ስርጉድ አንደበት ✨

Description
ህይወትን ከዘሪው መቀበል ምነኛ መታደል ነው
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 2 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 2 months ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 1 week ago

1 month, 2 weeks ago

እንደቀን ቁመትን ፥ እንደጊዜ ክብደትን የሚለካ ምን አለ። ጊዜ ከሰዉ አይን በላይ ኪስህን ፥ ከሰዉ አፍ በላይ ክብርህን  ይፈትሻል። እንደሸክም ጉልበትህን ፥ እንደመከራ ጽናትህን  ይመትራል።

ያዳላል ፥  ይመርጣልም።
ሲያሻዉ በሃሴት ሰረጋላ እንደ ኤሊያስ አንግሶህ ፥ ሲያሻዉ እንደ አትላስ የአለምን ሁሉ ፍዳ በጫንቃህ ያሸክምሃል።

ጊዜን ብቸኛዉ መርቻ "መታገስ" ነዉ። ጠብቅ ያልፋል . . .

"Time is the school in which we learn,
  time is the fire in which we burn."
              - Delmore Schwartz

1 month, 3 weeks ago

" ሰ ር ግ : ነ ው ? "
ኧ ረ : አ ይ ደ ለ ም !
"ታ ድ ያ : ም ነ ው : ይ ስ ቃ ሉ"
    ሰ ዎ ች : እ ን ዲ : ና ቸ ው
ሀ ዘ ን : በ ጥ ር ሳ ቸ ው : መ ሸ ኘ ት : ያ ው ቃ ሉ ።
#በረከት ዘውዱ

1 month, 3 weeks ago

አግዘኝ እንጂ እንዳልበድል፤ እኔ እማ እንጃልኝ፤ ዘላለም እኖር ይመስል በራሴ ማስተዋል  ሰምጫለሁ ። ታውቀኝ የለ? የልቤን ክፋት አትንንልኝ።  ራስ ወዳድነቴ በሰው እንባ እንዳይራመድ እርዳኝ፤  የስህተት መንገዴን ገሸሽ አድርግልኝ።❤️‍🩹

3 months, 2 weeks ago

ል ጅ ፡ አ ይ ደ ለ ሁ?
አ ጠ ፋ ለ ሁ . . .
ሰ ው ፡ አ ይ ደ ለ ሁ ?
በ ድ ላ ለ ሁ . . .
ብ ኖ ር ፡ በ ግ ፍ ፡ ወ ይ ፡ በ በ ደ ል
ይ ም ረ ኛ ል ፡ አ ባ ቴ ፡ አ ይ ደ ል ?

3 months, 2 weeks ago

እምባም እኮ የሳቅ ያህል እርካታን ይሰጣል።እንደውም ከሳቅህ በኋላ ይደክምሀል ካለቀስክ ግን ታርፋለህ "እፎይይ" ትላለህ።

3 months, 3 weeks ago

ጫማው ቢቆሽሽ  ጠረግነው
ልብሱ ቢቆሽሽ  አጠብነው
ገላ ቢቆሽሽ ታጠብነው
ህሊናችንን ለምን ቸል አልነው!?

4 months ago

በ ህይወትህ ምንጊዜም ደስተኛ መሆን ልመድ ለማን ብለህ ታዝናለህ ለማን ብለህስ ትከፋለህ ለማን ብለህ ትወድቃለህ ስለምንስ ትሰበራለህ የዛሬን ዛሬ ኑር የነገን እሱ ያቃል😌😌

4 months, 1 week ago

እ ን ኳ ን ስ ሌ ላ ፡ ሰ ው ፤
አ ን ቺ ፡ እ ን ኳ ን ፡ እ ራ ስ ሽ ን ፣ በ ደ ን ብ ፡ አ ት ረ ጂ ም ፤
ያ ፡ ማ ለ ት ፡ ም ን ድ ነ ው...
ም ወ ድ ሽ ን ፡ ያ ህ ል ፣ ራ ስ ሽ ን ፡ አ ት ወ ጂ ም ፡፡

4 months, 3 weeks ago

አላቹ ደሞ አንዳንድ ከገንዘብ ፍቅር የተነሳ ራሳችሁን የሳታችሁ ገንዘብ ከሌለው አልፈልገውም እውነትሽን ነው ብር ከሌለው ምን ያደርግልሻል ማለት ????!
መጀመርያ ሰው ሁኚ ገንዘብ ላለው ሁላ ጭንሽን አትክፈቺ😑
ገንዘብ ሰርተሽ ምታመጭው ነገር ነው እመኝኝ ግን ክብርሽ እንዲ በቀላሉ አይመለስም ክብርሽን ጠብቂ🙌

6 months ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 2 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 2 months ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 1 week ago