The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 6 days, 19 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago
ይህ ዘ-ስፕሪንት ቴክኖሎጂ ነው! አጫጭር የቴክኖሎጂ ስልጠናዎችን በOnline በአማርኛ ይሰልጥኑ!
በኦንላየን የሚሰጡ ስልጠናዎች
--------------------------------------------------
• Introduction to Computer - በአማርኛ - 299 ብር
• Website Development Training - በአማርኛ - 399 ብር
• Database Management (SQL) - በአማርኛ - 399 ብር
• Peachtree Accounting - በአማርኛ - 270 ብር
• English Language - በአማርኛ – 250 ብር
• Python Programming - በአማርኛ - 499 ብር
• C# (CSharp) Programming - በአማርኛ - 350 ብር
• Java Programming - በአማርኛ - 450 ብር
• Mobile Maintenance Training - በአማርኛ- 349 ብር
• Adobe Photoshop - በአማርኛ- 270 ብር
• AutoCAD - በአማርኛ - 375 ብር
• ArchiCAD - በአማርኛ - 390 ብር
እዚህ ይመዝገቡ!
https://zsprintethiopia.com
ሰርተፊኬት ያገኛሉ!
??ሙሉ ዕውቅና ያለው! ? ??
We Use International Online Training System!
===================================
Telegram:- 0912880149 or @zsprintonline
አድራሻ፡-አ.አ ጀሞ፤ ሳባ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ስልጠናዎችን በነፃ መሞከር ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://learn.zsprintethiopia.com
Training Topics (በስልጠናው የተካተቱ ርዕሶች)
• Introduction to computer
• Introduction to Windows
• MS-Word
• MS-Excel
• MS-Access
• MS-Presentation
• Introduction to Internet
• Email Basics
ከ20 በላይ ቪዲዮዎችና ማንዋሎች በየርዕሱ! አንዴ ከተመዘገቡ ሁሌም ደጋግመው ቪዲዮውን ማየት እና ዶኩሜንቶችን ማውረድ ይችላሉ!
Visit our Website for the Training:-
https://learn.zsprintethiopia.com
ብቁ የኮምፒውተር ባለሙያ ይሆናሉ! ምፒውተር በአማርኛ ይማራሉ!
ሰርተፊኬት ያገኛሉ! ??ሙሉ ዕውቅና ያለው! ? ??
ተለውጣችሁ ማየት የሁልግዜም ጥረታችን ዓላማ ነው!
Visit our Website for the Training:-
https://learn.zsprintethiopia.com
Email: [email protected], [email protected]
Phone: 0932-88 45 94 / 0943 00 94 43
Telegram:- 0932-88 45 94 or @zsprintcomputer
አድራሻ፡-አ.አ መገናኛ - መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ፤ ቢሮ ቁጥር 417
የክፍያ አማራጮች
1ኛ. በድርጅቱ አካውንት ማስገባት (በባንክ ወይም በሞባይል ባንኪንግ ማስገባት ይቻላል)
==> አካውንት ቁጥር:- ንግድ ባንክ 1000169693467
==> የድርጅት ስም:- ዘ-ስፕሪንት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
2ኛ. በሲቢኢ ብር በ 0932884594 መላክ ወይም
3ኛ. ዳሸን ባንክ (በአሞሌ) በ 0932884594 መላክ እና ምዝገባችሁ
Training Topics (በስልጠናው የተካተቱ ርዕሶች)
• Introduction to computer
• Introduction to Windows
• MS-Word
• MS-Excel
• MS-Access
• MS-Presentation
• Introduction to Internet
• Email Basics
ከ20 በላይ ቪዲዮዎችና ማንዋሎች በየርዕሱ! አንዴ ከተመዘገቡ ሁሌም ደጋግመው ቪዲዮውን ማየት እና ዶኩሜንቶችን ማውረድ ይችላሉ!
Visit our Website for the Training:-
https://learn.zsprintethiopia.com
ብቁ የኮምፒውተር ባለሙያ ይሆናሉ! ምፒውተር በአማርኛ ይማራሉ!
ሰርተፊኬት ያገኛሉ! ??ሙሉ ዕውቅና ያለው! ? ??
ተለውጣችሁ ማየት የሁልግዜም ጥረታችን ዓላማ ነው!
Visit our Website for the Training:-
https://learn.zsprintethiopia.com
Email: [email protected], [email protected]
Phone: 0932-88 45 94 / 0943 00 94 43
Telegram:- 0932-88 45 94 or @zsprintcomputer
አድራሻ፡-አ.አ መገናኛ - መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ፤ ቢሮ ቁጥር 417
የክፍያ አማራጮች
1ኛ. በድርጅቱ አካውንት ማስገባት (በባንክ ወይም በሞባይል ባንኪንግ ማስገባት ይቻላል)
==> አካውንት ቁጥር:- ንግድ ባንክ 1000169693467
==> የድርጅት ስም:- ዘ-ስፕሪንት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
2ኛ. በሲቢኢ ብር በ 0932884594 መላክ ወይም
3ኛ. ዳሸን ባንክ (በአሞሌ) በ 0932884594 መላክ እና ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ትችላላችሁ!
4ኛ. በአካል ቢሮ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ፤ አ.አ መገናኛ አደባባይ፣ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 417
ከከፈላችሁ በኋላ በቴሌግራም @zsprintcomputer ላይ ይላኩልን ወይም በ 0932884594 ደውለው ያሳውቁን!
የኮምፒውተር ስልጠናውን ለመውሰድ የሚጠይቀው ጠቅላላ ክፍያ 299 ብር ብቻ ነው!
Zsprint Technology - ማሰልጠኛ
ብቁ የኮምፒውተር ባለሙያ ልትሆኑ ነው! ኮምፒውተር በአማርኛ ይማራሉ!
እጅግ አስገራሚ እውቀት ያገኙበታል! በ 299 ብር ብቻ! ሰርተፊኬት ያገኛሉ!
-------------------------------------------------
መሰረታዊ የኮምፒውተር ሰልጠና (Basic Computer Training) ? በኦንላየን/Online ? ??ሙሉ ዕውቅና ያለው! ? ??
=======================================
ኦንላየን የኮምፒውተር ስልጠና በቪ.ዲ.ዮ እና ፒ.ዲ.ኤፍ በጥራት ተዘጋጅቶ ቀረበላችሁ!
ይህ ድረ-ገጽ የተዘጋጀው ቴክኖሎጂን በቀላሉ እና በመረጡት ሰዓትና ቦታ በቪዲዮ እና በፒ.ዲ.ኤፍ በተጫኑ ማሰልጠኛዎች ተምረው ሥራ ላይ እንዲጠቀሙበት ታስቦ ነው። ተጨማሪ ኮርሶችን በየጊዜው እያዘጋጀን የምንጨምር ሲሆን ለሁሉም ለሚያጠናቅቁ ሰልጣኞች ሰርተፊኬት ይሰጣል፡፡ በስልጠናችን ደስተኞች እንደምትሆኑ እርግጠኞች ነን!
አሁኑኑ ክሊክ አድርገው ይመዝገቡ! በዚያው ዕለት መሰልጠን ይጀምራሉ! ጠቅላላ ክፍያው 299 ብር ብቻ ነው!
ተለውጣችሁ ማየት የሁልግዜም ጥረታችን ዓላማ ነው!
Visit our Website for the Training:-
https://learn.zsprintethiopia.com
Email: [email protected], [email protected]
Phone: 0932-88 45 94 / 0943 00 94 43
Telegram:- 0932-88 45 94 or @zsprintcomputer
አድራሻ፡-አ.አ መገናኛ - መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ፤ ቢሮ ቁጥር 417
Zsprint Technology - ማሰልጠኛ
# ከኮሮና # ቫይረስ ጋር በተያያዘ # ስራዎን # ለመስራት
# ተቸግረዋል? እነዚህን የቴክኖሎጁ አማራጮች ይሞክሩ
ወቅታዊው የዓለማችን አደጋ COVID-19 የስርጭት መጠኑ እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ በመላው ዓለም የሚገኙ ሰዎችን ከእንቅስቃሴ ውጭ እያደረገ መምጣቱ የሚታወቅ ነው፡፡ ብዙዎች በሽውታውን ለመከላከል እና የስርጭት መጠኑን ለመግታት ከመንግስት በወረዱ መመሪያዎች አማካኘነት ስራዎችን ከቤት በመሆን በመከወን ላይ ይገኛሉ፡፡ ሌሎችም እያንዳንዷን ግንኙነታቸውን በርቀት እየተገበሩ ይገኛል፡፡ ታዲያ በዚህ ወቅት እነዚህን እንቅስቃሴዎች በቀላሉ ለመፈፀም እና ደህንነታችንንም በሚገባ ለመጠበቅ የቴክኖሎጂ እገዛ በእጅጉ ያስፈልገናል፡፡
እነዚህ ከስር የምትመለከቷቸው መተግበሪያዎች እና ድረ ገፆች በአብዛኛው የአለም ክፍል መሰል እንቅስቃሴዎችን ከቤት ሆኖ ለመከወን እና ስራዎችን ለማቅለል የሚያገለግሉ ሲሆን፤ በእኛ ሃገር ሁኔታም በሚቻለው አቅም ቢተገበሩ የሚጠቅሙ ናቸው፡፡
መረጃዎችን በአካል መገናኘት ሳያስፈልግ መላላክ የሚቻልባቸው ዌብ ቤዝድ መተግበሪያዎች
1. Dropbox
2. Pipebytes
3. MailBigFile
4. filedropper
5. Google drive
ስብሰባዎችን እና ውይይቶችን በርቀት ለማከናወን የሚያግዙ ዌብ ቤዝድ መተግበሪያዎች
1. Crowdcast
2. GoToMeeting
3. Cisco Webex Teams
4. Intermedia AnyMeeting
5. https://zoom.us/download ፡ ይህ በተለይም መረጃዎችን ፊት ለፊት በገጽታ ለማዉራት የሚያስችል ታወቂ ሶፍትዌር ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ሌሎችንም ተግባራት ለማከናወን ይረዳል፤ መረጃን (File) ለመላላክ፣ ጽሁፍ ለመጻጻፍ እና ከ ሁለት በላይ የሆኑ ሰዎችን በተመሳሳይ ሰዓት በተለያየ ጊዜ አስቻይ በሆነ መንገድ ለማገናኘት፣ የተለያዩ ቦታ ሆኖ ህክምና ለመስጠት፣ ሪፖርት ለማድረግ፣ ኮንፈረንስ ለማካሄድ እና ሌሎችም
የርቀት ትምህርቶቸን በኢተርኔት ለማግኘት እና ለመማማር የሚያግዙ ድረገፆች
1. Adobe Connect
2. Blackboard Collaborate
3. WizIQ
4. LearnCube
5. BigBlueButton ፡ ይህ በተለይም ብዙዎች የሚመርጡት የመስመር ላይ መማሪያ ስርዓት ሲሆን፤ ሩቅ ላሉ ተማሪዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው የትምህርት እንዲያገኙ በማስቻል የተለያዩ የትምህርት አይነቶችን በቪዲዮ እና ኦውዲዮ ማጋራት የሚያስችል ነው፡፡
ከዛ ባለፈ በሃገራችን የካሽ ብር መያዝ ሳያስፈልግ ሂሳብ መክፈል የሚችሉባቸውን እነዚህን መንገዶች በሚቻለው ቦታ በመጠቀም ከበሽታው ራሳችንን መከላከል እንችላለን
1. M-birr
2. Amole
3. Helocash
4. Awash mobile
ምንጭ:- የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢኒስቲትዩት
Zoom Video Communications
Video Conferencing, Web Conferencing, Webinars, Screen Sharing
Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution…
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 6 days, 19 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago