Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

የከለላ ሰለፍዮች የዳዕዋ እና የቂርዐት ማዕከል

Description
የሸይኽ አብዱሶመድ
የኡስታዝ ሁሴን አሊ
የኡስታዝ ሰዒድ በያን
ቂርዐት፣ሙሀደራ እና ኮርስ ማስተላለፊያ
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months, 1 week ago

የለተሜ መንጋ በል ተወቀጥ ራስህን ለመወቀጥ አዘጋጅተሀል እና ያአህመቅ።ገና ብዙ ይቀራችኋል ነካክታችሁ ነካክታችሁ ቀስቅሳችኋል ቢተዋችሁም እምቢ ብላችሁ ስለነበር ይህ ነው ዋጋችሁ።
በሉ ልብም ካላችሁ ሰበብ ሳታበዙ በፈለጋችሁት መንገድ ታዛቢ ህዝብ ባለበት ቀርባችሁ ተወያዩ።
ጀግኖቻችን በዬ አቅጣጫው አሏህ ይጠብቃቸው እና ጥሪያቸውን በተደጋጋሚ አቅርበውላችሁል ለናንተ ባይታያችሁም

ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ ባረከሏሁ ፊኩም⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae
https://t.me/tubaliligurebae

ወደ ግሩፓችን ለመቀላቀል⤵️*⤵️***
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

Telegram

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه

**የለተሜ መንጋ በል ተወቀጥ ራስህን ለመወቀጥ አዘጋጅተሀል እና ያአህመቅ።ገና ብዙ ይቀራችኋል ነካክታችሁ ነካክታችሁ ቀስቅሳችኋል ቢተዋችሁም እምቢ ብላችሁ ስለነበር ይህ ነው …
2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago
2 months, 3 weeks ago

ስለ ኢብኑ በጡጣ ቅጥፈት
በ ኡስታዝ አብዱሰላም ኢብኑ ሸይኽ ሀሰን ሀፊዞሁሏህ

https://t.me/tubaliligurebae/21154
https://t.me/tubaliligurebae/21154

2 months, 3 weeks ago

ትንሽ ስለ ሰሞኑ

ከአስር አመት በላይ ሽንጣቻን ገገትረው ለኢኽዋኖች ሲከራከሩ የነበረውሩትን ሸህ አብዱል ሀሚድ ዳኢው ሁሉ ተኝቶ እሳቸው የነቍ ነበሩ ይሉናል ሸህ ሀሰን ገላው ፡፡ እንኳን ዳኢዎች ተኝተው እሳቸው  ሊነቁ ይቅርና  ተራ ሰዎች እንኳን ነቅተው እሳቸው አልነቁም፡፡ ለኢኽዋኖች ሽንጣቸውን ገትረው የተከራከሩት እኮ የቅርብ ጊዜ ትውስታ  ነው፡፡ ይህ የሸህ ሀሰን ገላዉን የመንሀጅ ግንዛቤ ምን ያህል እንደሆነ የሚያሳይ ነው:: ምነው መካሪ አጣችሁ፡፡ ከመካከላችሁ አላህን እንፍራ የሚል የላችሁም እንዴ ? ማህበረሰቡ ይታዘበናል የሚል የላችሁም እንዴ?   ይህ አካሄዳችሁ አንድ ፖለቲከኛ አስታወሰኝ ህዝብ  ትላንት ያልከው ነገር አያስታውስም ይረሳል የሚለውን፡፡  ነው ትላንት ሰዎች በተቻችሁበት  ጉዳይ ላይ ዛሬ ጓደናችሁ ሲፈጽመው ዝም ማለታችሁ ለዚህ ነው:: ህዝብ የትላንቱን አያስታውስም ይመስላል፡፡ አትሸወዱ በተአሱብ የሰከሩ ተከታዮቻችሁ አይዟችሁ ቢሏችሁ ሀቅ ላይ ያላችሁ አይምሰላችሁ፡፡  የሚገርመው ሁላቸውም ተመሳሳይ መሆናቸው ነው:: ከቅርብ አመታት በፊት ሱኒይ ስትሏቸው የነበሩ አካላትን ዛሬ በሆነ ጉዳይ ስላልተስማማችሁ ሙብተዲዕ ማለት ጀምራችሗል፡፡ ሰዎቹ ከዚህ በፊት ከነበራቸው አቋቸው የጨመሩት ነገር የለም ፡፡ ግለት የጨመራችሁት እናንተ ናችሁ፡፡ እናንተ ስትጮሁ ያልጮኸ እናንተ ስታነጥሱ ያላነጠሰ ጉዱ ይፈላል፡፡ እናንተ ያደነቃችሁትን ያላደነቀ ወዮለት :: ስህተት ላይ ናችሁ ማለት አይቻልም፡፡ አንድ ሰው ስህተት ላይ ናችሁ ካለ  የተናገርከውን ገልብጣችሁ ወይም ደግሞ ውጉዝ ባልሆነ ጉዳይ ታወግዙታላችሁ:: ትጮሁበታላችሁ፡፡  ለዚህ ማሳያው የሰሞኑ የኡስታዝ ሙመሀድ ሲራጅ ንግግር ነው፡፡ መሀመድ አህመድ ኢብን ሙነወር የሸይኽ ሙሀመደልኢማም ኪታብን አስተዋውቋል ሙብተዲዕ ነው ብለዋል ብሎ ቢናገር አቶ ሻኪር ሱልጣን ምን ብለው ገለበጡት መሰላችሁ::  የሙሀመደልኢማምን ኪታብ በማስተዋወቁ ብቻ ሙብተዲዕ ብለውታል አለ :: እስቲ አንድ ድምጽ ያምጣ እያለ ይዝታል ፡፡  ብቻ ብሎ  አልተናገረም:: ድምጹን የሰማችሁት ይመስለኛል:: የራሱን ሀሳብ ተናግሮ ረድ ይሉሀል ይሄ ነው::  መሀመድ ሲራጅ የተናገረውን የመረዳት አቅሙ እንብዛም ስለሆነ በሱ አይፈረድም ፡፡ ቢገንዘብ እንኳን ከዚህ በላይ የማሰብ አቅም ስለሌለው አይገርምም:: እሱስ አቅሙ ነው:: ያለአቅሙ ለምን አለሰበ አይባልም::  ጓደኞቹ ተው ማለት አለባቸው :: ምናልባት ተው ብለውት ከሆነ ጥሩ :: ተው ብለውታል የሚል አልደረሰኝም እና ነው:: ለማንኛውም ሙሀመድ ሲራጅ የተናገረው አማርኛው አልገባህም ማለት አለባቸው:: ነበረባቸው::  ምናልባት ከሱ የተሻለ የሚረዱ ከሆነ::  ይህ የሚያሳየው አንድም አጠቃላይ የመንሀጅ ግንዛቤያቸው ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ነው፡፡ ሌላም የስሜት ተከታዮች መሆናቸውን ነው:: በ ሶስተኛ ደረጃ የኢኽላስ ችግር መኖሩን ነው::  ይህችን ሀሳብ የምደጋግማት ሰዎቹ  በአንድ ጉዳይ ላይ የተለያየ ፍርድ ስለሚፈርዱ ነው:: ምሳሌ ማቅረብ ይቻላል::  በፎቶ ጉዳይላይ ራጂሁ አይቻልም ነው ብሎ ቢናገር ኢብን ሙነወር ሁሴን አስስልጢይ የተናገረውን ሰምተናል:: ይህንኑ ጉዳይ ጧሀ ኸድር  ቀረፃ ምንም አይነት አደጋ የለውም ብሎ ሲናገር  ሁሴን አስሰልጢይ አፋ ተለጉሟል:: ሌሎቹ ጓደኞቹም እንደዚሁ አፋቸው ተለጉሟል:: ታዲያ የት አለ አኽላሱ የት አለ ለዲን መቆርቆሩ :: ለናንተ ሲሆን ችግር የለውም ለሌሎች ሲሆን የተምይዕ መገላጫ ነው:: ሌላም ምሳሌ ማንሳት ይቻላል:: ኢብን መስኡ ዶች  ከኢኽዋኖች ጋር ፎቶ ተነሱ ብለው ጮሁ የነሱ ጓደኞች ሲነሱ ፀጥ ዝም ጭጭ አሉ:: እናንተ ጀግኖች የዲን ተቆርቋሪዎች ሆይ ተናገሩ እንጅ የት ሄዳ ጀግንነታችሁ እናንተ ጋር ሲሆን ተምይዕ የለም እንዴ:: ነውወይስ ስሜት ስላወራችሁ የጓደኛ ችግር አይታያቸሁም::  የሚነቃ  ይንቃ:: የሚያንቀላፉ የማያንም የግል ስሜት ማራገፊያ ይሆናል:: ጉዳዩ የመንሀጅ ከሆነ ለምን የተለያየ መመዘኛ ይኖራችኋል? ለምን የተለያየ መስፈሪያ ይኖራችኋል? በአንድ ሚዘን መዝኑ እንጂ :: በአንድ መስፈያ ስፈሩ እንጅ::  የምን መሽመድመድ ነው ? የምን  መልፈስፈስ ነው? ሌሎችን ላይ የምታሳዩትን ጀግንነት ጓደኞቻችሁ ላይ አሳዩን እንጂ :: ጀግንነታችሁ ናፈቀን እኮ:: እኔ ይህ ሁኔታችሁ የጤና አይመስለኝም :: የሕክምና ተቋም መወሰድ አለባችሁ:: አሏህ ኢንሷፋን ይስጠን ::
https://t.me/ibnusultan38

Telegram

Muhammed Sultan (أبو عائشة) Channel

( يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَل لَّكُمْ فُرْقَانًا وَيُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ ) الأنفال (29)

**ትንሽ ስለ ሰሞኑ**
2 months, 3 weeks ago

3⃣ተኛው ሙሐደራ  እና ለከለላ ወረዳ ሻፊ መስጂደል ፈትህ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
በ ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል
🤳**

ወንዲማማችነት

በወንዲም አቡ ፈወዛን አንዳሸኵር ሀፊዞሁሏህ
*🥀🥀
🥀🥀
🥀🥀
🥀  ሯ🥀
🥀🥀
*የላይቭ ሊንክ
⤵️*⤵️*⤵️**
https://t.me/tubaliligurebae?livestream
https://t.me/tubaliligurebae?livestream=2bab732e9ebb53ca4b

ግሩፕ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

Telegram

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه

***3⃣*****ተኛው** **ሙሐደራ እና ለከለላ ወረዳ ሻፊ መስጂደል ፈትህ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
2 months, 3 weeks ago

*2⃣ተኛው ሙሐደራ  እና ለከለላ ወረዳ ሻፊ መስጂደል ፈትህ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
በ ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል
🤳*

الواجب على كل امرأةٍ الحذر من التبرج والسُّفور وأسباب الفتنة؛
በሴት ልጅ ላይ ግደታው ከመገላለጥ እና አካሏን ከማጋለጥ መጠንቀቅ ነው በሚል

በወንዲም አቡ ሀፍሷ ሙሐመድ  ሀፊዞሁሏህ
*🥀🥀
🥀🥀
🥀🥀
🥀  ሯ🥀
🥀🥀
*የላይቭ ሊንክ
⤵️*⤵️*⤵️**
https://t.me/tubaliligurebae?livestream
https://t.me/tubaliligurebae?livestream=2bab732e9ebb53ca4b

ግሩፕ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

Telegram

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه

*****2⃣***ተኛው** **ሙሐደራ እና ለከለላ ወረዳ ሻፊ መስጂደል ፈትህ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
2 months, 3 weeks ago

የመጀመሪያው የሙሐደራ ፕሮግራም ሊጀመር ነው
ገባ ገባ በሉ

https://t.me/tubaliligurebae?livestream=2bab732e9ebb53ca4b

Telegram

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه

**የመጀመሪያው የሙሐደራ ፕሮግራም ሊጀመር ነው
3 months, 1 week ago
6 months ago

ጂዳ ገብቷል🌹
መዲና ዛሬ ይገባል
መካም ነገ ይገባል
ስለዚያ

🌹ጂዳዎች
🌹መዲናዎች
🌹መካዎች
ለመውሰድ  ተዘጋጁ እንዳያልፋችሁ
ጧኢፎች
**ጂዛኖቺም
የምትቀበሉ ከሆነ እልክላችኋለሁ

የጥቅምት ማር እና ቅቤ  ትፈልጋላችሁ
አዎ እንፈልጋለን ካላችሁ አናግሩኝ⤵️⤵️**
@Abu_Huzeyfa_Al_kelely
@Abu_Huzeyfa_Al_kelely

0930398677 // 0925255225 አቡ ሑዘይፋ በኢሞ፣በዋትሳፕ፣በቦቲም፣በቴሌግራም አናግሩኝ
ዝርዝር መረጃ ለገዢዎች
እንጀራ ማር    130 ሪያል
ወለላ ማር     150 ሪያል
የፀጉር እና የሚነጠር ቅቤ 100 ሪያል

ለማንኛው ወደ ቻናላችን እና ግሩፓችን ተቀላለቀሉ⤵️*⤵️
*ቻናል
➡️https://t.me/Seidyemarakrbot28
ግሩፕ➡️ https://t.me/Seidmar
ሼር ሼር

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago