Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

Sheih MohammedZain Zehredin

Description
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month ago
የእርዳታ ጥሪ

የእርዳታ ጥሪ

ሼክ አብዱለጢፍ ሸረፈዲን ከትግራይ ጦርነት ጋር ተያይዞ ለሁለት አመታት በአዋሽ አርባ እና በከሚሴ ከእስር ቤት በእንግልት ላይ ነበሩ። እስር ቤት ውስጥ በፀና መታመም የጀመሩ ሲሆን ከተፈቱ በኋላ በሀገረ በቱርክዬ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው የነበረ ሲሆን፣ አሁን ላይ የህክምና ወጪው ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ በዚህ በኮሚቴ በተከፈተ አካውንት ድጋፍ እንድታደርጉላቸው ጥሪ ቀርቧል

የአካውንት :- 1000392652788
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሸኽ ጡሃ ሸኽ መሀመድ
ሸኽ ሁሴን ሀሰን ሱሩር
ሸኽ አህመድ አሊ ሃሰን

1 month ago

Sira Page 93 እስላማዊ ኡማ አመሰራረት تاسيس المجتمع الاسلامي YouTube/ዩቱዩብ https://youtu.be/-U1kWLDcTqc Audio https://bit.ly/3931lQs Telegram/ቴሌግራም Facebook/ፊስቡክ

YouTube

Sira Page 93 እስላማዊ ኡማ አመሰራረት تاسيس المجتمع الاسلامي

1 month ago

በሳውዲ መማር ለምትፈልጉ!

በተለያዩ ዘርፎች ለባችለር ዲግሪ እና ከዛ በላይ የሳውዲ ስኮላርሺፕ ለማግኘት በሚከተለው ኦፊሴሊያዊ ድረገፅ https://studyinsaudi.moe.gov.sa
ላይ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን፤ የማመልከቻ ግዜው ከአፕሪል 21 እስከ 28 / 2024 ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እንመክራለን።

1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago

Announcement poster SPMC 2024-2025.pdf

Scholarship እድል ነው ወጣቶች እንዲጠቀሙ እናስተላልፍ። ባረከላሁ ፊኩም።

💻
ሙሉ ዝርዝሩ ዌብሳይቱ ላይ ስላለ የሚፈልግ ሰው ቶሎ ይጠቀምበት
አፕሪል 20 ,2024 በፊት

1 month, 1 week ago

ዘካተል ፊጥር ኢባዳ ነው ፣ ከኢድ ሰላት በፊት ለሚገባው ሰው ይስጡ

1 month, 2 weeks ago

https://youtu.be/tgpJ4KCYy0Q?si=628eMqyVJCdjIRAI

YouTube

ጥሩውን ጥሩ ነው መጥፎውን መጥፎ ነው የሚሉ ሰዎች ሊኖሩ ይገባል! || #በይናት || ክፍል 8 || በሸይኽ መሐመድዘይን || #መሐመድዘይን #ሀዲስ

#መሐመድዘይን #ሀዲስ #ፈታዋ #ተፍሲር ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!***👇*** Facebook***👉*** https://www.facebook.com/MohammedZainZh/ Telegram***👉*** https://t.me/Tefsir\_mohammedzainzh Telegram***👉*** https://t.me/Mohammedzainzh Tiktok***👉*** https://www.tiktok.com/@mohammedzeinzh Website ***👉***…

1 month, 2 weeks ago

Sira Page 89 ወደ መዲና መግባት الدخول في المدينة YouTube/ዩቱዩብ https://youtu.be/cL_wn-UtnAA Audio https://bit.ly/397wxxX Telegram/ቴሌግራም https://t.me/Mohammedzainzh/4574 Facebook/ፊስቡክ

YouTube

Sira Page 89 ወደ መዲና መግባት الدخول في المدينة

በሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል የሚተላለፉ አጠቃላይ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተለው ይፈልጉን ፌስቡክ ይከታተሉን https://www.facebook.com/MohammedZainZ ቴሌግራም ቻናል ጆይን ያርጉ https://t.me/Mohammedzainzh ትዊተር ትዊት ያርጉን https://twitter.com/MohammedZainzh ተምብለር https://www.tumblr.com/blog/mohammedzainzh…

1 month, 2 weeks ago
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago