ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን

Description
Mohammedzainzh
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

hace 1 mes, 1 semana
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን
hace 1 mes, 1 semana
hace 1 mes, 1 semana
3 ኛ ትምህርት የረመዳን ፆም ድንጋጌ …

3 ኛ ትምህርት የረመዳን ፆም ድንጋጌ የወሩ መግባት እና መውጣት እንዲሁም የሱና ፆሞች YouTube/ዩቱዩብ https://www.youtube.com/watch?v=cCuXPkhQ8Dw&list=PLSeCSFYim5bCzdhAjRhcsnnPMc9wj7OO-&index=3&t=1387s

Audio https://bit.ly/3dWSqSI

Telegram/ቴሌግራም

Facebook/ፊስቡክ

hace 3 meses, 2 semanas
hace 3 meses, 2 semanas
hace 3 meses, 2 semanas

ከሸይኽ ሙሓመድ ሓሚዲን (ዶ/ር) ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተሰጠ ምክር...
ተማሪዎቹን እንኳን ደህና መጣችሁ ብለው ከተቀበሉ በኋላ ስለ ደርጅቱ አመሰራረት እና አሁናዊ ሁኔታውን ካብራሩ በኋላ ለተማሪዎቹ የሚከተለውን ምክር ለግሰዋል።

“ይህ ድርጅት ተቋቁሞ በብዙ ውጣ ውረዶች ውስጥ አልፎ እዚህ ደርሷል እስካሁን 60 (ስልሳ) መሻይኾችን አስመርቆ በአሁኑ ሰዓት 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ተማሪዎቸን) ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል። የተቋሙን ራዕይ እና ተልኮ ለማሳካት በሚደረግ የእውቀት ቅብብሎሽ ሂደት ውስጥ ሁሉም በየዘርፉ ድርሻውን አውቆ በመውሰድ የሚጠበቅበትን ሊወጣ ይገባል። በዚህም ሂደት ውስጥ የቅብብሉ ሂደት ስር የሰደደ እና ዘመናትን የሚሻገር እንዲሆን የሚሰሩ ስራዎች ባጠቃላይ ግለሰቦች ላይ ያተኮሩ ሳይሆን ተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት ያደረጉ መሆን አለባቸው። ሰዎች ይደክማቸዋል ወይም ቀናቸው ሲደርስ ወደ አላሀ (ሱ.ወ) ይጠራሉ። ከተቋማት በላይ ሰዎችን የምናገዝፍ ሲሆን እነዚህ ሰዎች ሲደክሙ ወይም ወደ አላህ ጥሪ ሲደርሳቸው ተቋማቱ ይደክማሉ ብሎም ይዘጋሉ። እስካሁን በሄድንበት መንገድ ቀጣይነት ያለው እና በአንድ ሰው መኖር ላይ ህልውናው ያልተንጠለጠለ ተቋም ለመመስረት በማይመች ጎዳና ላይም ቢሆን ተጉዘን ለመገንባት ሙከራዎችን በማድረግ የተለያዩ የህብረተሰባችንን ክፍሎች በመጋበዝ ከተቋሙ የድርሻቸውን እንዲውስዱ እያደረግን እንገኛለን። ውድ ተማሪዎች እናንተም የምታበረክቱትን አስተዋጻኦ ሳታሳንሱ በዚህ ተቋም ውስጥ ያላችሁን ድርሻ ውሰዱ። የተቋም ግንባታው ባቡር ከ ሰባት ዓመት በፊት መንቀሳቀሱን ጀምሯል፤ አልሃምዱሊላህ እስካሁን አልቆመም ወደፊትም አይቆምም። ባቡሩ ማንንም ለመጠበቅ አይቆምም ኑ ተቀላቀሉን አብረን ወደ ግባችን እንሂድ”።

በመጨረሻም ተማሪዎቹ በሸይኽ ሙሐመድ የተሰጣቸውን ምክር ተቀብለው እና ለተደረገላቸው መስተንግዶ አመስግነው በድጋሚ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተመልሰው እንደሚመጡ ገልፀው ወደ ግቢያቸው ተመልሰው ሂደዋል።

©ዳዕዋ ቲቪ

hace 6 meses, 1 semana

የአጅሩሚያ ነህው ኪታብ በኢንግሊዘኛ ትርጉም

hace 6 meses, 1 semana

https://www.facebook.com/share/r/BfFFcYZz3ZkuZyoK/?mibextid=Ev0aEO

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

hace 6 meses, 1 semana
hace 6 meses, 2 semanas
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago