The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 4 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months, 1 week ago
? ሳንጃው የኢትዮ አርማ ? pinned a photo
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ::
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
?????????
? ሳንጃው የኢትዮ አርማ ? pinned «?Happy New year? ?መልካም አዲስ አመት ይሁንላች? ???????????? ???????????? ???? ? ? ? ? ? …»
?Happy New year?
?መልካም አዲስ አመት ይሁንላች?
????????????
????????????
????
? ?
?
?
?
?
?
? ?
?????
????
? ?
? ?
? ?
? ?
????
?
??
?
?
?
????
????
? ?
?
?
?
?
? ?
?????
??????????????
??????? ????
?ለመላው #Ethiopian አዲሱ
አመት የሰላም የፍቅር የደስታና የብልጽግና እንዲሆንላቹ እንመኛለን::???
? እንዲሁም ለሁላችንም መልካም የስራና የትርፍ ዘመን ያድርግልን::??????
? @jaddy1
? ሳንጃው የኢትዮ አርማ ? pinned a photo
ነፍስ ይማር
በጣም አሳዛኝ ዜና!!
ግፍ በአደባባይ
በአዲስአበባ ጎዳናዎች በገሀድ የተፈፀመ እውነተኛ አሰቃቂ ታሪክ
...የት እንዳለች በዉል አላወቀችም...
የምታዉቀው ነገር ቢኖር ጨምድዶ የያዛት ሠዉ ሊገላት እንደሚፈልግ ብቻ ነው፡፡
መሀል ከተማ ላይ ሽቅብ ዘቅዝቆ ፣ የዕሪታ ድምፇን እንደዛ
እያሰማች ፣ እግሮቿን ጨምድዶ ወደ ቤቱ ሲወስዳት....
አንድም የሚገላግል ሠዉ አለመገኘቱ አሳዝኗታል
እሷ ግን ተስፋ አልቆረጠችም ... የድረሱልኝ ጥሪዋን
ማሰማት ቀጥላለች... በአይኗ ጫፍ ... የፖሊስ ዩኒፎርም ያደረገ ሰዉ ያየች መሠላት ... ያለ የለለ
ጉልበቷን ተጠቅማ የድረሱልኝ ጥሪዋን እያሰማች ከእቅፋ ለመውጣት ሞከረች... ተሳካላትም... ይዟት
ከነበረው ጠንካራ መዳፍ ሾልካ ደረቁ አስፋልት ላይ ቁልቁል... ተፈጠፈጠች! የዕሪታ ጩኸቷን በቸልታ
ያለፋት መንገደኞች አሁን በደንብ አይተዋታል... ኧረ እንዷያውም ፖሊሱም አይቷታል...
ግን... ግን የአፍታም ዕረፍት ሣታገኝ ቀደም ብለው ጨምድደውይዘዋት የነበሩት እነዛ ጨካኝ መዳፎች
በድጋሚ ገላዋ ላይ አረፉ... እንዲያውም አጋቿ እግሮቿን የበለጠ እንዲያማት ፈልጎ በሚመስል ሁኔታ
ጠበቅ አድርጎ በመያዝ ጭንቅላቷን ሽቅብ ዘቅዝቆ ጉዞውን ቀጠለ፡፡ መንገደኞቹና ፖሊሱም ጩኸቷን
ከቁብሳይቆጥሩ ወደ ጉዳያቸው ተመልሰዋል፡፡
አሁን ተስፋ ለመቁረጥ እየተቃረበች ነው... አጋቿ ገልብጦ
ስለያዛት የሰውነቷ ደም ወደ ጭንቅላቷ ሲጎርፍ እየተሰማት
ነው፤ ሊያጥወለውላትም ፈልጓል፡፡ ማንም አያድናትም...
ይሄኔ "ይቺ አገር ግን ወዴት እያመራች ነው?" የሚለውን
የገብረወልድ አባባል አስታወሰች...ራሷንም ለሚጠብቃት ሞት ማዘጋጀት ጀመረች...
.
.
.
.
.
አይ ዶሮ ሆኖ መፈጠር...
*
በዘመን መለወጫ በኢድ እና በመስቀል በዓላት ለሚሰውት ዶሮዎች ይሁንልኝ . .
ነፍስ ይማር ;!!
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ተኛ ሳምንት ጨዋታ
ደደቢት ? ከ ? ቅዱስ ጊዮርጊስ
? ግንቦት 25
?እሁድ 9 ሰአት ?
በመቐለ ስታዲየም ?
- የወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ቡድን በአስራ አምስተኛ ሳምንት ከፈረሰኞቹ ጋር ባካሄደው ጨዋታ ተገቢ ያልሆነ ተጫዋች በማሰለፉ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ግብ ተቀንሶበታል።
፡
-በዚህ መሠረት የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ከመሪዎቹ ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ ሦስት ሊጠብ ችሏል።
Next match
Defense vs s.t George
? Saturday 11/2011
? 10 o'clock
? ADISS ABEBA STADIUM
✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 4 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months, 1 week ago