Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

Description
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months, 2 weeks ago

የእድሜ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማለትም
1.የልደት ካርድ
2.የክትባት ካርድ
3.የት/ቤት በሰርተፍኬት 3ተከታታይ በተባላችሁት መሠረት ከጥቂት ተጨዋቾች በቀር የላካችሁ መሆኑ ይታወቃል ። በዚህ መሠረት በተመዘገባችሁበት የእድሜ ካታጎሪ መሠረት የእድሜ ማጣሪያ አድርገናል ።በመሆኑ የተወሰኑ ተጨዋቾች እድሜያቸው ከተመዘገቡበት የእድሜ እርከን ከፍ ያለ ሆኖ የተገኘ በመሆኑ በቀጣይ በመጨረሻው ምልመላ ወቅት
በእድሜያቸው የሚመለመሉ ይሆናል።
ቀጣዩ እና የመጨረሻው ምልመላ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ተነጋግረን በየ እድሜያችሁ ባሉ ክለቦች በሚጋበዙበት በደብል ፓስ በኩል የሚመጡ እድሎችን የምታገኙበትን የመጨረሻውን ዙር ባማረ የመዝጊያ ፕሮግራም ስለምንዘጋ እስከምንጠራችሁ እና ቀኑን እስከምናሳውቃችሁ ባላችሁበት ጠንክራችሁ በመስራት ትምህርታችሁ ላይ ትኩረት በማድረግ እንድትጠብቁ እያሳወቅን የምትገኙበትን እና የሚሰራ ስልክ ቁጥር ከነ ሙሉ ስማችሁ በመፃፍ በ0928127575 እስከ እሁድ 24/06/2016 ድረስ በቴክስት እንድትልኩ እናሳስባለን።ፓስፖርት የላካችሁ ተጨዋቾች አርብ 22/06/2016 በ 0928477575
ከጠዋቱ 3:30 እስከ12:00 ብቻ እንድትደውሉ እና መረጃ እንድትወስዱ እናሳውቃለን

2 months, 3 weeks ago

ሰላም እንደምን አደራችሁ ፓስፖርት የላካችሁትን አይተናል አሁን ደግሞ ፓስፖርት የሌላችሁ ዛሬ በ16/06/2016 እና ነገ በ17/062016 ብቻ እጃችሁ ላይ ያለ የእድሜ ማስረጃ እድሜ ያለበት ቦታእና ስማችሁ በደንብ እንዲታይ በማድረግ ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስካን አድርጋችሁ እንድትልኩልን።
ከዚህ በታች ካሉት ማስረጃዎች 1ዱን እንድትልኩ እናሳስባለን ።
1.የልደት ካርድ
2.የክትባት ካርድ
3.የት/ቤት ሰርተፍኬት ተከታታይ 3
ማለትም የ1ኛ ክፍል የ2ኛ ክፍል እና የሶስተኛ ወይም ከዛ በላይ የሆነ ተከታታይ።ወይም ሌላ ካለ

ቅዳሜ እና እሁድን እንድታመጡ የጠየቅንበት ምክንያት እነዚህን ማስረጃዎች ህገወጥ በሆነ ምክንያት ለማውጣት ሙከራ እንዳታደርጉ እና ላላስፈላጊ ወጪዎች እንዳትዳረጉ በማሰብ እንድትረዱ መሆኑን እየገለፅን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የማንቀበል መሆኑን ተረድታችሁ እጃችሁ ላይ ያለውን መረጃ ብቻ እንድትልኩ እናሳስባለን ።የመላኪያ ቁጥር
0928127575 በቴሌግራም ላኩ።

2 months, 3 weeks ago

ስማችሁ ከላይ የተገለፀው እና ፓስፖርት እንድትልኩ መልዕክት የተላለፈላችሁ የደብል ፓስ ቤተሰቦች በመጀመሪያ የተሰጠው ቀን እስከ ዛሬ 12 ሰዓት ብቻ እንደሆነ እንድትገነዘቡ እና ከዛሬ በኋላ የማንቀበል መሆኑን እንድታውቁት እናሳስባለን ። በመቀጠል ፓስፖርት ያልንበት ምክንያት ለቀጣዩ ምልመላ ስትመጡ ለመረጃ እንዲጠቅመን እና እድሜያችሁን ለማጣራት ሲሆን ጥቂት ተጨዋቾች ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንት ማማሟላት ከቻሉ ብቻ በቅርቡ ላለን ጉዞ እድሉን የምናመቻችላቸው ይሆናል። ለሌሎች ተመልማዮች እና ፓስፖርት ለሌላቸው በቀጣይ በሚኖሩን ውድድሮች የመጨረሻውን ዙር ካለፉ በድጋሚ አስፈላጊውን ድጋፍ በእኛ በኩል እንደሚደረግላቸው እያሳሰብን ፓስፖርት ለማውጣት ደብዳቤ መፃፍ እንደማንችል ከወዲሁ እንድትገነዘቡ እንወዳለን።በተጨማሪም ከዛሬ 15/06/201612 ሰዓት በኋላ የማንቀበል ሲሆን ፓስፖርት ለሌላችሁ እድሜያችሁን ለማጣራት ሌላ መንገድ የምንጠቀም መሆኑን እናሳስባለን ።
ቀጣይ የምትመጡበትን ቀን እስከምናሳውቃችሁ በትዕግሥት እንድትጠባበቁ እናሳውቃለን ።

3 months ago

ማሳሰቢያ ፦ ምልመላው ከ4 አሰልጣኞች ቢያንስ 3 አሰልጣኝ የመረጣቸው ብቻ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን እናሳውቃለን ።

3 months ago

U-15
1.ናኦል ነጋሽ
2.ናታኒም መንገሻ
3.ፍራኦል ሂርጶ
4.ሮቤል መክብብ
5.አናንያ አንተነህ
6.ያፌት መኮንን
7.ናትናኤል ቢንያም
8.ሄኖክ ብርሃኑ
9.ምህረቱ አየለ
10.ባህረዲን ቱና
11.ዮናታን ንጉሴ
12.ዳዊት ናታ
13.ያፌት አዲሱ
14.ማርሊ ሮናልድ
ሀ-17
1.ዳግም ጉታ
2.ናትናኤል ገ/እግዚአብሔር
3.አሚር መሀመድ
4.ረመዳን ቡሽራ
5.ቶማስ መኮንን
6.ካን ቡም
7.ተመስገን ተስፋዬ
8.አሚር ኤሊያስ
9.ሁሴን ሚስባህ
10.እስማኤል ቢላል
11.ዚያድ ጀማል
12.ሙባረክ ባህር
13.ይሰሀቅ አብረሀም
14.ዮሀንስ ሀብቴ
U 20
1.ሄኖክ ፀጋዬ
2.ሬምቦ ቢጫቃ
3.አምረላ ሙስጠፋ
4.ዳንኤል በልዳ
5.ማንያዘዋል ነጋሽ
6.ኪሩቤል አበበ
7.ያሬድ አበራ
8.ቅዱስ አድነው

3 months ago

ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው ተጨዋቾች ወደቀጣዩ እና የመጨረሻው ዙር ያለፋችሁ ሲሆን ከነገ ሰኞ 11/06/2016ዓ.ም- አርብ 15/06/2016 ዓ.ም ድረስ በ0928127575 በቴሌግራም የፓስፖርታችሁን ፎቶ ያለበትን ገፅ ስካን በማድረግ እንድትልኩ ስንል እናሳስባለን ።

3 months ago

የደብል ፓስ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ሲያደርግ በነበረው ምልመላ ወደ መጨረሻው ዙር ያለፋት ተመልማዮች ታውቀዋል ።በዚህ ምልመላ ወቅት ወደቀጣዩ ዙር ያላለፉ ተመልማዮች እዚህ በመድረሳቸው ሊበረታቱ የሚገባቸው ሲሆን በቀጣይ የእግር ኳስ ህይወታቸው ስኬታማ እንደሚሆኑ ከፍተኛ እምነት ያለን ሲሆን ትልቅ ተስፋም አላችሁ ከትምህርታቸሁ ጎን ለጎን ጠንክራችሁ ከሰራችሁ የምትፈልጉበት ቦታ መድረስ የምትችሉ ወጣቶችን መመልከት ችለናል።ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፋችሁም በቀጣይ ማለፍ አለማለፍ ሊኖር ይችላል አለማለፍ ግን መውደቅ ሳይሆን ለቀጣይ ህይወት ማስተካከል ያለባችሁን አስተካክላችሁ ጉዟችሁን እንድትቀጥሉ መማሪያ እንዲሆናችሁ እንድትገነዘቡ እንፈልጋለን ።

3 months ago

ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው እድሜያችሁ ከ18 -20 የሆነ ተጨዋቾች አርብ በ በ8/06/2016 መገናኛ በሚገኘው 24 ሜዳ ከጠዋቱ 4:30 ላይ ትጥቅ ይዛችሁ ለመጨረሻው ዙር ለማለፍ በሚደረገው ምልመላ ላይ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን ።
1.አብድልለጢፍ ነጂዳ
2.አልአዛደነቀ
3.ሮዳስ ገረመው
4.ሳሙኤል ሻምበል
5.አባቱ ያያ
6.ቅዱስ አድነው
7.ሄኖክ ፀጋዬ
8.ማንያዘዋል ነጋሽ
9.ሚኪያስ ሚሊዮን
10.ራጂ ታምሩ
11.አብይ ዮሴፍ
12.ኤርሚያስ አሻግሬ
13.ኪሩቤል አበበ
14.ናትናኤል ፀጋዬ
15.ሙሰሀብ አብድልፈታ
16.ያሬድ አበራ
17.ፈይሰል ከማል
18.ይሰሀቅ በቀለ
19.ሱራፌል አዲሱ
20.ዳንኤል ተክለሀይማኖት
21.ሬንቦ ቢጫቃ
22.ቃለአብ ሰለሞን
23.ሚኪያስ የተሻ
24.ሠመረአብ ፍሰሀ
25.አንዱአለም ውብሸት
26.ካሊድ ኤልያስ
27.ዮሴፍ ለማ
28.መክብብ ተክሌ
29.ዱሬሳ አራርሶ
30.ልዑል ግርማይ
31.ያዕቆብ መለሰ
32.ዳንኤል በልዳ

3 months ago

ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው እድሜያችሁ 14 እና 15 የሆነ ተጨዋቾች አርብ በ በ8/06/2016 መገናኛ በሚገኘው 24 ሜዳ ከጠዋቱ 3:30 ላይ ትጥቅ ይዛችሁ ለመጨረሻው ዙር ለማለፍ በሚደረገው ምልመላ ላይ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን ።

1.አይመን ሰፋ
2.ፍቅር አብይ
3.ቅዱስ ይድነቃቸው
4.አዶናይ አለም
5.በረከት ማሩ
6.ናትናኤል ቢንያም
7.ፍቅረአብ አያሌው
8.ዳግማዊ ዮሀንስ
9.ፍራኦል ሂርጶ
10.ማርዲሮስ ሳምሶን
11.ቶሎሳ ዘውዱ
12.ናታኒም መንገሻ
13.ኤርሚያስ ወርቁ
14.ዛብሎን አሊ
15.አዶናይ ሀብቴ
16.እስራኤል ሽመልስ
17.ባሮክ አብይ
18.ማርሌ ሮናልድ
19.ይዲዲያ ዘውዱ
20.ያፌት መኮንን
21.ዮናታን ንጉሴ
22.ዳዊት ናታ
23.ሙባረክ አማን
24.በረከት ፍሰሀ
25.በረከት ሃይለሚካኤል
26.አብድልሀሚድ ባህሩ
27.ያቤፅ ዳንኤል
28.ከድር ሁሴን
29.እዩኤል አዳነ
30.ናኦል ነጋሽ
31.ያብቃል እሰዬ
32.አብረሀም ደረጄ
33.አዲብ አክረም
34.ምህረቱ አየለ
35.ማሩፍ በድሩ
36.ዳግም ዘውዱ
37.ሱራፌል ለገሰ
38.አናንያ አንተነህ
39.ሮቤል መክብብ
40.ያሜን ታሪኩ
41.ባህረዲን ቱና
42.ልዑል በቀለ
43.ሄኖክ ብርሀኑ
44.እስማኤል ሀሰን
45.ዳግም ሞላ
46.ኬብሮን ሰለሞን
47.ያፌት አዲሱ

5 months, 1 week ago

https://vm.tiktok.com/ZM6YAQrRB/

TikTok

TikTok · Double pass Football academy

Check out Double pass Football academy's video.

DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago