DOUBLE PASS FOOTBALL ACADEMY

Description
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 4 days, 16 hours ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks, 4 days ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 8 months, 3 weeks ago

4 months, 1 week ago
5 months, 3 weeks ago

ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው ተጨዋቾች ሰኞ ሀምሌ 1 /2016
7:30 ላይ ትጥቃችሁን ይዛችሁ ግዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን ።
U-15
1.ናኦል ነጋሽ
2.ናታኒም መንገሻ
3.ፍራኦል ሂርጶ
4.ሮቤል መክብብ
5.አናንያ አንተነህ
6.ያፌት መኮንን
7.ናትናኤል ቢንያም
8.ሄኖክ ብርሃኑ
9.ምህረቱ አየለ
10.ባህረዲን ቱና
11.ዮናታን ንጉሴ
12.ዳዊት ናታ
13.ያፌት አዲሱ
14.ማርሊ ሮናልድ

5 months, 4 weeks ago

ከላይ ስማችሁ የተጠቀሰው ተጨዋቾች ሰኞ 3:00 ሲኤምሲ ባንክ ሜዳ ትጥቃችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን ።

5 months, 4 weeks ago

ሀ-17
1.ዳግም ጉታ
2.ናትናኤል ገ/እግዚአብሔር
3.አሚር መሀመድ
4.ረመዳን ቡሽራ
5.ቶማስ መኮንን
6.ካን ቡም
7.ተመስገን ተስፋዬ
8.አሚር ኤሊያስ
9.ሁሴን ሚስባህ
10.እስማኤል ቢላል
11.ዚያድ ጀማል
12.ሙባረክ ባህር
13.ይሰሀቅ አብረሀም
14.ዮሀንስ ሀብቴ
15.ማንያዘዋል ነጋሽ
16.ኪሩቤል አበበ
17.ቅዱስ አድነው

6 months, 1 week ago

ፓኬጁ የሚያካትተው
የማይረሳ ጊዜን ከአለም አቀፍ የእግር ኳስ ማህበረሰብ ጋር ያሳልፋሉ
የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ኮከብ ተጨዋች ሚካኤል ሳልጋዶ ጨምሮ በርካታ ታወቂ ተጨዋቾች ይገኙበታል
የኒውካስትል ፣ የስዋንሲ ሲቲን ጨምሮ በስፔን ላሊጋ የሚሳተፉ ክለቦች መልማዮች ይገኛሉ
ከ ሁለት ወር ስልጠና ጋር በፕሮፌሽናል አሰልጣኞች እና በተሟላ የአሰልጣኞች ስታፍ ፊዚዮ ቴራፒስትን ያካተተ
ስልጠናው
በሜዳ ላይ እና በክፍል ውስጥ በንድፈ ሀሳብ የተደገፈ ልዩ ስልጠና ይሰጣል
ተጋባዥ አሰልጣኞች እና የብሄራዊ ቡድን ተጨዋቾች የህይወት ተሞክሮዎችን ያካፍሏቸዋል
የስልጠናው ይዘቶች
Techniqu
tactic
fitness
pshychology
በዱባይ ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች
በዱባይ የ5 ቀን ቆይታ
በባለ4 ኮከብ ሆቴል ቁርስ፣ምሳ እና እራትን ጨምሮ
በዱባይ በተመረጡ ቦታዎች የመዝናኛ ጊዜን የማይረሳ የቡድን መዝናኛ
ሙሉ የስፖርት ትጥቅ
የትራንስፖርት ደርሶ መልስ ትኬትን
ጨምሮ 250,000 ብር
0920709129 ይደውሉ እና ይመዝገቡ

10 months ago

የእድሜ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማለትም
1.የልደት ካርድ
2.የክትባት ካርድ
3.የት/ቤት በሰርተፍኬት 3ተከታታይ በተባላችሁት መሠረት ከጥቂት ተጨዋቾች በቀር የላካችሁ መሆኑ ይታወቃል ። በዚህ መሠረት በተመዘገባችሁበት የእድሜ ካታጎሪ መሠረት የእድሜ ማጣሪያ አድርገናል ።በመሆኑ የተወሰኑ ተጨዋቾች እድሜያቸው ከተመዘገቡበት የእድሜ እርከን ከፍ ያለ ሆኖ የተገኘ በመሆኑ በቀጣይ በመጨረሻው ምልመላ ወቅት
በእድሜያቸው የሚመለመሉ ይሆናል።
ቀጣዩ እና የመጨረሻው ምልመላ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ተነጋግረን በየ እድሜያችሁ ባሉ ክለቦች በሚጋበዙበት በደብል ፓስ በኩል የሚመጡ እድሎችን የምታገኙበትን የመጨረሻውን ዙር ባማረ የመዝጊያ ፕሮግራም ስለምንዘጋ እስከምንጠራችሁ እና ቀኑን እስከምናሳውቃችሁ ባላችሁበት ጠንክራችሁ በመስራት ትምህርታችሁ ላይ ትኩረት በማድረግ እንድትጠብቁ እያሳወቅን የምትገኙበትን እና የሚሰራ ስልክ ቁጥር ከነ ሙሉ ስማችሁ በመፃፍ በ0928127575 እስከ እሁድ 24/06/2016 ድረስ በቴክስት እንድትልኩ እናሳስባለን።ፓስፖርት የላካችሁ ተጨዋቾች አርብ 22/06/2016 በ 0928477575
ከጠዋቱ 3:30 እስከ12:00 ብቻ እንድትደውሉ እና መረጃ እንድትወስዱ እናሳውቃለን

10 months ago

ሰላም እንደምን አደራችሁ ፓስፖርት የላካችሁትን አይተናል አሁን ደግሞ ፓስፖርት የሌላችሁ ዛሬ በ16/06/2016 እና ነገ በ17/062016 ብቻ እጃችሁ ላይ ያለ የእድሜ ማስረጃ እድሜ ያለበት ቦታእና ስማችሁ በደንብ እንዲታይ በማድረግ ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስካን አድርጋችሁ እንድትልኩልን።
ከዚህ በታች ካሉት ማስረጃዎች 1ዱን እንድትልኩ እናሳስባለን ።
1.የልደት ካርድ
2.የክትባት ካርድ
3.የት/ቤት ሰርተፍኬት ተከታታይ 3
ማለትም የ1ኛ ክፍል የ2ኛ ክፍል እና የሶስተኛ ወይም ከዛ በላይ የሆነ ተከታታይ።ወይም ሌላ ካለ

ቅዳሜ እና እሁድን እንድታመጡ የጠየቅንበት ምክንያት እነዚህን ማስረጃዎች ህገወጥ በሆነ ምክንያት ለማውጣት ሙከራ እንዳታደርጉ እና ላላስፈላጊ ወጪዎች እንዳትዳረጉ በማሰብ እንድትረዱ መሆኑን እየገለፅን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የማንቀበል መሆኑን ተረድታችሁ እጃችሁ ላይ ያለውን መረጃ ብቻ እንድትልኩ እናሳስባለን ።የመላኪያ ቁጥር
0928127575 በቴሌግራም ላኩ።

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 4 days, 16 hours ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks, 4 days ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 8 months, 3 weeks ago