Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Abdulgefar Sherif

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

10 months, 3 weeks ago
እንስሳትን ማረድ ወደ አላህ ከሚያቃርቡን የእለቱ …

እንስሳትን ማረድ ወደ አላህ ከሚያቃርቡን የእለቱ ታላላቅ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ነው።

فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ

“ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም”

ትእዛዙ ለኛው ብሎ እንጂ ከእርዳችን እሱ የሚያገኘው ጥቅም የለም።

لَن یَنَالَ ٱللَّهَ لُحُومُهَا وَلَا دِمَاۤؤُهَا وَلَـٰكِن یَنَالُهُ ٱلتَّقۡوَىٰ مِنكُمۡۚ كَذَ ٰ⁠لِكَ سَخَّرَهَا لَكُمۡ لِتُكَبِّرُوا۟ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَىٰكُمۡۗ وَبَشِّرِ ٱلۡمُحۡسِنِینَ

“አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡”

ኢደል አድሃ የአላህን ትዕዛዝ የምንፈፅምበት ከቤተሰቦቻችን ከዘመዶቻችን እንዲሁም ከምስኪኖች ጋር አብረን የምንደሰትበት በነብዩ ኢብራሂም የተጀመረ ድንቅ የመታዘዝ ተምሳሌታዊ ኢባዳን የምናከናውንበት በዓል ነው።

እንኳን ለ1444ኛው አመተ ሂጅራ የኢድ አልአድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ። የሰላምና የህብረት፣ የመተዛዘን የፍቅር በዓል እንዲሆንልን ተመኘሁ።

https://t.me/+16kPTqOEQUwxM2I0

11 months ago
وَٱلْفَجْرِ. وَلَيَالٍ عَشْرٍ.

وَٱلْفَجْرِ. وَلَيَالٍ عَشْرٍ.

"በጎህ እምላለሁ፡፡በዐሥር ሌሊቶችም፡፡"

አላህ የማለባቸው እነዚህ ቀናት የዙልሂጃ የመጀመሪያዎቹ አስሩ ቀናቶች እንደሆኑ ሙፈሲሮቹ ይገልፃሉ። በርግጥም አላህ የሚምለው በመረጣቸው ነገራት ነው። በመሆኑም በነዚህ በተመረጡ የዙልሂጃ ቀናቶች በአላህ መንገድ ወጥቶ የቀረ ሰው ሲቀር በዚች ጊዜ እንደሚሰራ ኢባዳ በላጭ የሆነ የለም ብለው ረሱሉ የነገሩንን ጊዜ በተለያዩ ኢባዳዎች በመበርታት አጅራችን የምናበዛበትና

"اليومَ أكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وأَتْمَمْتُ علَيْكُم نِعْمَتي ورَضِيتُ لَكُمُ الإسْلَامَ دِينًا"

"ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡"

የሚለው አንቀፅ የወረደበትን የአረፋ ቀን (ዘጠናኛዋን ቀን) ፆመን የሁለት ዓመት ወንጀላችን የሚያስምርልንን አጋጣሚ እንዲወፍቀን አላህን እንለምነዋለን እሱ ሁሉንም አዋቂ መሀሪ ነውና ይወፍቀን፤ በዱአም እንበርታ።

11 months, 1 week ago

‎اللَّهُمَّ إنَّا نَسْأَلُكَ في سَفَرِنَا هذا البِرَّ وَالتَّقْوَى، وَمِنَ العَمَلِ ما تَرْضَى، اللَّهُمَّ هَوِّنْ عَلَيْنَا سَفَرَنَا هذا، وَاطْوِ عَنَّا بُعْدَهُ، اللَّهُمَّ أَنْتَ الصَّاحِبُ في السَّفَرِ، وَالْخَلِيفَةُ في الأهْلِ

"አላህ ሆይ በጉዟችን አንተን መፍራትን እና መልካም ስራን፣ የምትደሰትበትንም ስራ እንጠይቅሃለን። አላህ ሆይ ጉዟችንን ቀላል አድርግልን ርቀቱንም አሳጥርልን። አላህ ሆይ በጉዞ ላይ ያለህ አጋራችንና የቤተሰባችን ጠባቂ ነህ::"

11 months, 2 weeks ago
Abdulgefar Sherif
11 months, 2 weeks ago
11 months, 2 weeks ago

‎وَٱسۡتَغۡفِرُوا۟ رَبَّكُمۡ ثُمَّ تُوبُوۤا۟ إِلَیۡهِۚ إِنَّ رَبِّی رَحِیمࣱ وَدُودࣱ

‎وَهُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلۡوَدُودُ

«ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ ከዚያም ወደርሱ ተመለሱ፡፡ ጌታዬ አዛኝ ወዳድ ነውና (አላቸው)፡፡[11:90]

እርሱም ምሕረተ ብዙ ወዳድ ነው፡፡[85:14]

11 months, 2 weeks ago
Abdulgefar Sherif
11 months, 2 weeks ago
Abdulgefar Sherif
11 months, 3 weeks ago
Abdulgefar Sherif
12 months ago

#በህፃናት ላይ ለሚደርሱ ጥቃቶች መወሰድ ያለባቸው የቅድመ ጥንቃቄ እርምጃዎች

• ለልጆች ጊዜ መስጠት፡- ለማዝናናት፤ለመመካከርና ለመረዳዳት
• ትክክለኛ የልጅ አስተዳደግ ስርዓትን መማርና መተግበር
• ትዕግሰትን መላበስ
• የቁጣ መቆጣጠሪያ ዘዴን መማር
• ጭንቀትንና ውጥረትን ለማርገብ የሚረዱ ክህሎትቶችን ማዳበር
• ሲያጠፉ ለመቅጣት ፍትሐዊ የቅጣት አማራጮችን ብቻ መጠቀም
• የከፋ የልምድ ችግርና በአጋጣሚ የሂወት ውጥንቅጥ መውጣት ካጋጠመ ባለሙያ ማማከር

በአጠቃላይ በህፃናት ላይ የሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት ማለት በማንኛውም ሰው ላይ ያለ ስምምነት፤በማታለል፤በመሸወድ፤በጉቦ፤በጉልበት ወይም በማስፈራራት የሚፈፀም ፍፁም ግብረገብነት የጎደለው ተግባር ነው፡፡ ጥቃቱ ሲፈፀም ህገወጥ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ራሳቸውን ለመከላከል ምንም አቅም በሌላቸውና በተፈጥሮ ሰውነታቸው ዝግጁ ያልሆኑ ህፃናት ላይ ሲሆን ደግሞ የበለጠ የከፋና እጅግ የመረረ ይሆናል፡፡
ፆታዊ ጥቃቶች በአጠቃላይ በ3 ተከፍለው ሊታዩ ይችላሉ እነሱም
-በቃል
-በስነ ልቦና ወይም በቀጥታ በአካል ሊፈፀም ይችላል።

የሚከተሉት ክስተቶች በሙሉ እንደ ጥቃት ይቆጠራሉ
• ህፃናትን በቃላት ከወሲብ ጋር በተያያዙ ቃላት መጥራት ማውራትና መቀለድ
• የወሲብ ፋላጎት በተሞላበት አሳሳም ህፃናትን መሳም
• የህጻናቱን ዕፍረተ ገላ መነካካትና መጎንተል
• የወጣት ሴት ልጆችን ጡት ዳሌና የመሳሰሉት ስፍራዎችን መነካካት
• የራስን ዕፍረተ ገላ ልጆች እንዲነካኩ ወይም እንዲመለከቱ ማስገደድ
• ህጻናት ዕፍረተ ገላቸውን እንዲያሳዩ ማስገደድ
• ልጆች እየታጠቡ ሳለ መከታተልና ራቁታቸውን ለማየት መፈለግ
• ልጆችን ልቅ ፊልሞችን (pornography)እንዲመለከቱ መጋበዝና መተው
• ህጻናትን ለዝሙት ተዳዳሪነት ማከራየት
• በማስፈራራትም ይሁን በማባበል የሚፈፀም ማንኛውም ጥቃት
#የፆታ ጥቃት ፈፃሚ ግለሰቦች ሊያሳዩ የሚችሉት ባህሪ
• ከልጆች ጋር ያላቸው ፍቅር የበዛና ተለይቶ የሚታይ
• ልጆችን ለመቆጣጠር ልዩ ተሰጥዖ ይስተዋልባቸዋል
• በድንገት የሚለዋወጥ ባህሪ (ሙድ)ባለቤት መሆን
• ስህተትን ወይም ኃለፊነትን ለመቀበል በፍፁም ፍቃደኛ ያለመሆን
• ሌሎችን መጠንቀቅ ማብዛት/በተለይ ሲተቹ ማካበድና መረበሽ/
• በመጠጥ ወይም በሀሺሽ ራስን ለመርሳት እስከሚያስችል ድረስ መጠጣት ወይም መጠቀም
• ያጠቁትን ልጅ ቤተሰብ ማዋረድና መሳደብ ማዘውተር
• ራስን ዘወትር ንፁህ አድርጎ ማቅረብ በአንፃሩ ሰዎች መልካም አያስቡም እኔን አይወዱኝም ወዘተ በማለት ሌሎችን መተቸት
• ልጆችን ላሉበት ሁኔታ ተጠያቂ ማድረግ

በቀጣይ ጥቃት የደረሰባቸው ህጻናት የሚያሳዩትን ምልክቶች እናያለን

https://t.me/+16kPTqOEQUwxM2I0

Like our Facebook page

https://www.facebook.com/ASherifET/

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago