Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ተግባራዊ ክርስትና

Description
ይህ ቻናል በዋነኝነት በዘር፣በራስ ሐጢያት እንዲሁም በቅንአትና በምቀኝነት በሰውነታችን ሸምቀው ፍልሚያ ለገጠሙን ጠላቶቻችን እርኩሳን መናፍስት የመልስ ምት የምንሰጥበት እግዚአብሔርን አምነን ከእስራታቸው የምንወጣበት ድንግል ማርያምን አማላጅ አርገን የምንክድበት መላእክትን ተራዳኢ አርገን ቅዱሳንን ይዘን ከመንገዳችን የምናስወጣበት ከስም ወደ ተግባር ኦርቶዶክሳዊነት የምንመጣበት የተግባር ቤታችን ነው።
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month, 3 weeks ago
**እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን*****🍃***

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🍃

1 month, 3 weeks ago
**ማታ በኢትዮጵያ 1:30 ላይ ሁላችሁም እዳቀሩ …

ማታ በኢትዮጵያ 1:30 ላይ ሁላችሁም እዳቀሩ ለጓደኞቻችሁ ሊንክ ሽር ሽር

1 month, 3 weeks ago

*❤️ በፍቅር ላዚምህ ❤️*

በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ
በደም የገዛኽኝ ባለ ውለታዬ
በቃዬል ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ
በቀናው መንፈስህ ወደ ጽድቅህ ምራኝ

በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ
ወንድሜን ጠልቼ ካንተ ፊት መቆሜ
ጻድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ
ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ
ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ

ዙርያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ
ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ
ማረኝ እና ይብቃኝ ለሐጥያት መዝመቱ
ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ
ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ

አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ
በእጄ ማልነካውን ለሰው እያሸከምኩ
በቃሌ ጠርቼህ በግብሬ እረገምኩህ
በአስመሳይ ማንነት እየሸነገልኩህ
በአስመሳይ ማንነት እየሸነገልኩህ

ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ
ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ
ማረኝ እና ይብቃኝ ለሐጥያት መዝመቱ
ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ
ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ

ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

🌺🌺🌺🌺🤲🤲🤲**

2 months ago

#ትዝ **አለኝ በላዔ ሰብ"

ትዝ አለኝ በላዔ ሰብ ሰምቼ ታምርሽን ድግል እሰጣለሁ ለጠራ ስምሽን እመጸውታለሁ ለጠራስምሽን

ተሰው ተገለለ ብዙ ነፍስ አጥፍቶ በምልጃሽ ተማረ ጥርኝ ውኃ ሰቶ ስምሽ ጉልበት አለው ጨካኙን ያራራል ስለመዓምላክ ብሎ ደሀው ጠግቦ ያድራል (2)

ዘማሪ ቴዎዲሮስ ዮሴፍ

🤲 🌿 🤲 🌿🤲
🌺 🌺 🌺**

2 months ago
**እንኳን አደረሳች አደረስን ***🌺********💐***

እንኳን አደረሳች አደረስን 🌺*💐***

2 months ago

**ማርያም ማርያም ልበልሽ " (2)

ማርያም ማርያም ልበልሽ አልጠግብም ስምሽን አንቼ
ባንቺ ነው ክፉን ያለፍሁት እመአምላክ ስምሽን ጠርቼ
ባንቺ ነው መልካሙን ያየሁት እናቴ ስምሽን ጠርቼ

"ማርያም" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)

🤲🤲🤲🤲
🌿🌿🌿🌿
🌺🌺🌺🌺**

4 months ago

https://youtu.be/2u9s_IILv2Y?si=vWZ_2xADzSJTEoyZ

YouTube

ሁለተኛ መፅሐፈ ነገስት (ካልዕ) በወንድማችን ፍፁም ታመነ EOTC Bible study

4 months ago

**ሆረ ኢየሱስ

ሆረ ኢየሱስ/2/
እምገሊላ/3/ ሀበ ዮርዳኖስ
ሄደ ኢየሱስ/2/
ከገሊላ/3/ ወደ ዮርዳኖስ
አዝ-----
ኢየሱስ ሊጠመቅ መጣ ከገሊላ
ዮርዳኖስም ሸሸ ሄደ ወደሃላ
ተፈወሰ/3/ ያዳም ልጅ በመላ

እም ገሊላ/3/ሀበ ዮርዳኖስ
አዝ-----
አብም መሰከረ ተገልጦ ነገረ
የባህሪ አምላክ እግዚአብሄር ነው አለ
መንፈስ ቅዱስ በርግብ ተገልጦ ሲበር
መሰከረ/3/የወልድን ክብር
አዝ-----
የእዳ ደብዳቤው አለ ዮርዳኖስ
ፅፈቱ ተሻረ ተጠምቆ ኢየሱስ
ተሰረዘ/3/የአዳም ልጅ ክስ
አዝ-----
ሚስጥረ ስላሴ ታየ በገሀድ
በባሪያው ሲጠመቅ እግዚአብሄር ወልድ
ተይዞልን/3/በፍቅር ገመድ🌹🌹

=====+
🌹👏🌸👏🌹👏🌸

===💚💛**

4 months ago

**የአምላክ ማደሪያ

የአምላክ ማደሪያ ቅኔ የሞላብሽ
ገብርኤል አክብሮ ሰላም ለኪ ያለሽ
ማደሪያዉ እንድትሆኝ ጌታ የመረጠሽ
ከፍጥረታት መሃል ድንግል   ልዩ እኮነሽ

የአዳም ቃል ኪዳን ገብርኤል ያበሰረዉ
በገሊላ ናዝሬት ህይወት የፈለቀዉ
በግርግም ተወልዶ ህይወት ያለበሰዉ
የማህፀንሽ ፍሬ ኢየሱስ እሱ ነዉ

ለኖህ የተሰጠሽ የመዳን ምልክት
ለጥፋት ማብረጃ የሆንሽለት እረፍት
አለሙ በፍቅርሽ ይጠለላል ዛሬ
ብፅእት እያሉ ይጠሩሻል ሁሌ

ክብርሽ የተለየ ከፍጥረታት ሁሉ
ከጥፋት ሊወጣ አለሙ በሙሉ
ምክንያት ሆነሻል  አባቶች እንዳሉ
እናከብርሻለን ልዩ ነሽ  በሁሉ

ምክንያት ስለሆንሽ ለመዳናችን
ንፅህን እንላለን በአንድነት ሆነን
ኪዳንሽ ጠብቆን አለን እስከ ዛሬ
እናታችን ፅዮን ሙይን በዝማሬ

💚🌸🌹💛🌸

እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል 🌸🌸🌸🌸👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
======= ሰናይ ቀን**

4 months ago
ተግባራዊ ክርስትና
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago