Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል

Description
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም አዳዲስ የፈጠራ ስራዎቼን በፎቶ፣ በፅሁፍ አንዲሁም በቪዲዮ አስተዋውቃቹአለሁ።

ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ ትውልዶች አንሁን።

https://hexlabs.tech/ezedin/

Email: ezedin@hexlabs.tech
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 6 days, 11 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 11 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 months ago

1 week, 6 days ago
የአፊሊዬት ማርኬቲንግ ፕሮግራማችን በተለመከተ ዝርዝር መግለጫ …

የአፊሊዬት ማርኬቲንግ ፕሮግራማችን በተለመከተ ዝርዝር መግለጫ ረቡዕ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ለመግለጽ ዝግጅት አሰናድተናል።

መግለጫችን ካስተዋወቅንበት ሰዓት ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከየትኛውም የአለም ክፍል ሆኖ በመሳተፍ ገቢ ማግኘት ይችላል።

2 weeks ago

2 months, 3 weeks ago
በኢትዮጵያ የመጀምሪያ ለሆነው በኤሌክትሪክ የሚሰራ 7 …

በኢትዮጵያ የመጀምሪያ ለሆነው በኤሌክትሪክ የሚሰራ 7 ሲት ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ገጣጣሚ ለሆነው ቮርቴክስ የሚከተለዉን ድረገጽ ለመስራት እድሉ ስላገኘን ደስ ብሎናል። ➥ https://www.vortex.et/

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/Ezedin_Kamil

2 months, 3 weeks ago

https://youtu.be/ms54GnZTRpw?si=GVtqiAY8sHahP8hz

YouTube

እኔም ሀይሌ ነኝ - ሩጫ Disciplined አድርጎኛል

Welcome መሪወች to Episode 1 of our podcast with ሻለቃ Haile Gebresilassie! We're thrilled to present a captivating conversation with the legendary ሻለቃ Haile Gebresilassie as he shares his story of growing up as a shepherd, a childhood marked by a thirst for…

3 months ago

https://youtu.be/VcRIflluh_k

YouTube

Urjiin - A Visionary Technology Group

Welcome to the dynamic world of Urjiin, a visionary technology group based in the heart of Addis Ababa, Ethiopia. Urjiin is not just a company; it's a journey of innovation, empowerment, and transformation.

3 months ago
Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል
3 months ago
Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል
3 months ago
Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል
4 months, 3 weeks ago
1). የሂሳብ ባለሙያ(Finance Officer) የስራ ማስታወቂያ

1). የሂሳብ ባለሙያ(Finance Officer) የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ  መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ  ፦ የሂሳብ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲግና ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ 3 አመትና ከዚያ በላይ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ደምወዝ በስምምነት

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/X4kuAvP6zt1v85zf6

2). የዲጅታል ማርኬቲግ(Digital Marketer) የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ  መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ዲጅታል ማርኬቲግ ባለሙያ
     የት/ት ደረጃ፦  ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት
ተፈላጊ ችሎታ፦ ኤዲቲግ፤ ግራፊክስና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
ደምወዝ፦ በስምምነት
ፆታ ፦ አይለይም

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/eSL3NcL31hUqcKZK7