Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Kibur Hackathon

Description
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 year ago

https://www.linkedin.com/posts/association-of-african-business-schools-aabs-_aabsconnect-businessschool-accra-activity-7054081161119055873-VxcN?utm_source=share&utm_medium=member_ios

Linkedin

Association of African Business Schools on LinkedIn: #aabsconnect #businessschool #accra #connect2023

CONNECT SPEAKERS SPOTLIGHT Meet Desalegn Mekuria Nigusse, the President of Kibur College - a visionary educator and business leader with 17 years of…

Kibur Hackathon
1 year ago
እንኳን ለ82ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ …

እንኳን ለ82ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ ቀን አደረሰን!
Ethiopians’ Patriots Victory Day!

የዛሬ 82 ዓመት በዛሬዋ ዕለት ፡ ጣሊያን በፈፀመው ወረራ ምክንያት ጀግኖች አርበኞች ለ5 ዓመታት ባደረጉት መራር ትግልና በከፈሉት ታላቅ መሰዋዕትነት ኢትዮጵያ ነፃነቷን ልታስጠብቅ :ሉዓላዊነቷንም ልታስከብር ችላለች::

ክብር እና ሞገስ ለጀግኖች አባቶቻችን!

The Ethiopian Patriots' Victory Day, Ethiopia is celebrating on 5 May in commemoration of the Ethiopian resistance movement and patriots' victory over the Italian five years of aggression and the return of Emperor Haile Selassie to the throne in 1941.

#kiburcollege #ethiopia #ethiopianpatriots #አርበኞች #africaresistance

1 year, 2 months ago
Kibur Hackathon
1 year, 2 months ago
Kibur Hackathon
1 year, 2 months ago
Congratulations ***🎊***Kibur Hackathon 2022 Winners!! እንኳን …

Congratulations 🎊Kibur Hackathon 2022 Winners!! እንኳን ደስ አላችሁ!!

ክቡር ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው
ዕድሜያቸው ከ 17-21 የሆኑ ተማሪዎችን ያሳተፈ ለ24 ሰዓታት ያለማቋረጥ በኮሌጅ ውስጥ የተካሄደው ክቡር ሃካቶን (Kibur Hackathon) በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ::

1st Gold Medalist Team “Abyssinian”
Dan Kebede
Eyerusalem belachew
Leelshaday Mintesnot

2nd Silver Medalist rank team “Axis”
Dagmawi Solomon
Abdejelil beheredin
Beamlak tadesse
Rani Mesele

3rd Bronze Medalist team “Trident”
Dagim Tesfaye
Abel Shibabaw
Mohammed Ibrahim

በውድድሩ አንደኛ ለወጡት 10,000 ብር 2ኛ 5000 እንዲሁም ሶስተኛ ለወጡት 3000 ከሜዳሊያ ጋር ተሸላሚ ሆነዋል::ለተወዳደሩትም የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ይሰጣል::
#kiburcollege #hackathon

1 year, 2 months ago
Kibur Hackathon
1 year, 2 months ago
Kibur Hackathon
1 year, 2 months ago
Kibur Hackathon
1 year, 2 months ago
ክቡር ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው

ክቡር ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው
ዕድሜያቸው ከ 17-21 የሆኑ ተማሪዎችን ያሳተፈ ክቡር ሃካቶን (Kibur Hackathon) የመጨረሻው ዙር ማጠቃለያ ፍፃሜ ውድድር በመካሄድ ላይ ነው:: ይህ ውድድር ዓላማው መሰረታዊ የኮዲንግ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ክህሎትን በመጠቀም ማህበረሰብ ተኮር ችግሮችን መፍታትን መሰረት ያደረገ ነው::
ለውድድሩ ከ100 በላይ ተወዳዳሪ ቡድኖች ተመዝግበው የነበረ ሲሆን በየደረጃው ለ3ኛ ዙር ፍፃሜ የደረሱ ከተለያዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ 11 ቡድኖች በዛሬው ዕለት የመጨረሻውን ውድድር በኮሌጁ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሌሊትን ጨምሮ ለ24 ሰዓታት ያካሂዳሉ::አሸናፊዎችም ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋሉ::

በውድድሩ ከእንድ እስከ ሶስት ለሚወጡ ተማሪዎች ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን ለተወዳደሩት የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ይሰጣል::
#kiburcollege #hackathon

1 year, 3 months ago

Kibur Hackathon is live on facebook:

https://www.facebook.com/kiburcollege

https://fb.watch/iMXr157d5c/

Facebook

Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago