The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 month ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
?? https://donorbox.org/zemedemedia እና
?? https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 4 weeks ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
?For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months, 4 weeks ago
በዜናና በፕሮግራም አቅራቢነት ከዚህ በፊት ልምዱ ያላችሁ አመልካቾች ልምዳችሁን ጨምሮ ያለችሁን መረጃዎች አካታችሁ በዚህ በቴለግራም ገፃችን ላይ ባለው ቁጥር ቴሌግረም DM (በቀጥታ መልዕክት) ላይ ላኩ። በተጨማሪም ከዚህ በፊት በሰራችሁባቸው ሚድያዎች ላይ የተላለፉ ስራችሁን የሚያሳይ ከ3 ደቂቃ ያልበለጠ ቪዲዮ ልትልኩ ትችላላችሁ።
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
#NBC_ETHIOPIA በሀገራችን የሚድያ ኢንዱስትሪ ትርጉም ያለው አስተዋፅኦ ለማድረግ የተቋቋመ የቴሌቭዥን ብሮድካስቲንግ ተቋም ነው፡፡ በአቀራረብና በይዘት አተያይ የራሱን ቀለም ይዞ መጥቷል፡፡
ናሽናል ሚድያ አ.ማ. በ #NBC_ETHIOPIA ቴሌቭዥን አማካኝነት #ሆኖ_መገኘት በሚል መሪ ሀሳብ ጣብያው የተመልካቾችን ፍላጎት የሚያረኩ ዘመናዊ አቀራረቦችና በተለየ የይዘት ዕይታ የሚቃኙ የቴሌቭዥን መሰናዶዎችን ለማቅረብ በዝግጅት ላይ መቆየቱይታወቃል፡፡
አሁን ይሄንን የተጠና አካሄዱን ወደ ተግባር የሚለውጥበት ግዜ የደረሰ በመሆኑ የሚድያ ባለሞያዎችን እየቀጠረ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ ለመስራት ፍላጎት ያላችሁና የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት (ሰኞ ግንቦት-28-2014) ግዜ ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 10 የስራቀናት ውስጥ፤
• ሙሉ ስም፣
• ስልክ ቁጥር እና
• የምታመለክቱበትን የስራ መደብ መጠሪያ በመጥቀስ
ራሳችሁን የሚገልፅ አንድ ገፅ ሲቪ (CV) እና ስካን የተደርጉ የትምህርትና ሌሎች ተገቢነት ያላቸው ማስረጃዎቻችሁን በአንድ ወጥ ፒዲኤፍ ፎርማት መልክ አያይዛችሁ ለማመልከት ተጋብዛችኋል፡፡
የሚከተሉት አማራጮች የስራ ማመልከቻችሁን ለመቀበልዝግጁሆነዋል
Website: https://nbcethiopia.com/careers/
Emails:በ [email protected] ወይንም [email protected]
Facebook: በፌስቡክገፃችን https://www.facebook.com/ethiopiannbc ሜሴንጀር ኢንቦክስ ያድርጉልን
Telegram: https://t.me/nbcethiopia በቴሌግራም ገፃችን ለዚሁ አላማ ብቻ በተዘጋጀው በ NBC Ethiopia ?? Careers ቴሌግራም ግሩፓችን በኩል ማመልከት ትችላላችሁ::
#ለበለጠ_ማብራሪያ
ስልክ፡ +251970707143
+251970707142
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 month ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
?? https://donorbox.org/zemedemedia እና
?? https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 4 weeks ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
?For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months, 4 weeks ago