Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting

Description
500 ብር በመክፈል ወይም ዩቱዩባችንን 15 ሰውን ሳብስክራይብ በማስደረግ ቋሚ አባል ሆነው ከኛ ጋር ይስሩ!
#አገልግሎታችን
👉ሙሉ የፕሮዳክሽን ስራ
👉ፕሮዳክሽን ማኔጂንግ
👉 ዳይሬክቲንግ
👉ግጥም እና ዜማ
👉ካስቲንግ
👉ሎኬሽን ማኔጂንግ

ለመስራትም ሆነ ለማሰራት ያንጋግሩን
0913649094/ 0921625129/0973123088
@Musiye @Yehawinelij
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month ago

ዝግጅቶችን በሙሉ ጨርሰን ሰሞኑን ለምንሰራቸው ክሊፖች እና ማስታወቂያዎች ቆንጆ ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ19_26👈
👉ቁመት፦ከ1.70 በላይ👈
👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ👈

ስለሆነም መስፈርቶችን የምታሟሉ ብቻ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ይላኩልን።

#ማሳሰቢያ
የምንፈልጋቸው (Main Cast) ዋና ሴት ሞዴሎችን ብቻ ስለሆነ መስፈርቱን የማታሟሉት ፎቶ አትላኩ።

@Musiye @Yehawinelij
0973123088_0913649094

1 month ago

ለሌግዤሪ መኪናዎች ማስታወቂያ አሪፍ የሰውነት አቋም እና ቅርፅ ያላቸውን በዛ ያሉ ሴቶችን እንፈልጋለን።

መስፈርቱን የምታሟሉ ሴቶች በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088_0921625129_0913649094

1 month, 1 week ago

#Casting_Call
#Main_Casts_only

ሰሞኑን ለምንሰራው ደረጃውን ለጠበቀ ማስታወቂያ ቀረፃ 10 ዋና Top ሞዴል ሴቶችን እንፈልጋለን።

#መሰፈርት
Main Cast Standard
ቶፕ ሞዴሎች ብቻ

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088_0913649094_0921625129

2 months, 4 weeks ago

#በዜሮ #ለምድ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

ሰሞኑን ለሚሰራ ምርጥ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 1 ዋና ሞዴል ወንድ እና አንዲት ረዳት ተዋናይ ሴት እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለወንዱ

👍ዕድሜ፦ ከ22 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.75 በላይ
👍ጥሩ ተክለሰውነት እና የሞዴል አቋም ያለው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ

#ለሴቷ

👍ዕድሜ፦ ከ20 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆነችው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች

መስፈርቶችን የምታሟሉ በሙሉ በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129

3 months ago

ELSA KIDANE - WANAY | ዋናይ | OFFICIAL MUSIC VIDEO - New Eritrean Tigrigna...
ኤልሳ ኪዳነ "ዋናይ"
ፊደል ፕሮዳክሽን
ዳይሬክተር
#ሀሁ #ቢትዝ
ፕሮዳክሽን ማናጀር
መሀመድ ኦሼ ሙሴ
Mohammed Oshe Musse
https://youtube.com/watch?v=sUu_LK-ifMc&si=saubQA6JEzvfIAJT

3 months ago

የፊታችን እሮብ እና ሃሙስ ለሚሰራው የፊልም ቀረፃ ላይ 3 ወንዶችን እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈረት

👍ዕድሜ፦ከ22_30
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍ቋሚ አባላት የሆኑ ብቻ

@Musiye @Yehawinelij

0973123088/0921625129

4 months, 4 weeks ago

#Casting #Call
ነገ እና ከነገ ወዲያ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ወንድ እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።
@Musiye @Yehawinelij

5 months ago

#Casting #Call
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ከፕሮሞሽናችን ጋር ጥሩ የስራ ጊዜ እያሳለፈችሁ እንደሆነ እያመነን
እሁድ ለሚሰራው የቲቪ ድራማ ቀረፃ ላይ 6 ትላልቅ ሰዎችን እና 17 አጃቢ ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለትላልቆች

👍ዕድሜ ከ50_70
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

#ለወጣቶቹ
👍ዕድሜ ከ17_20፣ከ22_35
👍ቁመት ከ1.60 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።
@Musiye      @Yehawinelij

#ማስጠንቀቂያ

ከሌቦችና አጭበርባሪዎች ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌

5 months, 1 week ago

#casting #call

ማክሰኞ ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 4 ሴቶችን እና 4 ወንዶችን እንፈልጋለን።

🌍 ቦታ፦ ሜክሲኮ
🕒 ሰዓት፦ ከጥዋቱ 3:00_8:00
🌞 ቀን፦ ማክሰኞ 02/04/16
💵 ክፍያ፦ በስምምነት

👍ዕድሜ ከ18_25
👍ቁመት ከ1.60 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍የድርጅታችን አባል የሆኑ ወይም መሆን የሚፈልጉ

ማንኛውም የመስራት ፊላጎት ያለው ሰው አሁኑኑ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ይላክልን።
@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129

6 months, 3 weeks ago

የፊታችን እሮብ ለሚሰራው የቪዲዮ ክሊፕ ላይ 4 ሴቶችን እና 6 ወንዶችን እንፈልጋለን።

#የቀረፃ #ቀን፦ እሮብ 17/02/16
#ሰዓት፦ ከጥዋቱ 2:00 ጀምሮ
#ቦታ፦ ፒያሳ ኤሊያና ሆቴል አከባቢ
#ክፍያ፦ ለአባላት 700 ብር

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ19 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.70 በላይ
👍የሞዴል አቋም ያላቸው እና ቆንጆ የሆኑ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ቁመት፣ዕድሜ እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።
@Musiye     @Yehawinelij
0973123088 / 0921625129

#ከሌቦች #ተጠንቀቁ
ከኛ ስልክ ቁጥሮች ውጪ በሌላ ተደውሎ ከሀዊኔ ካስቲንግ ነን የሚሉ ሰዎች ካሉ ሌቦች ናቸው እና ተገቢ ጥንቃቄ ያድርጉ።

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago