The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her
የፊታችን እሁድ ለሚሰራ የDSTV ድራማ ቀረፃ ላይ 2 ወንድ እና 2 ሴት ተዋኒያንን እንፈልጋለን።
👉ዕድሜ፦ከ21_25
👉ቁመት፦ ለሴት ከ1.65 በላይ ለወንድ ከ1.70 በላይ
👉ሴቶች ቆንጆ የሆኑ፣ወንዶች አሪፍ አቋም ያላቸው
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።
@Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
#ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ
( #ጀማሪ#ተዋኒያንን#እናበረታታለን~~!~~ )
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
ሀሙስ ቀረፃ ለሚጀመረው ተከታታይ የቲቪ ድራማ ላይ 1 ጠይም አሪፍ አቋም ያላት ሴት ተዋናይ ትፈለጋለች!
🌎የስራው ቦታ፦አ.አበባ ውስጥ
🌗የስራው ቀን፦ከሃሙሰ ጀምሮ በተከታታይ
💵ክፊያ፦ በኤፕሶድ በስምምነት
👉ዕድሜ፦ከ24_27
👉ቁመት፦ከ1.62 በላይ
👉አሪፍ ተክለሰውነት እና አቋም ያላት
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች
👉ተከታታይ ስራ ስለሆነ በቂ ጊዜ ያላት
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ እና ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ሙሉ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር፣የስራ ልምድ ላኩልኝ።
@HawinePromotionAdmin
@Yehawinelij @Musiye
0913649094_0973123088
ምህረቱና ቸርነቱ የበዛልን በፍቅር አይን የሚያየን የአለም ሁሉ ቤዛ የሆነው አማላጃችን እና አዳኛችን እርሱ ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ተወልዷልና ደስ ይበላችሁ
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ
Keol Negasa "EDAA" New Ethiopian Oromo Music Video (Behind The Scenes) C...
https://youtube.com/watch?v=VtXUZSOeabs&si=CA-BHzjtGKMWRcL6
የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ለሚሰራው የSchool Life ቪዲዮ ክሊፕ ላይ በዛ ያሉ ወጣቶችን እንፈልጋለን።
?ዕድሜ፦ከ18_22
?ቁመት፦ ከ1.55 በላይ
?ቆንጆ የሆኑና አሪፍ አቋም ያላቸው
?ከላይ ነጭና ከስር ጥቁር ዩኒፎርም ማምጣት የሚችሉ
?ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።
@Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
#ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ
#ጀማሪ#ተዋኒያንን#እናበረታታለን~~!~~
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የፊልም ቀረፃ ላይ 3 የ25 ዓመት ሴቶችን፣ 2 የ30 ዓመት ወንዶችን፣ 1 የ60 ዓመት አባት እና 2 ከ20_23 ዓመት ወጣት ሴቶችን እንፈልጋለን።
#ለሴቶቹ
?ዕድሜ፦25
?ብዛት 3
?ቁመት፦ከ1.50 በላይ
?ከኛ ጋር ያልሰሩና አዳዲስ የሆኑ
?ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
#ለአባት
?ዕድሜ፦60
?ትወና የሚሞክሩ
?ጋቢና ነጠላ ማምጣት የሚችል
#ለወንዶች
?ዕድሜ፦30
?ብዛት፦2
?ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
?ሁለቱንም ቀን መምጣት የሚችሉ
?አዳዲስ የሆኑ
#ለወጣት ሴቶች
?ዕድሜ፦ከ20_23
?ብዛት 2
?ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
?የሀበሻ ቀሚስ ማምጣት የሚችሉ
?አዳዲስ የሆኑ
#ለ4ቱ_ሴቶች
?ዕድሜ፦ከ19_26
?ቁመት፦ከ1.57 በላይ
?የሸዋ ኦሮሞ የባህል ልብስ ማምጣት የሚችሉ
?ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።
@Musiye @Yehawinelij HawinePromotionAdmin
#ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆነ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ
~~#ጀማሪ~~~~#ተዋኒያንን~~~~#እናበረታታለን~~~~!~~
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
ለሰኞ የሜካፕ ማስታወቂያ 1 ጥቁር አሪፍ ሰውነት ያለው ወንድ እና 1 ቆንጆ ሴት ሞዴል እንፈልጋለን። @Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
ለሰኞ የሜካፕ ማስታወቂያ 1 ጥቁር አሪፍ ሰውነት ያለው ወንድ እና 1 ቆንጆ ሴት ሞዴል እንፈልጋለን።
ለዛሬ ተመርጣችሁ ቀረፃው ወደ ነገ የተዘዋወረባችሁ ልጆች ቀረፃው ነገ ማለትም በ20/10/2016 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ላይ ሃያ ሁለት አውራሪስ ጋር የተባላችሁን አልባሳት ይዛችሁ እንዲትገኙ።
ለበለጠ መረጃ
@Musiye @Yehawinelij