"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 3 weeks ago
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 day, 15 hours ago
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ
አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው
ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc
ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot
Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 1 month, 2 weeks ago
እና ምን ለማለት 97% ተማሪዎች ማትሪክ መውደቃቸው በራሱ ያን ያህል መጥፎ ዜና አይመስለኝም። 97% የሚሆኑትን ተማሪዎች ምን እናድርጋቸው እና እንዴት እናግዛቸው ብለን ካላሰብን ግን መጥፎ ዜና ይሆናል።
እነዚህ አብዛኛው ወጣቶች በህይወት ውስጥ እንዴት Navigate እንደሚያደርጉ፣ እንዴት እንደሚማሩ (የግድ ዩንቨርስቲ መግባት የለባቸውም - ወደ ኋላ ሄደን ስናይ በአለም ታሪክ ትልልቅ ስራ የሰሩት ትምህርት ቤት ያልሄዱ ምሁራን ናቸው) ማሳየት፤ እንዲሁም የሚመራመሩበት ፣ የሚያጠኑበት፤ የሚሞክሩበት፣ የሚወድቁበት እና የሚነሱበት መድረኮችን ማዘጋጀት ነው ትልቁ ቁምነገር።
ለመሆኑ ኢትዮጵያ ሃገራችን ዘመናዊ ትምህርት ከመጣ በኋላ አተረፈች? ዳታ ስለሌለኝ አተረፈችም አላተረፈችም ለማለት ቢከብደኝም ውስጤ ግን ማትረፏን ይጠራጠራል።
ሌላው 4 አመት ሙሉ ዩንቨርስቲ ቀልበውኝ ካስተማሩኝ የኢኮኖሚክስ ቲዎሪዎች ውስጥ በተሰማርሁበት የባንክ ሙያ ላይ ምኑን ተገበርኩት ስል ምኑም ትዝ አይለኝም። ባንኮቹ ያስተማሩኝን ትምህርት ግን ለባንኩ አውየዋለሁ። ደግሞ ሰነፍ ተማሪ ስለሆንክ ነው እንዳትሉ ። ጎበዝ ተማሪ (አስታዋሽ) ነበርኩ። ውጤቴም እንደዛው። እናንተስ ከተማራችሁት ምን ያህሉን ተግባር ላይ አውላችሁታል? ምናልባት እኔ ብቻ ከሆንኩ የተማርኩትን ያልተገበርኩት እራሴን እንድወቅስ !
Education has to be customized for the purpose የሚል ሃሳብ ነው ያለኝ።
እና ምን ለማለት 3% ወደ ዩንቨርስቲ የገባችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ግን ትምህርት ቤት ገብታችሁ ትምህርታችሁን ማጥናት ብቻ ሳይሆን ተመራመሩ፣ እወቁ፣ ህይወትን ተረዷት። ከ4 አመት ቆይታ በኋላ ስትመረቁ ህይወት የዩንቨርስቲ በር ላይ ትጠብቃችኋለች።
97% የወደቃችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ። It is a blessing in disguise። ዩንቨርስቲ ባትገቡም ተማሩ፣ ተመራመሩ አጥኑ፣ ህይወትን ተረዱ፣ መሰማራት ለምትፈልጉበት ዘርፍ የሚሆን እውቀት ሁሉ ቦታ አለ። ፈጣሪ የሰጣችሁን የአእምሮ ፋኪሊቲ (ምናባዊ ስእል መሳል፣ ትውስታ፣ ነጻ ፍቃድ፣ አመክንዮ፣ እይታ፣ ምሪት) ተጠቀሙ። እድለኛ ናችሁ ትምህርት ቤት ብትሄድ አስተማሪው እና መጽሀፍ የነገራችሁን ከማስታውስ ምናልባት ከአመክንዮ አትዘሉም ነበር።
እና ለጨዋታ ነው !
ለጨዋታ ነው
የአክሱም ኃውልትን ፣ የላሊበላ ውቅር ቤተክርስቲያንን፣ የፋሲልደስ ግንብን ....እስካሁን የምንጠቀምበትን አስተራረስ እና ሌሎች የህክምና እና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ቀዳሚ. ..አባቶቻችን የፈጠሩት አሁን የምንማርበት የኢንዱስቲራል ዘመን ካሪኩለም ትምህርትን መማር ሳንጀመር ነበር። ቀዳሚ. ..አባቶቻችን ትምህርት ቤት ሳይሄዱ የተማሩ ነበር እንደማለት ነው።
ትምህርት ቤት መሄድ ከጀመርን በኋላ ምን ዘመን ተሻጋሪ ነገር እራሳችን እንደፈጠርን ብዙ አላውቅም .....ወደ ጭንቅላታችሁ ወዲያው የመጣ ነገር ካለ ንገሩኝ። እኔ ግን ላስታውስ አልቻልኩም።
ከኑሮ አንጻር ደግሞ ተማር - ስራ ግባ - ገብዘብህን ቆጥብ - ቤት ስራ - ጥሩ ኑሮ ኑር ምናልባት አባቶቻችን ጋር ሰርቶ ሊሆን ይችላል።
አሁን ላይ ጠንክረህ ተማር - ዩንቨርስቲ ግባ - ተመረቅ - ከዛ እግዜር ይርዳህ ነው......መሰለኝ (ምናልባት ጥቂት ተማሪዎች የሚመረቁ ግን ቢያንስ ስራ ማግኘቱ ተስፋ ይኖረው ይሆን?)
የዛሬ 26 አመት እኔ ባንክ ስራ ስጀምር አንድ ሰው ገንዘብ እንዲያወጣ 5 ሰዎች ስራ ነበራቸው። ክለርክ - ፊርማ አጣሪ - Transaction Poster- Pre auditor - payment window - deposit window እነዚህ ሁሉ በATM ቻይና ውስጥ ደግሞ በዊቻት እና በአሊፔይ ተተክተዋል።
ድሮ ያለ ስራ አሁን የለም። ድሮ የሌለ ስራ ግን አሁን አለ።
በአሁን ዘመን ላለ ስራ በድሮ ዘመን ትምህርት መዘጋጀት ትክክል አይመስለኝም።
በ AI ዘመን የኢንዱስትሪ ዘመን ትምህርት የሚያስፈልጋቸው ጥቂቶች ናቸው። የኢንዱስትሪ ዘመን እንዳለፈ ሁላችንም የሰማን ይመስለኛል።
https://youtu.be/8SUiLkl42FQ?si=-am5BRM0JDEZRGD5
YouTube
How to win friends and influence people (FULL SUMMARY ) - Dale Carnegie
How to win friends and influence people (FULL SUMMARY)Dale Carnegie ***🎧***To listen to the AUDIO version of this book for FREE check out Audible below. Sign up for a 30-day Free trial to get 1 book for free(any book). You keep the book even if you cancel before…
🥂🍾“Cheers to a new year and another chance for us to get it right.”
#በአዲሱ_ዓመት_ለውጥ_ትፈልጋለህ?#መለወጥስ**?
መለወጥ የምትፈልገው ምንድን ነው?
የምትፈልገውን እና የሚያስደስትህን ስራ መስራት?
ቤተሰብ መመስረት?
መማር?
ከሱስ መላቀቅ?
የጀመርከውን ስራ መጨረስ?
ለምትወዳቸው ሰዎች መኖር?
ወይስ ምን?
የራስህን ህልም መኖር ካቃተህ የሌላውን ሰው ህልም እውን ለማድረግ ስትለፋ እንደምትኖር እመን፤**
https://t.me/ConsciousGeneration1
Telegram
✨Conscious Generation✨
የዚህ ግሩፕ ዓላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ሕልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአዕምሯችንን ምስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን።ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ የማማከር እና የማሰልጠን አገልግሎትም እንሰጣለን (0921616281) ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በጽሁፍም ይቀርባሉ።
የሚቆረጠመው እግሬ ነውና አንተ ዝም በል ....👆👂
100 Benefit of subcountious mind programming
The conscious and subconscious mind are two components of our mind that work together to shape our thoughts, beliefs, and behaviors.
Conscious mind: The conscious mind is the part of our mind that is responsible for our awareness and rational thinking. It is the part of our mind that we actively use when we make decisions, solve problems, and engage in logical thinking. It is associated with our short-term memory and is limited in its capacity to process information.
Subconscious mind: The subconscious mind, also known as the unconscious mind, is the part of our mind that operates below the level of conscious awareness. It is responsible for storing and processing vast amounts of information, beliefs, memories, emotions, habits, and automatic behaviors. It influences our thoughts, feelings, and actions, often without us being consciously aware of it.
Programming techniques, also known as reprogramming or reconditioning techniques, are methods used to influence and reprogram the subconscious mind to change beliefs, thoughts, and behaviors. These techniques are often used to overcome limiting beliefs, develop positive habits, and achieve personal growth. Some common programming techniques include:
Affirmations: Repeating positive statements or affirmations to yourself regularly can help reprogram your subconscious mind with new empowering beliefs.
Visualization: Creating vivid mental images of your desired outcomes can help program your subconscious mind to work towards achieving those goals.
Hypnosis: Hypnosis is a state of focused attention and relaxation that allows access to the subconscious mind. It can be used to reframe beliefs, overcome fears, and make positive changes.
Neuro-Linguistic Programming (NLP): NLP techniques involve using language patterns and techniques to reprogram the mind and change behaviors.
Emotional Freedom Techniques (EFT): EFT combines elements of acupuncture and psychology to release emotional blockages and reprogram the mind.
It's important to note that while programming techniques can be helpful, they are most effective when combined with consistent action, self-reflection, and a commitment to personal growth. It's also important to consult with a qualified professional when using these techniques, especially if you have any underlying mental health concerns.
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 3 weeks ago
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 day, 15 hours ago
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ
አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው
ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc
ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot
Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 1 month, 2 weeks ago