The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her
Rich people buy time.
Poor people buy stuff.
Ambitious people buy skills.
Lazy people buy distractions.
Morning everyone 🌇
ንቃት በ ንጋት : Yohannes
ስለ እኔ
''የዚህ አለም ስኬት መነሻውም መድረሻውም ራስን መሆን ነው''
#1st #MorningInspirationalspeech
#lifeperspective #My_day #ብርሀን #ተስፋ #Motivation #lifetip_ethiopia
Join for more👇👇👇👇
https://t.me/ConsciousGeneration1
https://t.me/ConsciousGeneration1
የጥዎት ስንቅ ☀️
መልካም ቀን😁
#እሱ_ድሮ_ቀረ *? ኮሌጅ ትገባለህ ? ዲግሪ ታገኛለህ
? ጥሩ ስራ ትይዛለህ ? ትልቅ ደሞዝ ትበላለህ
? ጥሩ ቤት ትገዛለህ. ? ቤተሰብ ትመሰርታለህ
?* ትደላደላለህ
«አዎ፣ እውነት ነው ይሰራል!» ብልህ ደስ ይለኝ ነበር። ግን አይሰራም፤ እሱ ድሮ ቀረ።
አሁን ጨዋታው ተቀሯል ራስን ነጻ ማውጣት።** @Biruk_Trainer
You’re young. You’ve got time.
False.
All this does is extend how long it takes people to realize:
መልቀቅ!
መያዝ መጠበቅን ያመጣል:: መያዝ ማለት የኔ....... እያልን እንድንጣበቅ ያደርጋል:: በመጣበቃችን ደግሞ ነፃ አንሆንም:: ምክንያቱም የኔ ባልናቸው ነገሮች ስለምንታሰር:: ስንለቅ ደግሞ የኔ የምንለው ምንም አይኖርም:: በዚህም ምክንያት ሁሉ የእኛ ይሆናል:: ለንግግርና ለኮምንኬሽን ቤቴ : ወንድሜ : ሃገሬ: እጄ: አይኔ: ስራዬ: እቅዴ: ግቤ: ሀሳቤ.... ልንል እንችላለን:: በስሜት ግን ከነዚህ የባለቤትነት ስሜት ስንላቀስ ነፃ : ለፈጣሪም ምቹ እንሆናለን:: ይህንን ለማሳካት ደግሞ በጥሞና እኛ እራሳችን ቁስ ያልሆንን (ምንም) መሆናችንን በየቀኑ በጥሞና: በአርምሞ: በተመስጦ መለማመድ ያስፈልጋል::
መልቀቅ ከምንም ነገር በላይ ከማንም ምንም እንዳንጠብቅ ያደርገናል:: መጠበቅ ታላቅ በሽታ ነውና ከታላቅ በሽታ እንገላገላለን ማለት ነው::
እንዲሁም በመልቀቃችን ምክንያት ለህይወት በጣም ዝግጁ እና ነገሮችን እንደአመጣጣቸው በፀጋ ለመቀበል ያስችለናን::
በመልቀቅ ነፃ ሆነን እንኑር
ጠያቄ:
ስንለቅ የኛ ድርሻ ምንድነው ? እኔ አሁን ግር ያለኝ ለፈጣሪ መሻቴን፣ግቤን ሰጠው ከዛ የኔ ተግባር ምንድነው? መሻቱ ሲገለጥ ነው ወደተግባር የምገባው? ማለቴ መንገዶችን በራሴ መፈለግ አቁሜ ወደኔ እንዲመጣ መጠበቅ ነው ?
መልስ
መሻትሽን የምትናፍቂው ከሆነ አልለቀቅሽም ማለት ነው:: (ኑ እናንተ ሸክማችሁ የከበደ......) መልቀቅ ማለት አለመሻት አይደለም:: የምንሻው ነገር አሁን የኛ እንደሆነ እና እንደሚገለጥ ማመን ነው:: ለማመን ደግሞ በየቀኑ መሻታችን ውስጠህሊናችን ውስጥ እንዲሰርግ ማድረግ ያስፈልጋል:: ይህንን ለማድረግ ደግሞ
በየቀኑ ስንተኛ እና ስንነሳ ለ20 ደቂቃ ካልሆነም ቢያንስ ለ10 ደቂቃ መሻታችንን በግልፅ በህሊናችን ውስጥ ሪኸርስ እያረግን መኖር:: መዳሰስ መጨበጥ ማውራት ማድመጥ ማየት መቅመስ.... አሁን እንደሆነ ያህል ጥልቅ ስሜት እስኪሰማን ድረስ::
በየቀኑ ለውጤቱ የሚያደርሱንን ዋና ዋና ተግባራት ቢያንስ 3 ፅፎ (ከ3 ሊበልጥም ይችላል) እነዚህን ተግባራት በጣም በዝቅተኛ ቁጥር ወይንም ለዝቅተኛ ደቂቃዎች (ከ 2-5) ለመጪው ከ30 እስከ 90 ቀናት መስራት:: መጠኑን አለመጨመር:: ምክንያቱም ይህ ደረጃ ልምድ መገንባት እንጂ ውጤት ለማምጣት መስራት አይደለም::
ልምዳችንን ከ30 እስከ 90 ቀናት ከገነባን በኃላ: ሪከርዳችንን የሚሰብሩ ተግባራትን መስራት: የተግባር ቁጥርን: ሰዓትን: ብዛትን በመጨመር መስራት:: ከየአንድአንዱ ቀን ተግባር በኃላ ምን ማሻሻል እንደምንችል ራሳችንን መጠየቅ ጆርናል መያዝና ማሻሻል ላይ መስራት::
ሰዎች ስለሆንን ሞራል ያስፈልገናል ለዚህ ደግሞ አንድ ሜንተር መርጠን የሜንተራችንን ቪድዮዎች: ውጤቶች: መፅሀፎች በቀን ቢያንስ ለ10 ደቂቃ ማንበብ ማየት ማድመጥ:: ከቻልንም ሜንተራችንን በወር በአካል ማግኘት ::
በቃ ይህ ሂደቱ ነው:: ልክ እንደገበሬ ዘርቶ: አርሞ ማሳደጉን ግን ፈጣሪ እንደሚያደርገው አውቆ በእምነት እንደሚተወው:: ሂደቱን አምነን በየቀኑ መተግበር ያለብንን ከላይ ያሉትን ተግባራት መተግባርና በቀረው ጊዜ ዛሬንግጥም አድርጎ መኖር::
በመልቀቅ ነፃ ህይወትእንኑር! በመያዝ ከመታሰር እንውጣ
NESTANET ZENEBE
ሁሉ ነገር ከስረህ ማትርፍ እችላለሁ ብለህ ማስብ ትችላለህ !
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her