النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

Description
✍️✍️✍️
📡ሁሉንም ያማከለ ቢፈህሚ ሰለፍ
ሙሀዶሯ :አጫጭር ሀድሶች
ግጥሞች :እንድሁም
ቁርአን ቲላዋ
የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ
joine & Share በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

2 weeks, 2 days ago

☹️ኢህሳን 😤🔠🔠🔠🔠😤✈️

ይህ ቻናል ነፃ የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ነው☹️ ቻናሉ ለየት የሚያደርገው ሁሉም ነገር በነፃ መሆኑ ነው
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
ቻናሉን በበለጠ እንዲዳረስ join እንዲሁም ሼር በማድረግ የበኩላችሁን ተወጡ☹️

😣🙁🙁☹️🙁🥳🤩☹️
ቻናሉን ለመቀላቀል
🙁☹️⚡️

t.me/ihsan_jobs 🎁
t.me/ihsan_jobs 🎁

2 weeks, 3 days ago

እውነት/ሀሰት

_በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል

⚙️ከትክክለኛው  መልስ ጀርባ የሚሰጣችሁ አድድ በማድረግ ተቀላቀሉ
👇👇👇

2 weeks, 3 days ago

"اللَّهُم افتَح لنا من خَزائن رحمَتِك رحمةً لا تُعَذِّبنا بعدها أبدًا في الدنيا والآخرة، ومن فضلِك الواسِع رزقًا حلالًا طيبًا لا تُفْقرنا بعدَه إلى أحدٍ سواك أبدًا، تزيدُنَا لك بهما شكرًا، وإليكَ فاقة وفقرًا،
وبكَ
عمَّن سِواكَ غنىً وتعففًا"

2 months, 3 weeks ago

*?*?**ተጀመረ *⭐️*?* *​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ*?
? ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️ *ተ*⭐️ *ጀ*⭐️ *መ*⭐️ *ረ*⭐️* ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት**
 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

2 months, 3 weeks ago
2 months, 4 weeks ago

ነፃ የሩቃ የማማከር አገልግሎት ቢፈልጉ! ☎️ በስልክ፦ ⇓⇓⇓⇓ 0985049420 0930320504  ይደውሉልን ይፃፉልን!! ዛሬ ዛሬ ላይ ሲጨንቀን ሲያመን የሙስሊም አማካሪ አጥተን ብቻ ሳይሆን ለቀላል የምክር አገልግሎት ስንፈልግ እንኳን ትኩረታችን ወደ ሃኪም በማቅናት ስነ~ አዕምሮ ባለሙያዎችን ወይንም ሃኪሞችን ብቻ ሁኗል ያውም ገንዘባችንን ከፍለን! ይበልጥ የሚገርመው ስለ ጂን ፣ሲህር ፣ቡዳ…

5 months, 3 weeks ago

ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል።
አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :\-

{ قُلۡ أَذَ ٰ⁠لِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ }

"(እንዲህ) በላቸው፡ 'ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15]

በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?!

ከዐረብኛ የተመለሰ

??????
ሙሀመድ አህመድ

6 months ago

السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰه  وَبَرَكَاتُهُ
ዳሩ - ሰላም Online የቁርኣን ትምህርት ማዕከል [መድረሳ ]

   ፦ የምንሰጣቻው የቂርአት አይነቶች

ቃኢደቱ ኑራኒያ
ቁርአን በነዘር [በዕይታ] እና
ሂፍዝ

የትምህርት አሰጣጡ በተመለከ

በቴሌግራም
በዋትስ አፕ እና
በዙም አፕልኬሽኖች  ወደናንት የምናቀርብ ይሆናል

ምዝገባው በተመለከተ ሴቶችን ብቻ የሚያካትት ሲሆን ትምህርቱ  የሚሰጠው የማስተማር ልምድ ባላቸው በሴት አስቀሪዎች ይሆናል።

ቂርአቶች የሚቀራባቸው ጊዜያቶችን በተመለከተ ከጁማዓ ውጭ በሳምንት ሁሉንም ቀናት ሲሆን በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ጠዋት ከ 12--2:00 እና በማታው ክፍለ ጊዜ ደሞ ከ 3:30--6:00 ይሆናል።እሄን ውድ መመሪያችንና  የጌታችን ቃል የሆነው ቁርኣንን በአግባቡ ለማወቅና ለመማር ፍላጎቱ ያላችሁ ውድ እህቶቻችን ከዚህ በታች በተቀመጡት አድራሻዎቻችን ማናገርና መመዝገብ ትችላላችሁ

ስልክ?0995559136
                                     0925227703
የቴሌግራም አድራሻችን ፦@AishaAbdela

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her