The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 months, 1 week ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 days, 3 hours ago
Welcome To 433 Films...
በ 433 Films የሌለ ፊልም የለም እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ ።
For Promotion - @Abusheymc
Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 7 months, 2 weeks ago
ባለፈ ስለ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስና ቴክ ነክ ጉዳዮች አርፍ ሃሳቦችን ያቀረቡልን ተጋባዥ እንግዶች (ሰዒድ ዒሳ እና አሸናፊ ፋሲል - PhD Candidates in AI) ኤአይና ማሽን ለርኒንግ መማር ለምትፈልጉ ሮድማፕ እንልክላችኋለን ባሏችሁ መሠረት ይሄውና ፋይሉ። ሌሎች ኮርሶችንም መማር ለምትፈልጉ roadmap.sh ላይ በቂ ነገሮችን ማግኘት ትችላላችሁ።
ብዙ አስመጪ ነጋዴዎች ከባንኮች የውጪ ምንዛሪ መውሰድ ለምን አልፈለጉም?
1ኛ : ስፖት ትሬዲንግ(spot trading)
ነጋዴው የውጪ ምንዛሬ ለምሳሌ 200 ሺ ዶላር በ120 ብር ተመን ዛሬ አስፈቅዶ ዕቃውን ከወር በኋላ ሲያስገባ ያለው ምንዛሬ 125 ብር ቢሆን ተጨማሪ 1ሚሊዮን ብር ያስፈልገዋል።
ይሄን ፍራቻ ነጋዴዎች ዕቃ ከማስመጣት ተቆጥበዋል።
ለዚ መፍትሄው hedging contract አሰራር ባንኮች ቢጀምሩ ለተወሰኑ ውል ቀናት( ለምሳሌ አንድ ወር) የምንዛሬ ተመኑ ተመሳሳይ እንዲሆን ያደርገዋል።
2ኛ :የኢኮኖሚ መቀዛቀዝና ኢንፍሌሽን።
የሸማቹ የመግዛት አቅም መዳከም እና የብር የመግዛት አቅም መዳከም አስመጪው የውጪ ምንዛሬ ቢቀርብም ከውጪ እቃ አምጥቶ ለመሸጥ አይበረታቱም።
3ኛ:የሞኒታሪ ፖሊሲው ቂጥጥር
ከውጪ ውቃ የሚያስመጣ ነጋዴ የጠየቀውን ዶላር 50 በመቶ ወይም 100 በመቶ በብር ማስያዝ ግድ ይለዋል።አሁን ካለው የብር እጥረት አኳያ አዳጋች ያደርገዋል።
4ኛ: የውጪ ምንዛሬ ድልድል ችግር
በአራት ዙር ብሄራዊ ባንክ በድልድል ከሸጠው 282 ቢሊዮን ዶላር ውስጥ አስመጪ ነጋዴዎች 28 በመቶ ብቻ ነው የተጠቀሙት።
ለመድሃኒትና የህክምና መገልገያዎች 208.2 ቢ$
ለማሽነሪ 42.7 ቢ $
ለጥሬ ዕቃና ለፍጆታ ዕቃዎች 18.1 ቢ $
ከአዲስ ኢንሳይት
Ashenafi Fekadu
አንድ የሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ሙያን ዋና ስራው አድርጎ ለመያዝ ላሰበ ሰው ቀላል ጥያቄ አይደለም፡፡ ይህ ጥያቄ ከተማሪዎቼም በማህበራዊ ሚድያ ከሚያውቁኝም በተደጋጋሚ ይደርሰኛል፡፡
እንዲህ ብላችሁ በማሰብ ጀምሩልኝ፡፡ ?
A Programmer and a coder are different. As such, a coder and software engineer.
በመሰረቱ እናንተ መሆን እና ማሳካት የምትፈልጉትን የሙያ አይነት የሚበይኑ ብዙ ነገራቶች አሉ፡፡ ለምሳሌ ያክል መሰረታዊ ግባችሁ፤ በውስጣችሁ ያለው ዝንባሌ እና ተሰጥዖ ፤ ገበያው ፤ የቴክስታኮቹ learning curve ወዘተ፡፡
በነዚህ እና ሌሎች መነሻዎች ላይ መሰረት አድርገን ልትወስኑ የምትችሉት ውሳኔ Database Developer፤ Web Developer፤ App Developer (backend, frontend, full-stack)፤ Mobile App developer (Android; iOS,..) ልትሆኑ ትችላላችሁ፡፡
መነሻችሁ እና ኢላማችሁ መድረሻችሁን ይወስናል፡፡ መነሻ ካልኳችሁ ውስጥ መሰረታዊ ግባችሁን እና "በውስጣችሁ ያለው ዝንባሌ እና ተሰጥዖ"ን አለያይቼ ያቀረብኩት ሆነ ብዬ ነው፡፡ይለያያልም፡፡
ልጅ እያለው ከክላስ በደረጃ ስወጣ አባቴን የፈለግኩትን ነገር ሽልማት የማስገዛት መብት ይከበርልኝ ነበር፡፡ የሽልማቴ ቀን ሁሌ አባቴ የሚያቀርብልኝ ጥያቄ ነበር፡፡ ለምሳሌ ጫማ ከመረጥኩ "አሁን ሸራ ጫማ ልግዛልህ ወይስ ከአ.አ ስመለስ ቆዳ/እስኒከር ጫማ?" ይለኝ ነበር፡፡
አሁን ሸራ ካልኩ ይበሳጭብኛል፡፡ "ቲሽ! ቅርብ አላሚ!!!!!!!!" ብሎ ጥሎኝ ሊሄድ ይችላል፡፡
አድጌ ስረዳ አባቴ ህልም እያስረገዘኝ ነበር፡፡ አጭር ማየትን እንዳልለምድ እየጣረ፡፡ አንዳንዴ ስትመለስ እስኒከር ስለው በደስታ ወስዶ ወድያው ያልኩትን እስኒከር ይገዛልኝ ነበር፡፡
ብዙ ጀማሪ ወጣቶች አሁን ዌብ ዴቨሎፐር መሆን ይሻላችኋል ወይስ ትንሽ አድምታችሁ አንብባችሁ አፕ ደቬሎፐር ሲባሉ አሁን ወብ ደቨሎፐር ነው የሚሉት፡፡
ይህ መሰረታዊ ግባችሁ ነው፡፡ ከፍም ዝቅም ልታደርጉት ትችላላችሁ፡፡ ውስጣችሁ ያለው ዝንባሌ እና አቅም አልያም ተሰጥዖ ከዚ ጋር ቢመሳሰልም አንዳንዴ አይገናኝም፡፡
ስለዚ እራሳችሁን ጠይቁ እዚህ ሀገር ላይ ሱቅ ከመክፈት እና ፋብሪካ ከመክፈት የቱ ይከብዳል? በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ያለ ሁሉም ሰው ሱቅ መክፈት ሰልፍ ላይ እየተጋፋ ጥቂቶች ብቻ ፋብሪካ ምስረታ ላይ በሚሰለፉት ሁኔታ፡፡»
እንቀጥላለን ......
Anwar Bilcha
I just want to remind you all to take care of yourselves and not overwork yourselves. It's important to find time to relax and treat yourself every now and then. Remember that life is full of challenges and it's okay to take a break and focus on your own well-being.
«የመጀመርያው ፎቶ ላይ ብዙዎች የሚከታተሉት ዝነኛው Mr. Beast በመባል የሚታወቀውና ዓለም አቀፍ youtuber, online personality, entrepreneur, content creator and philanthropist ነው::
በሚሰራቸው ከባባድ እና አዝናኝ ፉክክር ያለባቸው ቪድዮዎች አማካኝነት የዩትዩብ ቻናሉ 297ሚልየን ተከታዮችን በማፍራት በአለማችን ትልቁ የዩትዩብ ቻናል ሆኖ ሪከርድ ሰብሯል::
ሁለተኛው ፎቶ ላይ አብሮት የምታዩት ደግሞ Dan mace ይባላል:: ደቡብ አፍሪካዊ youtuber, የBeast philanthropy CCO (chief creative officer) ነው::
በሰዓታት ውስጥ ሚልዮን እይታዎችን የሚያገኘውን ቪድዮ ከፊት ሆኖ የሚመራው Mr. Beast ነው:: ከጀርባ ሆኖ እነዚህን ቪድዮዎች ከሚሰሩ ባለሙያዎች መካከል Dan mace ዋነኛው ነው::
Dan mace ከተለያዩ አለም አቀፋዊ ዝነኛ ሰዎች ጋር የሰራቸውን ስኬታማ ስራዎች እንዴት እንደሰራ የሚያሳይ "How to master the art of Filmmaking” በሚል ርዕስ የሁለት ሰዓታት Master class በነፃ ለቋል:: በ1 ወር ቆይታ ውስጥ ይህንን ቪድዮ ስንት ሰዎች እንዳዩታ ታውቃላችሁ? 491ሺህ ሰው ብቻ:: በቀን ከሚልዮን በላይ እይታዎችን ማምጣት የሚችል ቪድዮችን የሚሰራ ወጣት ባለሙያ፤ ሚስጥሩን በነፃ እንካችሁ እያለ ከአለም ህዝብ ይህንን ቪድዮ አይቶ እንደሚጠቅመው ግብረ መልስ የሰጠው ሰው 2085 ሰው ብቻ ነው::
ኢንተርኔትን ዘና ለማለት መጠቅም ባይከፋም ሙያን ለመማርና ለማሳደግ ግን እየተጠቀምንበት አይመስልም::»
ሙሳ
እራስህን አብቃ፤ ገበያው ለራሱ ሲል ያነሳሃል! የምወደው መምህሬ ምክር ስንቅ ሆኖኝ ርዕሱን የተማርኩትን የሶፍትዌር ምህንድስና ትምህርት መስክ ወለሉን ሳልነካ መመለስ አልችልም፡፡ ባይሆን ብዙ ከርዕስ ርዕስ አልዘልም፡፡ ይህ ምክሬ ነው፡፡ ሁሉንም ርዕስ አዋቂ እንድትሆኑ አይጠበቅባችሁም፡፡ መስካችሁን ለዩ፤ በለያችሁት መስክ ላይ ግን እስከ ጥልቀቱ ወለል ድረስ ዝለቁ፡፡ እኔ በምሰራበት ድርጅት ጨምሮ…
Scientist Hashem Al-Ghaili has proposed a futuristic prison system called Cognify, which uses synthetic memories to reform criminals.
This system would implant artificial memories of the crimes into the offender's brain, making them feel what the victim felt. The process only takes minutes in real time but feels like years to the criminal.
The goal is to reduce long-term incarceration costs and lower the chances of reoffending by making criminals intensely experience the consequences of their actions.
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 months, 1 week ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 days, 3 hours ago
Welcome To 433 Films...
በ 433 Films የሌለ ፊልም የለም እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ ።
For Promotion - @Abusheymc
Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 7 months, 2 weeks ago