?:«وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً»:?

Description
የትዳር አስፈላጊነት ለሁለቱ ጥምረት ትዳር መልካም ማሳ ነው በየጊዜዉ የፍቅር ዉሃ ማጠጣት የቂምና የጥላቻ  አረሞችን መንቀልና በቂ የመተሳሰብና የመተዛዘን ብርሃን እንዲያገኝ ማድርግ ያሻል ያኔ ማሳዉ መልካም ፍሬዉን

@Aselefiya_Bot
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

2 months, 2 weeks ago
‏قال العلّامة ابن باز - رحمه …

‏قال العلّامة ابن باز - رحمه الله - :

《 لا يشرع للنّساء لا الأذان ولا الإقامة ، بل الأذان والإقامة ممّا يتعلّق بالرّجال ، فالمرأة تصلّي بدون أذان ولا إقامة 》.

?**ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ኢንዲ ይላሉ ፦

"ለሴቶች አዛንም ሆነ ኢቃም ማለት
የተደነገገ አይደለም አዛንና ኢቃም
ከወንዶች ጋር የተቆራኘ ነው።
ሴት ልጅ ያለ አዛንና ኢቃም ትሰግዳለች።"

?? |[ فتاوى نور على الدّرب (٣٥٤/٦) ]|**https://t.me/sltedar_Channelhttps://t.me/sltedar_Channel

2 months, 2 weeks ago
**ከታላላቅ የፍቅር ተምሳሌቶች አንድም ስህተት የማናገኝበት …

ከታላላቅ የፍቅር ተምሳሌቶች አንድም ስህተት የማናገኝበት የፍቅር ታሪክ ቢኖር የረሱል ﷺ እና የእናታችን ኸዲጃ رضي الله عنها ታሪክ ነው የ15 አመት ልዩነት የነበራቸው እነኚክ ታላቅ ተምሳሌቶች እድሜ ዘር ሐብት ክብር ዝና የገደባቸው አልነበሩም እውነተኛ ፍቅር የራሱ ሚስጥርና መገለጫ አለው
:¨·.·¨:
#صباح__الخيرhttps://t.me/menhaj_Aselefiya

2 months, 3 weeks ago
*****?******?*** ሁለተኛ

*?*? ሁለተኛ

ሁለት ወይም ሶስት ያግባ የሚባለው
ላንተ አይነቱ አይደለም ❗️

? አንዳንዱ ሁለተኛ ሲያገባ ሁለተኛ ሆና
የምትመጣዋ ከመጀመሪያዋ ሚስቱ የተረፈ
ነገር ብቻ እየሰጣት ደስተኛ ሆና
የምትኖርለት ይመስለዋል

ያገኘውን ሁሉ ለመጀመሪያዋ እያደረገ
ለሁለተኛዋ ሀቋ ማለት መኝታ ብቻ አድርጎ ያስባል

የሴት ልጅ ደስታ ወይም ሀቋ በመኝታ
ክፍል ብቻ አድርጎ ማሰብ ስህተት ነው

እንስሳ እኮ አይደለችም ሰው ነች
እንዳንተም ትደሰታለች ታዝናለች
ያምራታል ያስጠላታል
ፈታ ማለትም ያጓጓታል
ምኞትና ሀጃዎችም ይሻሙባታል

? ሷሂባችን ግን ይሄን ሁሉ ትዝም
አይለውም እሱ የሚያውቀው ሀዲስ ይሄኛው ነው ?
إذا دعا الرَّجلُ زوجتَهُ لحاجتِهِ فلتأتِهِ وإن كانت على التَّنُّورِ
ባል ሚስቱን ወደ ፍራሽ ከጠራት ትምጣለት ።

የሚቀጥለው ሀዲስ ግን ላያውቀው
ይችላል
اللَّهُمَّ إِنِّي أُحَرِّجُ حَقَّ الضَّعِيفَيْنِ الْيَتِيمِ وَالْمَرْأَةِ
የሁለት ደካሞች የየቲምና የሴት ሀቅ ማጉደል አጥብቄ እከለክላለሁ ።

✔️ ምንም ሳያስብ ብድግ ብሎ ያገባና  ሀቄ
ሀቄ ይሄን አሟላ ይሄን አምጣ ስትለው
አልቻልኩኝም ብሎ ይፈታታል ልቧንና
ሙራሏን ሰባብሮ ይራመድባቸዋል

ኡፍፍፍፍፍ❗️

እሱና የመሳሰሉት ናቸው
ወንዶችን በጅምላ የሚያስረግሙት

ልንገርህማ ሁለተኛ ያገባሀት ሴት አንድ
አይን አንድ እጅ አንድ እግር እንጂ
የሌላትም ብትሆን ሀቋን መቶ በመቶ
ወይም ሙሉ በሙሉ ትጠይቀሀለች

ሳታገባት በፊት አላስቸግርህም በቻልከው
ታኖረኛለህ ብትልህ እንኳ እንዳታምናት
ስታገባት ትቀየራለች

አቅም ካለህ አግባ አቅም ከሌለህ
ባንዷን ተብቃቅተህ ቁጭ ልክህ ያልሆነን
ልብስ አትልበስ አይንህን እዛ እዚ
አትወርውር የተሰጠህን አመስግን

ገቢቱ ያአኺ**
https://t.me/sltedar_Channel
https://t.me/sltedar_Channel

2 months, 3 weeks ago
2 months, 4 weeks ago

መራራ እውነታ!
ⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡⅡ

~«ከሰለፊይ ወንድ ትዳርን አገኛለሁ ብላ
እድሜዋ 30 አመታትን እስኪያልፍ ድረስ 
በጉጉት የምትጠብቅ ስንትና ስንት ሰለፊያህ
እህት አለች ነገር ግን ሰለፊይ ወንድ በመጣ
ጊዜ በእድሜዋ ትንሽ የሆነችዋን ይፈልጋል

አንተ ሰለፊይ ወንድም ሆይ የአላህን
መልዕክተኛ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ትዕዛዝ ለመፈፀም ከሌላው ይልቅ ይበልጥ
የተገባህ ነህ የዲን ባለቤት የሆነችዋን ምረጥ!»

https://t.me/sltedar_Channel
https://t.me/sltedar_Channel

3 months ago
3 months ago
3 months, 1 week ago

ምርጥ ሴት ማለት ያልተፈቀዱላትን
ወንዶች ከማየት የተቆጠበች እና
ወንዶች እንዲያዩዋት የማትፈቅድ ነች

↷⇣?⇣↷
@menhaj_Aselefiya

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her