KK PRINTING ማሽን©️

Description
KK PRINTING ማሽን የተለያዩ የህትመት ማሽኖችን በከፍተኛ ጥራት : በተለያየ አማራጭ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል ::

🛑 አድራሻ : -
ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ዝቅ ብሎ ኬኬር ህንፃ አጠገብ አይመን ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 ይምጡ ይጎብኙን!

📲 0955937183
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

1 month, 4 weeks ago
*****🤩***** **በብዙውዎቻቹ ጥያቄ መሠረት ስለ ሰብልሜሽን …

*🤩 *በብዙውዎቻቹ ጥያቄ መሠረት ስለ ሰብልሜሽን ኘሪንተር ትንሽ እንበላቹ ፣*✔️ *ሰብልሜሽን ቀለም በአይነቱ ትንሽ ወፈር ያለ ሲሆን ኘሪንተሩ ዉስጥ ረዘም ላለ ጊዜ ሲቆይ የመድረቅ ባህሪ አለዉ ይህም ህትመቱን እንዲቆራረጥ ያደርጋል* *ይህን ለመከላከል በ ሁለት ወይም ሶስት ቀን ልዩነት ኘሪንት ማድረግ ይመከራል !* *እንዲሁም ጥራት ያላቸዉን ሰብልሜሽን ቀለሞችን መጠቀምን አይዘንጉ !* *ሰብልሜሽን ቀለም ሲጠቀሙ ከፍተዉ ለረጅም ጊዜ አለማስቀመጥ !* *ኘሪንተሩ ሲያትም ሚያቆራርጥ ከሆነ
Head Clean ማድረግ ማይስተካከል ከሆነ ink Flash ማድረግ ።
* *ኘሪንተሮች እንዲሁም ሌሎች ማሽኖችን ከኛ ገዝታቹ ማንኛዉም ጥያቄ ካላቹ በ *🔺@kkadd01 *ያለምንም ክፍያ ሙያዊ ድጋፍ ማግኘት ትችላላቹ ። *🟩***

2 months ago

EPSON L130 PRINTER 🔥*
* አዲስ የመጣዉ ለሰብልሜሽን ተመራጭ የሆነ ኘሪንተር

Print Resolution - 5760 X 1440* የተረጋገጠ ዋስትና*✅ ነጻ ዴሊቨሪ

PRICE 💰 - 31,000
ዉስን ፍሬ ነዉ የቀረዉ ‼️

ለበለጠ መረጃ*📞 *0955937183*📞 *0923017777* *በቴሌግራም ለማናገር *👇***ይሕን ይጫኑ

2 months, 1 week ago

🟢 KK PRINTING MACHINES ለናንተ ቤተሰቦቹ የተለያዩ የሰብልሜሽን እቃዎች የሙቀት እና ሰዓት ልኬት አዘጋጅቶሎታል ።

ማንኛዉም ጥያቄ በ @kkadd01 መጠየቅ ትችላላቹ !
እንዲሁም ማሽን የገዛቹ በ @quick2 or +251955937183 ( WhatsApp Video call ) በማንኛዉም ጊዜ ሙያዊ ድጋፍ ማግኘት ትችላላቹ ።

3 months, 2 weeks ago
ፍላሽ ስታምፕ ማሽን

ፍላሽ ስታምፕ ማሽን
መካከለኛ ጥራት ያለዉ

? ለአጠቃቀም በጣም ቀላል
? ለፈጣን ትዕዛዞች ተመራጭ !

ለበለጠ መረጃ*? *0955937183*? *0923017777* *በቴሌግራም ለማናገር *?***ይሕን ይጫኑ

3 months, 3 weeks ago
***?******?******?******?******?******?******?***

???????

በጥያቄያቹ መሠረት ይህን በድጋሚ ፖኬጅ አዘጋጅተናል
ይህ ፖኬጅ የሚያካትተዉ -
? A3 ሂትኘረስ ( 38Cm X 38Cm )? Epson L130 ሰብልሜሽን ኘሪንተር? የማግ ማሽን ( 2 Station )? 100 ሰብልሜሽን ወረቀት? 2 ነጭ ማግ*? 1M DTF ኘሪንት*? 2 * የፎቶ ፍሬም
? 5 * ቁልፍ መያዥዎች? 2 የትራስ ጨርቅ? *3 * ቲሸርት

ይህን ማሽን ሲገዙ ፣
በቲሸርቶችና ሌሎች ጋርመንቶች ላይ ፣ የትራስ ጨርቆች ፣ ፎቶ ፍሬሞች ፣ ኘዝሎች ፣ የተለያዩ ማጐች ላይ በቀላሉ ማተም ይችላሉ ።* ነጻ ዴሊቨሪ እስካሉበት ድረስ*✅ የተረጋገጠ የጽሁፍ ዋስትና በቪድዩ የታገዘ ሙያዊ ድጋፍ ? **PRICE - 99,000

ለበለጠ መረጃ*?* 0955937183*?* 0923017777** በቴሌግራም ለማናገር ?**ይሕን ይጫኑ

6 months ago

? KK PRINTING MACHINES ለናንተ ቤተሰቦቹ የተለያዩ የሰብልሜሽን እቃዎች የሙቀት እና ሰዓት ልኬት አዘጋጅቶሎታል ።

ማንኛዉም ጥያቄ በ @kkadd01 መጠየቅ ትችላላቹ !
እንዲሁም ማሽን የገዛቹ በ @quick2 or +251955937183 ( WhatsApp Video call ) በማንኛዉም ጊዜ ሙያዊ ድጋፍ ማግኘት ትችላላቹ ።

6 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her