ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Last updated 2 weeks, 5 days ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 19 hours ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 2 months ago
🗣ኤንዞ ማሬስካ: "የሮሚዮ ላቪያ ጉዳት ከኤንዞ ፈርናንዴዝ የከፋ ነው"
“ለምን ያህል ጊዜ እንደሚርቁ አናውቅም፣ ግን… ብዙም እንደማይቆይ ተስፋ እናደርጋለን”
SHARE" @MULESPORT
🗣 ዣቢ አሎንሶ ፦
"ባለፈው የውድድር ዘመን የክሎፕን ምትክ ስለእኔ የተነገሩትን ንግግሮች አይቻለሁ ነገርግን በወቅቱ ትኩረቴ በሊጉ አሸናፊነት ላይ ነበር እና ከየትኛውም ክለብ ጋር አልተደራደርኩም።"
"በእርግጠኝነት ነገ ከባድ ጨዋታ አለብን።በእውነት እኔ እንዴት እንደሚቀበሉኝ ማሰብ አልችልም ነገር ግን ነገ ከተማዋን ስዞር ትዝታዬን ትዝ ይለኛል።"
"ይህችን ከተማ እወዳታለሁ ይህችን ከተማ አውቃታለሁ እና ጓደኞች አሉኝ ግን ምናልባት ለመዞር ብዙ ጊዜ አይኖረኝም ።"
SHARE @MULESPORT
🗣 አርኔ ስሎት በሞ ሳላህ ውል ላይ፡ "ከሞ ጋር ስለዛ ጉዳይ አልተናገርኩም።"
“በሲዝኑ መጨረሻ ኮንትራቱ ያልቃል። የወደፊት እጣ ፈንታቸው ግልፅ እስካልሆነ ድረስ በዛ መልኩ ይቀጥላል ማለት ነው። አሁን በጨዋታዎች ላይ ነው ሙሉ ትኩረት ምናደርገው።"
SHARE @MULESPORT
🗣 ቤንዜማ፡ "ለእኔ ምባፔ የ9 ቁጥር ተጫዋች አይደለም የግራ ክንፍ ተጫዋች ነው።"
"ችግሩ ግን በግራ ክንፍ ላይ በአለም ላይ ምርጡ የሆነው ቪኒሺየስ ጁኒየር አለ" ሲል ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT
🗣 ፖል ስኮልስ፡-
"ማንቸስተር ዩናይትዶች ኡናይ ኤምሪን አዲሱን አሰልጣኝ አድርገው መምረጥ አለባቸው ኤምሪ ጥዬቄው ከቀረበለት ወደ ዩናይትድ ይሄዳል።"
SHARE @MULESPORT
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Last updated 2 weeks, 5 days ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 19 hours ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 2 months ago