The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 month, 3 weeks ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 10 months, 3 weeks ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 week, 1 day ago
ዌቢናሩን በቀጥታ በዩቲዪብ ገጻችን በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከ11 ሰዓት ጀምሮ ይከታተሉ !
https://www.youtube.com/live/phOP424lrDw?si=i127W_B_hRcFKPfR
በታላቅ አክብሮት አብረውን እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፤ ቀኑን ይመዝግቡ ለመሳተፍ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባዔ (ኢትዮጵያዊነት): “የኢትዮጵያን ሥርዓተ ትምህርት ማዘመን ለዕውቀት ልኅቀት፤ ለአንድነትና ለሃገር ግንባታ ዕድገት”በሚል ልዕለ ርዕስ የትምህርተ ሥርዓቱ የሄደበትን ረዢም ታሪክ የመረመረ፤ የትምህርት ሥርዓቱ አሁን ላይ ያለበትን ቁመና በመመርመር፤ የጎሣ ክፍፍል እንዲሰፍን ትኩረት ሰጥቶ የተጫወተውን ሚና በማሳየት፤ ጠንካራ ጎኑን እና ድክመቱን በመዳሰሰ ለማሻሻል ያለውን ዕድል (Addressing Weaknesses and Opportunities for Reform)የመረመረ አቅርቦት ይደረጋል።በዚህ ዌቢናር፤የብሄራዊ አንድነታችን መታወቂያና ባህላዊ ቅርስ የሆነው የግዕዝ ፊደል ለሕዝብ መቀራረብና ለትምህርት አቅርቦት እንዲሁም ሥሉጥነት ታሪክ በሰፊው የዳሰሰ ንዑስ አርዕስቶችን ያካተተ ጉባኤ (ዌቢናር) እአአ ቅዳሜ ታህሣስ 14 ቀን 2024 ዓም (Saturday December 14, 2024)ለማካሄድ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን በደስታ ስንገልፅ፤ በተዘጋጀው ዌቢናር ተካፋይ በመሆን እንዲሳተፉ በታላቅ አክብሮት ጥሪያችንን እናስቀድማለን።
ቀደም ሲል ተካሂዶ በነበረው የግዕዝ ፊደልና አማርኛ እንደ ቋንቋ በስፋትና በጥልቀት የቀርበ መሆኑን እያስታወስን፤ በዚህኛው አቅርቦት የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት አሰጥጥ ከግዕዝ ፊደልና ከአማርኛ ቋንቋ እንዲርቅ እየተደረገ መምጣት የሕዝብ ለሕዝብ መግባባት ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተፅዕኖ እንዲዳስስና በቅርቡም ይኸው አማርኛን የሚያገልለው የትምህርት ሥራዓት ፖሊሲ፤ ሕግ ሆኖ እንዲፀድቅና እንዲደነገግ ለፓርላማ ውይይት እንዲደረግበት መቅረቡ የጉዳዩን አሳሳቢነት አቅርቦ እንዲስተዋል ለማድረግና መፍትሄ እንዲሻ የሚያሳስብ ነው፡፡
This pivotal webinar brings together three distinguished experts on Saturday, December 14, 2024 to explore how Ethiopia’s education system can be transformed to achieve excellence while acting as a catalyst for unity and nation-building. Reflecting on Ethiopia’s historical legacy, current challenges, and proposal of future reforms, the presenters will explore how education can foster an inclusive national identity that transcends ethnic divisions. They will also highlight the crucial role of Amharic as a working language in preserving Ethiopia’s shared national heritage.
This webinar will emphasize the role of education (both traditional and modern) in nation-building and fostering national unity. It will also highlight the importance of preserving Amharic as a foundational language in the education system, ensuring that it continues to serve as a bridge between Ethiopia's diverse ethnic groups. Experiences from other African nations show that prioritizing foreign languages like English often leads to cultural fragmentation. Ethiopia must avoid this path by promoting Amharic alongside other languages, strengthening its role in nation-building.
Please use the provided zoom link to register and join the discussion:
https://us06web.zoom.us/webinar/register/WN_UNDGeVnjRfai5XbSquJw0w
https://www.facebook.com/reel/338312388957664?fs=e&mibextid=kD8xNl&fs=e&s=DvpnYr
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 month, 3 weeks ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 10 months, 3 weeks ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 week, 1 day ago