ኢስላም የአለም ብረሀን የእዉቀት መድረክ

Description
https://t.me/joinchat/AAAAAEQrMBe6uzX6PiirVg
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 2 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months ago

4 years, 6 months ago

كل يوم آية..??
من سوره/القيامه
31.12.2019.. ^__^
القارئ /اسلام صبحي ??
@QURAN_YELB_BREHAN
@QURAN_YELB_BREHAN

4 years, 6 months ago

ኢስላም የአለም ብረሀን የእዉቀት መድረክ pinned «ኑ ቁር አንን አብረን እንማር በዚሁ ቻናል አረበኛን ማንበብ የማንችል በቪድዮ እንለቃለን እንማማራለን ኢንሻ አላህ ?ሸር አድርጉ እስኪ? ኑ ቁር አንን እናክትም? ሠማያዊ ሊንኩን በመጫን ግቡ?? https://t.me/joinchat/AAAAAEN1cvmNP5PHzaWGWw https://t.me/joinchat/AAAAAEN1cvmNP5PHzaWGWw»

4 years, 6 months ago
በኮሮና***?*** ምክንያት ቤት በምንቀመጥበት ወቅት በሚመጣ …

በኮሮና? ምክንያት ቤት በምንቀመጥበት ወቅት በሚመጣ የጭንቀት ምክንያት ?‍♀የጭንቅላት እጢ?‍♂ ምልክቶች እና ከመከሰቱ በፊት መፍትሄውን የሚጠቁም መልዕክት አለን ወላሂ ብሎ ሙስሊም አይዋሽም open የሚለውን ነክታቹ አንብቡት?

4 years, 6 months ago

አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ; "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ? (ቁ 41:33)

?የብርቅዬዉ ኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም የ"ቁርአን ተፍሲር" ትምህርቶችን በሙሉ የሚያገኙበት ቻናል ነዉ።

comment ab't z channal only!!
? @Ahlitiii
https://telegram.me/Ahlakii

Telegram

አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL

ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ; "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ? (ቁ 41:33) ***🌷***የብርቅዬዉ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም የ"ቁርአን ተፍሲር" ትምህርቶችን በሙሉ የሚያገኙበት ቻናል ነዉ። For comment @Ahlakiibot

አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL
4 years, 10 months ago

እፈራልሀለው?????

መሰማት ያለበት ነው አላህ ነጃ ይበለን???

https://t.me/lanufiriquelayewmelqiyama

4 years, 10 months ago

አላህ ሰወችን ሲወዳቸው ይፈትናቸዋል አሉ ኡስታዝ አቡ ያሲር

https://t.me/lanufiriquelayewmelqiyama

4 years, 10 months ago

የምትዋሸው እናቴ ናፍቃኛለች ?

አንድ የስምንት አመት ልጅ እናቱን በሞት ያጣል በዚህም የተነሳ ተጫዋች
እና ደስተኛ የነበረው ልጅ ድብርታም ፣ብቻውን የሚያዝን እና ዝምተኛ ሆነ፡፡
እናቱ ከሞተች ከአመት በኃላ አባቱ ሌላ: ሚስት አገባ ኑሮም ቀጠለ አንድ ቀን ልጁን አባቱ ጠራውና

"በእናትህ እና በእንጀራ እናትህ መሀል ልዩነት አለ?"

ብሎ ጠየቀው ፡፡ ልጁም "አዎ አለ" ብሎ መለሰ፡፡ አባቱም "ልዩነታቸው ምንድን
ነው?" ሲል መልሶ ጠየቀው፡፡ ልጁም "እናቴ ውሸታም ነች የእንጀራ እናቴ
ግን ውሸታም አይደለችም" አለ ያልጠበቀውን መልስ ያገኘው አባትም በመገረም "ምን ማለትህ ነው?" ሲል ጠየቀ ልጁም ኢሄን ልብን ሰርስሮ አንጀት የሚበላ ንግግር ተናገረ read..more

????

የልጁ መልስ
የልጁ መልስ
የልጁ መልስ
የልጁ መልስ

?
?ሙሉውን ያንብቡት ወላሂ ልብ ይነካል?

4 years, 10 months ago

አዲስ ዳዕዋ በተወዳጁ ኡስታዝ ኳሊድ ክብሮም | ሀሳብ እና መንገድ |

https://t.me/lanufiriquelayewmelqiyama

4 years, 11 months ago

?ከጀግኖች አድማስ!!

አንድቀንነቢዩሰዐወ ሶሐባዎችንሰበሰቡ ንግግራቸውን አላህን በማመስገንጀመሩ።የአላህን አንድነት አወሱ። ከዛም ለሶሐባዎቻቸው ከእናንተ
መካከል ወደ ውጭ ሐገር ገዥወች ለመላክ አስቤ ነበር።
ኢስራኤላዊያን ከእየሱስ ጋር
እንደተጣሉት እናንተም እንዳትጣሉኝ በማለትጀመሩላቸው።

ጀግኖቹም አሉ፦ያረሱሉሏሁ
ከፈለጉት ቦታ በፈለጉት ጊዜ ይዘዙን!!!

በሶሐቦች አቋም ነቢዩ ሰ ዐ ወ በመደሰት ወደ ተለያዩ ሐገሮችን መልእክተኞች ላኩ።
ከነዚህ መልዕክተኞች
ውስጥ ለዛሬታሪኩን የመረጥነው
ጀግና ነበረበት።

?ስሙ አብደሏህ ኢብኑ
ሁዘይፋህ አስ-ሰህሚ ይባላል

ይህ ሶሐባ ለፋርሱ ንጉስ
መልዕክት እንድያደርስ ተመረጠ።
ይህ ሐላፊነት የተሰጠው ልበ
ሙሉው ሶሐባ ግመሉን አዘጋጀ!!
የሚወዳትን ሚስቱን ተሰናበታት!!
ሁሌም ጨዋታቸው መንፈስ
የሚያረካ የስስት ልጆቹን እያሻሸ
ተሰነባበታቸው።

ከመሉላይወጣ፣ጉዞው ተጀመረ፤ብቻውን በረሐገባ፤
ተራራዎችን ማቋረጡን
ተያያዘው፤ሸለቆዎችን ተሻገረ።
ብዙ አድካሚ ጉዞጨከተጓዘ በሗላ፦
ፋርስ(የአሁኗ ኢራን)ደረሰ።

አልሐምዱሊላህ ከንጉሱ
ቤተመንግስት ደረሰ።ዘበኞቹን
ከንጉሱ ዘንድ እንድገባ ይፈቅዱለት
ዘንድ ጠየቀ።ከተወሰነ ዝግጅት
በሗላ እንድገባ ተደረገ።

የፋርሱ መሪ በተሽቆጠቆጠ
ካባና በተዋበ ተከምሮ በተጠመጠመ
ጥምጣም አሸብሮቆ
ተውቧል።ከዙፋኑ ላይ ይንፈላሰሳል።

እዚጋ ደግሞ አንድ ልበ ሙሉ
በጉዞ ከተንገለታ ሰውነት ላይ አንድት
የአረብ ዘላን የሚለብሳት መናኛ
ልብስ ለብሶ ብቅ አለ!!!

ይህ ጀግና ልብስ የሰውነት
መሸፈኛ እንጅ የማንነት መለኪያ
ሚዛን አለመሆኑን ጠንቅቆ ያቃልና
በዛ በተንቆጠቆጠ አልባሳት ልቡ አልተደነቀም። ገባ ጀግናው ለንጉሱ አንገቱን አልደፋም!!!ኢስላም በውስጡ
በሞላው ጀግንነት ቀረበ።

ንጉሱም፦ ተቀበሉት የያዘውን ደብዳቤ ተቀበሉት እስኪ አለ።

ይህቆራጥ ለማንም አልሰጥም
ለራሱ በእጁ ነው የምሰጠው
አለ።ትዕዛዜም ይህነው!!!ነቢዪ
ካዘዙኝ ውጭ የምፈፅም
አይደለሁም አለ።

ተፈቀደለትናለንጉሱበእጁ
አስረከበው። ተከፈተ ደብዳቤው፦መነበብ
ተጀመረ።እንድህ ይል ነበር፦

ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም!!,
የአላህ መልዕክተኛ ከሆነው ከሙሐመድ ለፋርስ ገዥ!!
የአላህን መመመሪያ በተከተለ
ሰው ሁሉ ሰላም ይስፈን በትይላል።

ከዚህ በታች መስማት ያልፈለገው ባለስልጣን በንደት
ተቃጥሎ ደብዳቤውን መነጠቀና
ቦጫጭ ቆጣለው!!

አብደሏህም በንደት ወጣ!
ወላሂ የነቢዩ ደብዳቤ ሲቀደድ
ካየሁ በሗላ በእኔ ላይ ለሚደርሰው
ነገር አልጨነቅም ነበር ይላል ይህ
ጀግና።

ይህ ጀግና ዛሬ የአላህ ቃል ሲቀደድ ሲቃጠል፤በየ መስመሩ
ሲበተን፤የሽንት ቤት መጠቀሚያ
ሲሆን ቢያይ ኖሮ ምን ይልነ በር???

እናማ አብደላህ ተይዞ እንድቀርብ
ትዕዛዝ ተላለፈ
ወታደሮች ጋለቡ ፍለጋ።ጀግናው
አቆራርጦ ሸምጥጧል።ፈለጉ ጋለቡ።ዱካውም የለ።

ጀግናው አብደሏህ ከነቢዪ
ጋር ደረሰ።ስለሁኔታው ነገራቸው።
ነቢዩም አላህ ስልጣኑን
ይቦጫጭቀው ብለው ዝም አሉ።
የነቢዩ ዱዓ ተቀባይነት አገኘና ባለስልጣኑ ከዚች አለም ተሰናበተና
ሌላ ባለስልጣን ተተካበት!!!

የዚህ ጀግና ታሪክ በዚሁ አያልቅም።ከነቢዩ ህልፈትና
ከአቡበክር ህልፈት በሗላ በኡመር
የኺላፋነት ዘመንም አይረሴ ታሪኩን
ፅፎ ያለፈ ድንቅ ሶሐባ ነው።

ነገሩ እንድህ ነው፦ ከ19ኛው ዓ.ሂ በሗላ*ኡመር በአንድ የኢስላም ጠላት ላይ ጦርነት አወጁና ሰራዊቱ ከቤዛንታይን ጋር ተጋጠሙ።

በዚህ ጦርነት ያ የነቢዩ
ደብዳቤ አድራሽ ጀግና አብደሏህ
ኢብኑ ሁዘይፋህ በከሐድዎች እጅ ተማረከ። ተይዞ ከቤዛንቲይኑ ገዥ ፊት ቀረበ። ባለስልጣኑ ካፊር ይህንን ጀግና ትኩር ብሎ አየውና፦አንድ ሐሳብ ላቅርብልህ አለው!!!

አብደሏህም ጠየቀ፦ምንሐሳብ አለው!?
አፄውም አለ፦ክርስቲያን ሁንና ነፃ ውጣ አለው።

አብደሏህም በአፄው ንግግር ክፉኛ ተቆጣ!!
ጀግናውም እንድህ አለ ከኢስላም ወጥቼ ከሞት ከማመልጥ ይልቅ አንድ ሽ
ነፍስ ኖሮኝ አንድ ሽ ጊዜ መሞትን እመርጣለሁ አለና ቅስሙን ሰባበረለት!!

አፄውም አለ፦ከሰልጣኔ አካፍልሐለሁ እሽ ብቻ ከሐይማኖትህ ውጣ አለው።
ጀግናው ፈገግ አለ፦አንተ
ያለህንና አረቦች ያላቸውን ሐብት
ብትጠኝም አልሞክረውም አለው!!

አፄውም አለ፦እገድልሐለሁ!!!
አብደሏህም የፈለከውን አድርግ አለው!!
በዚህ ጊዜ አፄው አዘዘ፦መስቀል
ላይ ስቀሉትና እያሰቃያችሁ ከሐይማኖቱ እንድወጣ አድርጉት አለ።

ወታደሮቹም ብዙ ደከሙ፤
አብደሏህ ግን በአቋሙ ፀና!!!
አፄው በንደት ተቃጠለና
ከመስቀሉ ላይ አውርዱልኝ አለ።

በዘይት የተሞላ ጋን አስቀረበ።በሐይለኛው ፈልቶ
የሚፍለቀለቅ ጋን አስመጣና
እብደሏህን አስጠግቶ አሳየው!!
ሁለት ሙስሊም ምርኮኞችን
አመጣና አንዱን ሙስሊም በዚያ
በሚፍለቀለቅ ጋን ውስጥ ጨመረው።ስጋው ተበታትኖ አጥንቱ
ብቻ ተንሳፈፈ!!
አፄውም ዞረና አየህ አይደል
የአንተም እጣ ፋንታ ይህ ከመሆኑ
በፊት ውጣ ከእምነትህ አለው!!!

አብደሏህ ግን በአቋሙ ፀና!!
ኢስላም በልቡ ላይ በደማቁ
ተፅፎለታል!!!የኢስላም ፀጋ ልቡን ደፍኖለታል!!!

አፄው ተስፋ ቆረጠና በቃ
ንከሩት የሚል ቀጭን ትዛዝ አስተላለፈ!!!
በዘይት እየፈላ ወዳለው ጋን አቀረቡት!!

በዚህ ጊዜ የአብደሏህ አይኖች
ውሐ መዘርገፍ ጀመሩ!!ፊቱ በእምባ
ተነከረ።ከውስጡ በሚፈነቅል
የእምባ ሲቃ ይተናነቀውም ጀመር።

በዚህ ወቅት አፄው ተደሰተ።በቃፈርቷል እምነቱን መልቀቁ ነው ብሎ ገመተ።
እስኪ አምጡት አለና አዘዘ!! አፄውም አለ፦በቃክርስትናን ተቀበል አለና ለመጨረሻ ጊዜ አስጠነቀቀው።

አብደሏህም አላስበውም
ጭራሽ የሚል መልስ መለሰለት!!!

አፄውም ኮስተር አለና፦እና የዛን
ያክል እንባህን ያነባኸው አለው!!!

?በዚህጊዜድንቅ መልስ መለሰ የኢስላም ባለውለታ የሆነው ጀግና!!

እንድህ አለ አብደሏህ፦
የፈላውን ዘይት አየሁትና በዚህ ጋን
ውስጥ መቀቀሌን ሳውቅ አንድ ነገር አሰብኩ አለ፦

ምነው በአካላቴ ላይ ባሉ
ፀጉሮች ልክ ነፍስ ኖሮኝ ሁሉም
ነፍሶቼ በዚህ በፈላ ዘይት ውስጥ
ለአላህ ሲሉ እየገቡ በተቀቀሉልኝ
ብየ ተመኘሁና እንደማልችል ሳውቀው አለቀስኩ።

ነፍሴ አንድት ብቻ በመሆኗ አዝኜ ነው አለው!!!!
አፄውን ገረመው የፅናቱ ጥግ!!!
አፄው ሌላ ሐሳብ ለአብደሏህ አቀረበለት፦
ጭንቅላቴን ሳመኝና ነፃልልቀቅህ አለው!!!

ጀግናውም መለሰለት፦
ሁሉንም ሙስሊሞች ከፈታህና
የምትለቅ ከሆነ እስምሐለሁ አለው።
አፄውም ተስማማ፦ አብደሏህም ማሰብ
ጀመረ፦የአላህን ጠላት ጭንቅላት
በመሳም ብዙ ሙስሊም
ወንድሞቼንና እኔን ከእስር
በማስፈታቴ አላህ አይቀየምብኝም ሲል አሰበና የአፄውን ጭንቅላት
በመሳም ሁሉም ሙስሉም እስረኞች
ተፈቱና በሰላም ወደሐገራቸው ገቡ!!!!
የሆነው ሁሉለ ኸሊፋው ዑመር ተነገራቸው!!!

, ዑመርም አሉ፦እያንዳንዱ
ሙስሊም የአብደሏህን ጭንቅላት የመሳም ግደታ አለበት።
ይሄው እኔው ጀመርኩት በማለት
የአብደሏህን ጭንቅላት ሳሙ!!!!

አልሃምዱሊላህ
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
 `·.
@lanufiriquelayewmelqiyama
@lanufiriquelayewmelqiyama

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 2 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months ago