Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ክርስቲያናዊ_መልሶች

Description
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ወንደሞች እህቶችን እምናስተምርበት፣ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ እምንሰጥበት Channel ነው
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month ago

በዛሬው እለት ማለትም በቀን 5/8/2016 ጀግናው የሐዋርያዊ መልሶች ሰራዊት ይህንንም ክልል በድል ተቆጣጥሮ በቀድሞ ስሙ ራሱን “ክርስቲያናዊ መልሶች” ብሎ የሚጠራውን እቡይ አሮጋንት አካል አባሯል..

ካልራራንለት በስተቀር ያው ይሄንን ቻናል አንመልስለትም😆😆

2 months, 4 weeks ago

https://vm.tiktok.com/ZMM1A7ppC/

TikTok

TikTok · Lidetekal_7

3254 likes, 193 comments. “#lidetekal\_7 #love #***🤲*** #ኦርቶዶክስ\_ተዋህዶ\_ፀንታ\_ለዘለዓለም\_ትኑር #ቤተክርስቲያን #lidetekal\_7 ”

ክርስቲያናዊ_መልሶች
3 months ago

https://vm.tiktok.com/ZM6oeoR5o/

TikTok

TikTok · Lidetekal_7

2701 likes, 271 comments. “#ቤተክርስቲያን #lidetekal\_7 #***❤️******❤️******❤️*** ”

ክርስቲያናዊ_መልሶች
3 months, 1 week ago
3 months, 3 weeks ago

ቀጣይ ክፍል ልልቀቅ የኔ ተወዳጆች ?🤔

ሰማችሁት ግን የመጀመሪያውን ?😳

3 months, 4 weeks ago
4 months, 1 week ago

ሰማይ እና ምድር የማይወስኑት ጌታ ዛሬ ተወሰነ፣ በሁሉ ቦታ ሙሉ የሆነ ጌታ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወለደ፣የማይታ ታየ፣የማይዳሰው ተዳሰሰ፣

ህፃናት በማህፀን የሚፈጥራቸው ጌታ እንደ ህፃናት ዛሬ ተወለድ፣

እኛን ታላቅ ያደርግ ዘንደ እርሱ ታናሽ ህፃን ሆነ🥺

ኪሩቤል የሚሸከሙትን ዛሬ ድንግል በእቅፏ ያዘችው፣ ሰማይን በከዋክብት የሚያለብስ ጌታ ፣በትንሽ ጨርቅ ተጠቀለለ🥰

እኛን በሰማያዊ ስፍራ ያኖረን ዘንደ፣እሱ በበረት ተወለድ፣ዛሬ ህይወት ተወለደ

እንኳን አደረሳቹ ክርስቲያኖች በሙሉ ፣ለኛ ዳግም ልደት ሊሰጠን ፣ጌታ ከማርያም ተወለደ ዛሬ።

4 months, 2 weeks ago
4 months, 2 weeks ago
4 months, 2 weeks ago

(መዝሙረ ዳዊት መዝሙረ 45)
----------
9፤ የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።

10፤ ልጄ ሆይ፥ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤ ወገንሽን ያባትሽንም ቤት እርሺ፤

11፤ ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና፥ እርሱ ጌታሽ ነውና።

መልካም የክርቲያኖች ሰንበት ይሁንልን🤗

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago