The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 2 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago
የመከላከያ አመራሩ ያስገደላት ወጣት!
አብይ አህመድ እና ካድሬዎቹ የፈፀሙት አሰቃቂ ግፍ!
ቪዲዮው ተለቀቀ!
ቀጥታ ከጦር ግምባር!
የእስልምና እምነት ተከታዩ የመከላከያ ሰራዊት አባል አፈሙዙን አዞረ!
"ወላሂ አማራ ያሸንፋል፡ አይዟችሁ በርቱ" ይህ ከወንድሞቼ ጋር አልገጥምም ብሎ ወደ ራሱ አባሎች አፈሙዙን ያዞረው የመከላከያ ሰራዊት አባል ከመሰዋቱ በፊት የተናገረው የመጨረሻ ቃል ነው።
ይህን በወሎ ግምባር የተፈፀመ ከባድ ተጋድሎ ተከታተሉ👉
ሰበር የድል ዜና!
በሁለት አቅጣጫ የመጣው የአገዛዙ ጥምር ጦር ጉዳት ደረሰበት!!
የአማራ ፋኖ በወሎ አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር አካል የሆነው በተንታ ወረዳ የሚንቀሳቀሰው በፋኖ ሰይድ አለምዬ የሚመራው ቴዎድሮስ ሻለቃን ለማፈን ከመቅደለ ወረዳ እና ከተንታ ወረዳ በመነሳት በሁለት አቅጣጫ ፋኖዎች ይገኙበታል ወዳሉበት ቦታ የወተት 010 ቀበሌ ላይ በመሄድ ተኩስ የከፈተው የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ጥምር ጦር ከጠዋቱ 12:00 ሰአት እስከ ረፋዱ 5:00 ሰአት ድረስ ከፍተኛ ትንቅንቅ የተደረገ ሲሆን በዚህም አውደ ውጊያ ላይ የአገዛዙ ጥምር ጦር ከፍተኛ ጉዳትን አስተናግዷል።
ከተንታ ወረዳ የመጡት የብርሃኑ ጁላ ጥምር ኃይል 3 ሙት እና ከ5 በላይ ቀላልና ከባድ ቁስለኛውን ጭኖ ወደመጣበት ተመልሷል።
በተመሳሳይ ከመቅደላ ወረዳ የመጣው ጥምር ጦር ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን ነገር ግን የደረሰበትን የጉዳት መጠን በውል ማወቅ አልተቻልም።
19/02/2017 ዓ/ም
አማራ ፋኖ በወሎ
ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!
መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች!
የቴሌግራም 👉https://t.me/MerebMedia24
ሰበር ዜና!
ወታደራዊ አዛዦች የተሳተፉበት አሰቃቂ ግፍ!
በዚህ ምሽት ቀጥታ ስርጭት ከላሊበላ ከተማ!