The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 months, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 months ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks ago
በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ
አይለፍብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ
ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ
ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ
🥰Aster abebe 🥰
🔥🔥 ይሄንን መዝሙር እስኪ ልጋብዛቹ ተባረኩበት 🔥🔥
ርስታችንን እንዳናጣ ሳይሆን ከርስታችን እንዳንታጣ አብዝተን እንጠንቀቅ !!
ርስታችንን እንዳናጣ ሳይሆን ከርስታችን እንዳንታጣ አብዝተን እንጠንቀቅ !!
ሰውነትን ማዋረድ ማለት ወደ ጎን እያዩ ሌላውን ባለመውቀስ፣ ወደላይ እያዩ እግዚአብሔር ላይ ባለማጉረምረም ራሳችንን በመመልከት ድክመታችንን እና ኃጢአታችንን በጌታ ፊት ማመን ነው። እንደ አዳም ሄዋን ላይ አትጠቁም!! እንደ ሄዋን ወደ እባቡ ጣትሽን አትቀስሪ !! እንደ እስራኤል ሕዝብ ትላንት ከእግዚአብሔር እጅ በልታቹህ ዛሬ አታንጎራጉሩበት !! ሰው የሚወድቀው በድካሙ ሳይሆን ድካሙን ባለማመኑ ነው ፣ ከውድቀቱም ማይነሳው ሽንፈቱን ባለመቀበሉ ነው።
“በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥9
✍Ab. R✍