Mereja TV

Description
Please send us photos, videos and information to our Telegram account: @realmerejatv
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 2 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months ago

4 weeks, 1 day ago

የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ እስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ህዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ አብርሃም አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ

4 weeks, 1 day ago

የአማራ ፋኖ በጎጃም የሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ባየ ደስታ ጋር የተደረገ ቆይታ

4 weeks, 1 day ago

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በጌምድር ክፍለ ጦር አይሸሹም ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ አለኸኝ መጋቢያው ጋር የተደረገ ቆይታ

1 month ago

ልጃቸው ከታፈሰባቸው እናቶች አንዷ

1 month ago

የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ኝኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

1 month ago

የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለ ጦር የባሕር ዳር ብርጌድ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ሃብታሙ የሱፍ እና የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለ ጦር እንሙት ያዛቸው ብርጌድ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ አማረ ጌታቸው ጋር የተደረገ ቆይታ ........

1 month, 1 week ago

የአማራ ፋኖ በጎንደር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ መልካሙ ጣሴ ጋር የተደርገ ቆይታ

1 month, 1 week ago

የአማራ ፋኖ በጎንደር ጣና ገላውዲዮስ ክፍለ ጦር አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ

1 month, 2 weeks ago

እሁድ በሚካሄደው ታላቁ ሩጫ ላይ የመንግስት ካድሬዎች ትእዛዝ እንደተሰጣቸው ታወቀ .... ከየወረዳው ከ100 እስከ 200 የሚሆኑ የሰላም ሰራዊት የተባሉ ሰዎች ተመልምለው በሩጫው ላይ ይሳተፋሉ፤ ለብልጽግናም የድጋፍ ጩኸት ያሰማሉ ። በሩጫው ላይ ምን ማድረግ እንዳለባቸው አቅጣጫም ተቀምጦላቸዋል። ...... የመረጃው ምንጭ መሰረት ሚዲያ ነው ።

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 2 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months ago