Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

Description
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ በተመለከተ ማንኛውንም አይነት መረጃ ለማግኘት
ለሀዋሳ E4J
0916623103
0943196205
0919781480

አጠቃላይ E4J @elsa191
@eforj

Channel @e4jsong
Group @e4jesus

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

3 weeks, 3 days ago
[#ተጋብዛችኋል](?q=%23%E1%89%B0%E1%8C%8B%E1%89%A5%E1%8B%9B%E1%89%BD%E1%8A%8B%E1%88%8D)

#ተጋብዛችኋል

“አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ”
  — 2ኛ ቆሮ 5፥14

በሀዋሳ ዛየን ኮሌጅ ክርስቲያን ተማሪዎች የተዘጋጀ
ልዩ የፋሲካ በዓል

ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 17/2016 ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
በአላሙራ ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን በመሆኑ
ሁላችሁም በመገኘት ስለ እኛ ኃጢአት የሞተውን ክርስቶስን በጋራ እናምልክ ይላሉ።

በሀዋሳ ያላችሁ ቅዱሳን የኢትዮጵያን ለኢየሱስ ቤተሰቦች ተጋብዛችኋል።

@e4jsong

@e4jesus

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

3 weeks, 4 days ago

#ማራናታ

በኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት በደቡብ ኦሞ ከሀምሌ 5-15/2016 ላለው ለወንጌል ዘመቻ
በገንዘብ ከጎናችን ቁሙ

ገንዘብ የሚሰባሰበው
በሕብረቱ አባላት በተከፈተው
ንግድ ባንክ በ3 ሰው እና አዋሽ ባንክ በ2 ሰው በተከፈቱ ብቻ ነው የሚሰበሰበው

የወንጌል  ዘመቻ በደቡብ ኦሞ
ከሐምሌ 5_15

በፀሎትና በገንዘብ ከጎናችን ቁሙ
CBE
1000 590 723 618
Awash
013201330525200

0911807101 ስለ ህብረቱ መረጃ ከፈለጉ

0916623103

@e4jsong

@e4jesus
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

3 weeks, 4 days ago
1 month ago

#የኢትዮጵያን_ለኢየሱስ_መልዕክት

የ2016 የወንጌል ዘመቻ ወደ ጂንካ እና ደቡብ ኦሞ
ከሐምሌ 5_15/2016 ስለሆነ
ለዚህ ፕሮግራም መሳካት እግዚአብሔር እንዲረዳን
ፀሎት አድርጉ ገንዘብ ያላቸውንም ሰዎች እጃቸውን  ለዚህ ወንጌል መዘርጋት እንዲችሉ ጥብቅ ፀሎት አድርጉ
የቀረን 2 ወር ነው የሚያስፈልገው ከ300,000 ሺ ብር በላይ ነው።

ከዚህ ጋር በተገናኘ በሕብረቱ ቻናል ላይ የሚለቀቀውን ማስታወቂያ ሼር ፖስት አድርጉ

ከታች ያሉትን
የሕብረቱን ቻናል ተቀላቀሉ

ለዚሁ ወንጌል ገንዘብ መስጠት ከፈለጉ
በ3 ሰው ብቻ የተከፈተውን አካውንት ይጠቀሙ

CBE
1000 590 723 618
Tseganeh D.$ MIhiret E.$Genene G.

Awash bank
013201330525200
Tseganeh D & tesfaye G

Screenshot
0916623103

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong 

https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

Facebook page
https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

TikTok account
https://www.tiktok.com/@ethiopin4jesus?_t=8lGmQgPakNC&_r=1

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

@elroigospelmedia📚
@elroigospelmedia📚

1 month ago
[#የጎዳና\_ወንጌል\_ዘመቻ](?q=%23%E1%8B%A8%E1%8C%8E%E1%8B%B3%E1%8A%93_%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8C%8C%E1%88%8D_%E1%8B%98%E1%88%98%E1%89%BB)

#የጎዳና_ወንጌል_ዘመቻ

ከሀዋሳ ታቦር ቃለ ህይወት ማራናታ የአምልኮ ህብረት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የወንጌል ዘመቻ
በዚህ ዕለት ጊዜ ያላችሁ በሙሉ ተጋብዛችኋል።

ጊዜው የወንጌል ነው።

ሚያዝያ 12/2016 ቅዳሜ
ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ አዲሱ መናኸሪያ ወረድ ብሎ መስቀለኛ ጋር ነው።

2016 ወንጌል የማስቀጠል አመት ነው።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ. 0916623103

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus
Facebook page

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

TikTok account

https://www.tiktok.com/@ethiopin4jesus?_t=8lGmQgPakNC&_r=1

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

1 month ago
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J
1 month, 1 week ago
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J
1 month, 1 week ago
ሰላም

ሰላም

የአዳር ፀሎት

በሀዋሳ ያላችሁ የኢትዮጵያን ለኢየሱስ ቤተሰቦች ሚያዚያ 4 ዓርብ ምሽት  የአዳር ፀሎት ስላለ
የምትችሉ ተገኙ ተሳተፉ።

ከሐምሌ 5_15/11/16 በጂንካ እና በደቡብ ኦሞ (ሃመር በና ፀማይ) ለሚደረገው የወንጌል ዘመቻ ፀሎት ይደረጋል።

ቦታ ሀዋሳ ግሬት ኮሚሽን ግቢ
ምሽት 2:00 ሰዓት

+251943196205
+251920938752
+251955314185

@e4jsong

@e4jesus

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

1 month, 1 week ago
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J
1 month, 2 weeks ago

https://www.tiktok.com/@ethiopin4jesus?_t=8lGmQgPakNC&_r=1

ይህ የኢትዮጵያን ለኢየሱስ የ TikTok አካውንት ነው ይቀላቀሉን::

TikTok

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J) on TikTok

@ethiopin4jesus 1028 Followers, 0 Following, 201 Likes - Watch awesome short videos created by ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ይህ የኢትዮጵያን ለኢየሱስ የ TikTok አካውንት ነው ይቀላቀሉን::
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago