ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

Description
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ በተመለከተ ማንኛውንም አይነት መረጃ ለማግኘት
ለሀዋሳ E4J
0916623103
0943196205
0919781480

አጠቃላይ E4J @elsa191
@eforj

Channel @e4jsong
Group @e4jesus

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago

2 months, 1 week ago

#ፀሎት
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ጥቅምት 22 ዓርብ ጠዋት 1:00 ስአት ጉዞ ወደ አፖስቶ እንደ ሚደረግ ይታወቃል።

ይሄን ም/ት በማድረግ ሐሙስ ምሽት 11:00 ሰዓት በሀዋሳ ግሬት ኮሚሽን ግቢ እስከ ምሽት 1:00ሰዓት ብቻ ይደረጋል።

ጉዞውን የምትሄዱም የማትሄዱም ጊዜ ያላችሁ ተገኙ።

@e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

2 months, 1 week ago

#Happy_anniversary E4J
እንኳን አደረሳችሁ
ከሀዋሳ መሄድ የምትፈልጉ
ጠዋት 1:00 ሰዓት ሞኖፖል መካነ ኢየሱስ  እንገናኝ።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት የተመሰረተበት 6ያኛውን  አመት ምክንያት በማድረግ ጥቅምት 22/2017 ዓርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአፖስቶ ከተማ ወንጌል ይሰበካል።

በዕለቱ ጠዋት ላይ
የስልጠና እና የአንድነት የፀሎት ጊዜ በአፖስቶ ሕይወት ብርሃን
ከሰዓት በኃላ ከአፖስቶ ከተማ አብያተክርስቲያናት ጋር በመተባበር በጎዳናዎች ላይ ወንጌል ይሰበካል።

የየራሳችሁን ትራንስፖርት እና የምሳ ወጪ የምትችሉ ከታች ባሉ ስልክ በመደወል ተመዝገቡ
+251943196205
0916623103
+251920938752
+251955314185
+251932513481

#ማሳሰቢያ ይሄን ፕሮግራም ም/ት በማድረግ ሐሙስ ጥቅምት 21 ከሰዓት በኃላ 11:00 ሰዓት ለዚህ ጉዞ የፀሎት ጊዜ አለ ቦታ ሀዋሳ ግሬት ኮሚሽን ግቢ።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

2 months, 1 week ago

ታላቅ የወንጌል ስርጭት በሀዋሳ ዙሪያ በምትገኘው በዶሬ ከተማ ጥቅምት 30/2/17 አ/ም ከ7 :00 ሰዓት ጀምሮ

በቱሎ ጋልጃኖ አጥቢያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን በወጣቶች ዘርፍ በኩል በተዘጋጀው የወንጌል ስርጭት በኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብሬት ውስጥ የምታገለግሉ ወንድሞች ና እህቶች እንዲሁም በዶሬ ከተማ ያላችሁ ቅዱሳን ና የወንጌል ስርጭት ብድኖች በእለት እዛው ከተማ ላይ በመገኘት ከእኛ ጋር ወንጌል እንድትሰሩ ጥር እናቀርባለን ።
ለበለጠ መረጃ ፦ 0986028402/መልካሙ ሳሙኤል
በተለይ የዶሬ ከተማ ልጆች የሆናችሁ አራችሁን ማገልገል የምትፈልጉ ደውሉልን

5 months, 1 week ago

ሰላም ለእናንተ ይሁን
ሐምሌ 27 ቅዳሜ የ2016 የጎዳና ላይ ማራናታ ፕሮግራም መኖሩ ይታወቃል።
በዚህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ
በተለያዩ አደጋዎች በሞት ላጡ ለጎፋ እና ሌሎችን በማሰብ የደም ልገሳ ማዘጋጀት ስለሚኖርብን ለመለገስ ፍቃደኛ የሆናችሁ ቀደም ብላችሁ እስከ ዕሮብ ሐምሌ 24/2016 ከታች ባለው link አሳውቁን @eforj 0916623103

እንዲሁም ሐሙስ ሐምሌ 25 በሀዋሳ ግሬት ኮሚሽን የአዳር ፀሎት ይኖረናል መገኘት የምትችሉ ተገኙ። ምሽት 3:00 ሰዓት ፀሎት ይጀምራል።

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago