Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

WANIA TRADING S.C

Description
WANIA TRADING S.C is here to empower the Muslim community and create economically influential share company.
ዋንያ ትሬዲንግ አ.ማ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማብቃት እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ ፈጣሪ የአክሲዮን ኩባንያ ለመፍጠር ነው::
ለበለጠ መረጃ በነዚህ ሊንኮች ያናግሩን
@Usman_mustofa
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 6 days, 11 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 11 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 months ago

4 days, 15 hours ago
**"ሀሙስ እንገናኝ"**

"ሀሙስ እንገናኝ"

💫 የነፃ ስልጠና የምናገኝበት እና የልባችንን ጥልቅ ስሜት የምናጋራበት ውብ ቀን
🌤 ወዳጅነትን የምንመሰርትበት ያላወቅናቸውን ሙስሊም እህት ወንድሞቻችንን የምንተዋወቅበት ብሩህ እለት

💫 ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ በሚመሩት በዚህ ድንቅ ስብስብ ህይወታችን ከቁርአን አንፃር ይቃኛል

🌤 ህይወት በረሱሉ (ﷺ) እና በባልደረቦቻቸው ጓዳ እንዴት እንደነበር ይዳሰሳል

🫧እርስዎም ራሶን እና ህይወትዎን ይፈትሻሉ! "The unexamined life is not worth living"

- ሁላችሁም በነፃ ተጋብዛችኋል/paid free

📅 የፊታችን ሀሙስ 11:30 - 2:00

- ቦታ ቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ አንደኛ ፎቅ

- ለበለጠ መረጃ ☎️ 0935608888 ይደውሉ

ኢንሻአላህ!

1 week ago
**"ሶብር የተበደለ ሀሳብ ነው"** ኻሊድ ሀሰን

"ሶብር የተበደለ ሀሳብ ነው" ኻሊድ ሀሰን

ኻሊድ ሃሰን የ ዋኒያ 2ተኛ ዙር ስልጠና ተመራቂ ሲሆን በዚህም ቪዲዮ ከ ስልጠናው ሃሳብ በመነሳት የራሱን እይታ ከሀዲስ እና ከቁርአን አስትምህሮት አንጻር አቅርቧል። በንግግሩ ውስጥም መልካም እና ጠቃሚ ሃሳቦችን {constructive ideas}ከ ስብእና ልህቀት እና ከ ሰው ልጅ የማንነት እድገት ጋር አገናኝቶ አጠር ያለ ማብራሪያውን እምቅ እና ሳቢ በሆነ መንገድ ለሌሎች ተመራቂዎች በእለቱ አጋርቷል።

Khalid Hasan is a trainee of the 2nd round of Wania, and in this video, based on the idea of ​​the training , he presented his view from the perspective of Hadith and Quranic teachings. In his speech, he presented good and constructive ideas...

መሉውን ለማየት 👇👇👇
https://youtu.be/MM66-rn-VRI?si=xgl5v8WoNmYG5NAZ

#ሰልጥነው_ህይወትዎን_በኢስላም_ያስውቡ

for more join our official telegram channel 👇
@WANIA_ISLAM_SELF_HELP

1 week, 2 days ago
[#ለሁሉም\_ፍጡራን\_ደግ\_እንሁን](?q=%23%E1%88%88%E1%88%81%E1%88%89%E1%88%9D_%E1%8D%8D%E1%8C%A1%E1%88%AB%E1%8A%95_%E1%8B%B0%E1%8C%8D_%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%88%81%E1%8A%95)

#ለሁሉም_ፍጡራን_ደግ_እንሁን

አዎ እውነት ነው ልባችን በህይወት ውጣ ውረድ ድካም ተጎሳቁሏል ፣ በምድር ክፋት ቅንነታችንን ተነጥቀናል ፥ ደክመናል፣ ተሰላችተናል!

- ግን ደግ መሆን የሻከረ ልባችንን ያለሰልሳል ፣ የተሰበረ ውስጣችንን ይጠግናል ፥

~ የእዝነቱ ነብይ (ﷺ) ስለ ሩህሩህነት አስተምረውም ኑረውም አሳይተውናል

እንዲህም ብለውን ነበር ''ለሁሉም ፍጡር የሚደረግ ደግነት አላህ ዘንድ መልካም ምንዳን ያስገኛል''

"There is reward for kindness to every living thing"
sahih Al - Bukhari 2466

ለሁሉም ፍጡር ደግ እንሁን ለጥቃቅኑም ለትላልቁም ፍጡር ጉልበት ላለውም ለሌለውም ደግነት መልሶ ይከፍለናልና! የጁምአ መልእክታችን ነው

#ለሁሉም_ፍጡራን_ደግ_እንሁን
#የጁምአ_መልእክት
#WANIA_JUMMAH_REMINDER
#መልካም_ስብእና
#WANIA_JUMMAH_GRAPHICS

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
  ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
  jᵒⁱⁿ⇝

Join our official telegram channel 👇👇
@WANIA_ISLAM_SELF_HELP

1 week, 2 days ago

🏰 የዋንያ የሀሙስ የኔትዎርኪንግ ሰአት

ራሳችንን የምናስተዋውቅበት ለስራችን የሚጠቅሙንን ሰዎች የምናገኝበት ታላቅ እድል

📅 ዛሬ ሀሙስ አመሻሽ

🕘 ከአሱር ሶላት በኋላ ከ11:30 - 02:00 (ሁሉም ሶላት በየወቅቱ ይሰገዳል)

⛳️ ሳርቤት አደባባይ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ-አባድር መስጊድ አጠገብ-ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ህንጻ

🫧 ኢንሻአላህ! በአላህ ፍቃድ እየተዝናናን የምንጠቀምበት መድረክ ይሆናል። እንዳትቀሩ!

🎟️ መግቢያ መምጣት ብቻ ነው 😎

ለበለጠ መረጃ ☎️ 0935608888  ይደውሉ

[ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ ፥ ይጋብዙ]

ኢንሻአላህ!

for more join our official telegram channel 👇
@WANIA_ISLAM_SELF_HELP

2 weeks ago
**ይህ በየ 15 ቀኑ የሚካሄድ የዋኒያ** …

ይህ በየ 15 ቀኑ የሚካሄድ  የዋኒያ 'የኮከብ እንግዳ' ሰአት የተሰኘ ዝግጅት ሲሆን ፥ ተፅእኖ ፈጣሪ እና ታዋቂ ከ ኡማው የተገኙ ግለሰቦች በመረጡት ያቀራረብ ቅርፅ እና ይዘት ሀሳባቸውን ይዘው የሚቀርቡበት በዋኒያ አክሲዮን ማህበር የሚዘጋጅ የሀሙስ ምሽት መድረክ ነው።

ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምም የዚህ ምሽት ተረኛ ተጋባዥ እንግዳችን የነበረ ሲሆን ፤ ከዚህ በፊት በሚታወቅበት ቁርአንን በአዲስ እይታ የማሳየት እና የመተንተን እንዲሁም ለሰው ልጆች ልቦና እና ስሜት ቅርብ በሆነ መንገድ የማቅረብ ችሎታው የሞት ፍልስፍና በሚል ርእስ ለዋኒያ ታዳሚዎችም ስለሞት አስደማሚ የሆኑ ሀሳቦች ከቁርአን አንቀፅ እየጠቀሰ (ከኢስላማዊ እይታ አንፃር) ሲያስረዳ እና ሲያስተምር አምሽቷል።

እንዲሁም ምሽቱ ላይ ከተገኙት ተመልካቾች ጋር ውይይት/የጥያቄ እና መልስ ሰአት ነበረው

በዚህ 2ተኛ እና የመጨረሻ ክፍልም መሉውን የፕሮግራም ይዘት ተፈጥሮአዊ ይዘቱን ሳይለቅ ይመጥናል ባልነው መልክ
አቀናብረን አቅርበናል።

እንደምትማሩበት እንደምትዝናኑበት ልባዊ እምነታችን ነው።

በመጨረሻም ጥሪያችንን አክብሮ በመገኘት መድረካችንን በአላህ ቃል ያስዋበልንን ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን እንዲሁም ምሽቱን በታዳሚነት የተገኙልንን እንግዶቻችን ከልብ እናመሠግናለን። [ፅሁፉ ከ ዩቲዩብ description የተወሰደ ነው። the English version of this text is included there]

አልሃምዱሊላህ!

ለመመልከት👇👇👇ሊንኩን ይንኩ ይጫኑ
https://youtu.be/FU0wCOfh-G4?si=vhIlkrg8phn5LILG

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
  ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
  jᵒⁱⁿ⇝

Join our official telegram channel 👇👇
@WANIA_ISLAM_SELF_HELP

2 weeks, 2 days ago
[#እንድትዋደዱ\_ሰላምታን\_አብዙ](?q=%23%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%89%B5%E1%8B%8B%E1%8B%B0%E1%8B%B1_%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9D%E1%89%B3%E1%8A%95_%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%99)

#እንድትዋደዱ_ሰላምታን_አብዙ

- ሰላምታችን በምናውቀው ወይ በምንወደው ሰው ብቻ ላይ የተገደበ አይደለም ''ሰላምታን ዝሩ ፣ በትኑ'' ነው የተባልነው ለሁሉም ሙስሊም ሰው ሠላምታችንን በየመንገዱ ላይ እናሰራጫለን።

ውዱ የህይወት አስተማሪያችን ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለውን ነበር
"እንድትዋደዱ የሚያደርጋችሁን አንድ ነገር ልንገራችሁ? ሰላምታን በመሀከላችሁ አብዙ"

أولا أدلكم على شيء إذا فعلتموه تحاببتم‏:‏ أفشوا السلام بينكم ‏(‌‏(‏ رواه مسلم‏)‌‏)‏ ‏.‏

(ሙስሊም ዘግቦታል)

በምናውቀውም በማናውቀውም ላይ ሀብታምም ሆነ ድሀ ላይ የቀለም የብሄር እና የማንነት ለውጥ ሳይገድበን ሰላምታን በሰው ልጆች ላይ በማዝነብ በሰላም እና በመዋደድ የተሞላ ህይወት እንገንባ የጁምአ መልእክታችን ነው።

#እንዋደድ!
#የጁምአ_መልእክት
#WANIA_JUMMAH_REMINDER
#እንድትዋደዱ_ሰላምታን_አብዙ
#መልካም_ስብእና
#WANIA_JUMMAH_GRAPHICS

♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
  ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
  jᵒⁱⁿ⇝

Join our official telegram channel 👇👇
@WANIA_ISLAM_SELF_HELP

2 weeks, 3 days ago

በስምህ ከፍ እንላለን 2⃣ ፈጣሪን ማወቅ ራስን ማወቅ ነው - ከ አላህ ስሞች ጋር መተዋወቅ አላህን ወደ ማወቅ ብዙ እርምጃ መጠጋት ነው። ፈጣሪን ማወቅ ራስን ወደ ማወቅ ጉዞ መጀመር ነው" - ፈጣሪውን ያወቀ ራሱን አወቀ ፣ ራሱን ያወቀ ፈጣሪውን አወቀ" ማለት ስለሆነ - እኛ ተራ ፍጡራን አይደለንም አላህ ከብዙ ፍጥረታት አልቆናል። ለምንድነው አላህ እንደዚህ ያላቀን?! ~ ምክንያቱም እኛ አላህ…

2 weeks, 5 days ago
**"ብላቴናው የፈጠራ ሰው"**

"ብላቴናው የፈጠራ ሰው"

🤹‍♂️ የ22 አመቱ የፈጠራ ባለሙያ (innovator)

37 አይነት አስገራሚ ግኝት ባለቤት

🧠 አላህ የሰጠውን አይምሮ በመጠቀም 'ምድርን የማልማት' የፈጣሪ ትእዛዝ በቅጡ የተወጣ እና እየተወጣ ያለ ተምሳሌታዊ ወጣት!

💰 በለጋነቱ አላህ ሲሳይን የለገሰው (Multimillionaire) ሚሊየነር

🪑የአይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢዘዲን ካሚል ከትንሽ የምድር ቆይታው ብዙ ልምድ ሊያጋራን ፥ የዋኒያ ኮከብ እንግዳ ሆኖ ዙፋናችን ላይ ይሰየማል።

🏠እናንተም የፊታችን ሀሙስ አመሻሽ ላይ በቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ ከ 11:30 ጀምሮ በመገኘት የዚህን ባለ ብሩህ አይምሮ ሙስሊም ወጣት ወንድማችን አስደማሚ ስብእና እና ተሞክሮ ፥ የአይን እማኝ እንድትሆኑ በነፃ ተጋብዛችኋል!
┈┈┈┈┈•❈••✦✾✦••❈•┈┈┈┈┈•
'ዋኒያ
      መልካም
ኒያ'

ኢንሻአላህ!

for more join our official telegram channel 👇
@WANIA_ISLAM_SELF_HELP

2 weeks, 5 days ago
WANIA TRADING S.C
2 months, 2 weeks ago
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 6 days, 11 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 11 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 2 months ago