Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

WANIA TRADING S.C

Description
WANIA TRADING S.C is here to empower the Muslim community and create economically influential share company.
ዋንያ ትሬዲንግ አ.ማ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማብቃት እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ ፈጣሪ የአክሲዮን ኩባንያ ለመፍጠር ነው::
ለበለጠ መረጃ በነዚህ ሊንኮች ያናግሩን
@Usman_mustofa
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

4 days ago

በስምህ ከፍ እንላለን 2⃣ ፈጣሪን ማወቅ ራስን ማወቅ ነው - ከ አላህ ስሞች ጋር መተዋወቅ አላህን ወደ ማወቅ ብዙ እርምጃ መጠጋት ነው። ፈጣሪን ማወቅ ራስን ወደ ማወቅ ጉዞ መጀመር ነው" - ፈጣሪውን ያወቀ ራሱን አወቀ ፣ ራሱን ያወቀ ፈጣሪውን አወቀ" ማለት ስለሆነ - እኛ ተራ ፍጡራን አይደለንም አላህ ከብዙ ፍጥረታት አልቆናል። ለምንድነው አላህ እንደዚህ ያላቀን?! ~ ምክንያቱም እኛ አላህ…

5 days, 17 hours ago
**"ብላቴናው የፈጠራ ሰው"**

"ብላቴናው የፈጠራ ሰው"

🤹‍♂️ የ22 አመቱ የፈጠራ ባለሙያ (innovator)

37 አይነት አስገራሚ ግኝት ባለቤት

🧠 አላህ የሰጠውን አይምሮ በመጠቀም 'ምድርን የማልማት' የፈጣሪ ትእዛዝ በቅጡ የተወጣ እና እየተወጣ ያለ ተምሳሌታዊ ወጣት!

💰 በለጋነቱ አላህ ሲሳይን የለገሰው (Multimillionaire) ሚሊየነር

🪑የአይቤክስ ቴክኖሎጂስ እና ፕሮሞሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢዘዲን ካሚል ከትንሽ የምድር ቆይታው ብዙ ልምድ ሊያጋራን ፥ የዋኒያ ኮከብ እንግዳ ሆኖ ዙፋናችን ላይ ይሰየማል።

🏠እናንተም የፊታችን ሀሙስ አመሻሽ ላይ በቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ ከ 11:30 ጀምሮ በመገኘት የዚህን ባለ ብሩህ አይምሮ ሙስሊም ወጣት ወንድማችን አስደማሚ ስብእና እና ተሞክሮ ፥ የአይን እማኝ እንድትሆኑ በነፃ ተጋብዛችኋል!
┈┈┈┈┈•❈••✦✾✦••❈•┈┈┈┈┈•
'ዋኒያ
      መልካም
ኒያ'

ኢንሻአላህ!

for more join our official telegram channel 👇
@WANIA_ISLAM_SELF_HELP

5 days, 18 hours ago
WANIA TRADING S.C
2 months ago
2 months, 1 week ago

🌙ረመዳን አስመልክቶ የሚኖረንን መርሀ ግብር ስለማሳወቅ🌙

🌙 *ዋንያ አ.ማ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በሙስሊሙ የተቋቋመ አ.ማ እንደመሆኑ ፥ ኢስላማዊ የሆኑ ወቅቶችን እና በአላትን ልዩ ትኩረት ይሰጣል።

በዚህም መሠረት* -:

ሁሉም ይፋዊ (official)  ዝግጅቶች አይኖሩም

🌙 በዚህ የረመዷንን ወቅት ሁሉም ስልጠናዎች ሆኑ የሀሙስ የእንግዳ እና የነፃ ስልጠና እንዲሁም ተያያዥ ይፋዊ (official) ክንውኖች አይኖሩንም። (ምንአልባትም እስከ ሸዋል 6 )

ዋንያ ስራ አያቆምም

🌙 በዚህ የረመዳን ወቅት ይፋዊ ክንውኖች አይኑሩ እንጂ ፥ ዋንያ ግን ስራ አያቆምም (ስራም ኢባዳ ስለሆነ)። ይህ ጊዜ ስልጠናዎቻችንን በደንብ የምናዳብርበት የውስጥ አመራሩም ሰለ ቀጣይ ፕሮጀክቶች እና እቅዶች፣ የሚመካከርበት ወቅት ይሆናል። እንዲሁም ሚዲያዎቻችን ላይ ረመዳንን አስመልክቶ የተቀረፁ ጠቃሚ ስራዎችን በዩቲዩብ ፤ እንዲሁም አልፎ አልፎ በቴሌግራም/ፌስቡክ...፣ (ስለረመዳን የሚያትቱ ) ፅሁፎችን እንለቃለን። ቀጣይ እቅዶቻችንንም እናሳውቃለን።

ኢንሻአላህ!

ረመዳንንም ከእኛ ጋር ሁኑ! በአማራጭ ሚዲያዎቻችን ተከተሉን

💸 በነዚህ አድራሻዎች ይቀላቀሉን፦

ቴሌግራምhttps://t.me/WANIA_ISLAM_SELF_HELP

ፌስቡክhttps://www.facebook.com/profile.php?id=61550502861267&mibextid=ZbWKwL

ዩቲዩብ :-https://youtube.com/@WaniaTrading?si=UvoTM0hb9xOcLPeE

#WANIA_SHARE_COMPANY

#መልካም_ረመዳን_እንመኛለን

Telegram

WANIA TRADING S.C

WANIA TRADING S.C is here to empower the Muslim community and create economically influential share company. ዋንያ ትሬዲንግ አ.ማ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማብቃት እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ ፈጣሪ የአክሲዮን ኩባንያ ለመፍጠር ነው:: ለበለጠ መረጃ በነዚህ ሊንኮች ያናግሩን @Usman\_mustofa

***🌙***ረመዳን አስመልክቶ የሚኖረንን መርሀ ግብር ስለማሳወቅ***🌙***
2 months, 1 week ago
***⭐️***እንኳን አላህ በሰላም ለዘንድሮ 1445 የረመዳን …

⭐️እንኳን አላህ በሰላም ለዘንድሮ 1445 የረመዳን ወር አደረሰን
አልሀምዱ-ሊላህ
https://t.me/WANIA_ISLAM_SELF_HELP

2 months, 1 week ago

ወንጀላችንን የሚያቃጥልልን ረመዳን እና እኛ

( ከረመዳን በፊት የተገኘውን የመጨረሻ የጁምአን (እለት) እድል ምክንያት በማድረግ የተፃፈ)

~ *የሰው ልጅ ('አማረቲል ቢሱእ') በወንጀል የምታዝ ወደ መጥፎ ነገር ጎትጓች 'ነፍስ' ይዞ ስለተፈጠረ የማይቋረጥ ሀጥያት የመስራት ጉዞ (state) ውስጥ ነው ያለው።

ለዚህም ነው ሁሌም ከአንደበቱ ላይ ኢስቲግፋር ፣ ከልቡ ውስጥ ተውበት (ንስሐ) መወገድ የሌለበት። ምክንያቱም የሰው ልጅ በተግባሩ ባይወነጅል በሀሳቡ እያመፀ ነው። በሀሳቡ ባያጠፋ በድርጊቱ መሣሣቱ አይቀርም...

~ ረመዳን እንግዲህ 11 ወር አውቀንም ሆነ ሳናውቅ የሠራነውን ሀጢያት ለማሠረይ ምልጃነትን (ሸፈአ) ይዛ ነው የምትመጣው

~ ታዲያ እንዴት ነው ይህን የስነ - አለም የምህረት በር በሚከፈትበት በዚህ ጊዜ ሰይጣናት ታስረው ብዙ ሰዎች ከጀሀነም ነፃ በሚወጡበት በዚህ ወር እንዴት ራሳችንን ነፃ ከተባሉት መሀከል እናድርግ?

ረመዳንን እንዴት ነው ነፃ የምንወጣበት
~|ረመዷን ከሌሎች ወራት የላቀ አንድን በጎ ስራ በብዙ እጥፍ የማባዛትን አቅም ስለሚሰጥ እያንዳንዷን ስራ በኒያ እና ወደ አላህ መቃረቢያ አድርጎ በማሰብ መፈፀም
~
ሰይጣን የሚታሰርበት ጊዜ በመሆኑ ወደ ኸይር መቃረብ ለኛ ቀላል መሆኑን አውቀን ፥ የነፍሳችንን ጎትጓችነት ብቻ እየታገልን በበጎ ስራ መጠመድ።'በረመዳን ከጀሀነም ብዙ ሰዎች ይቅር ይባላሉ' ማለት ምን ማለት ነው:- ከጀሀነም ሰዎች ይቅር ተባሉ ማለት አለም ላይ እያሉ ማንነታቸው ስብእናቸው እና ህይወታቸው መጀመሪያ ይቀየራል ማለትም ጭምር ነው።

ምክንያቱም ሰው የጀነትን ሰው ባህሪ ሳይላበስ ከጀሀነም ምህረት ማግኘት ስለማይችል።

~ እኛስ ይህን የእዝነት ወር እንዴት እንጠቀመው?

~|በመጀመሪያ ደረጃ በዚህ ረመዳን ከጀሀነም ይቅር ከሚባሉ ሰዎች እንድንሆን በኒያ እና በስራ ትጋት ረመዷኑን እንጀምረው። ከጀመርነውም በኋላ ይሄን ኒያ ይዘን የተቀረውን ቀናት በሙሉ በስራ እንትጋ ማን ያውቃል ከእነዛ ከተ'ማሩት መሀከል አንዱ አላህ ያደርገን ይሆናል።*

#jummah_wania
#WANIA_RAMADAN_REMINDER
#JUMMAH_Messages

Join our channel 👇👇
https://t.me/WANIA_ISLAM_SELF_HELP

Telegram

WANIA TRADING S.C

WANIA TRADING S.C is here to empower the Muslim community and create economically influential share company. ዋንያ ትሬዲንግ አ.ማ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማብቃት እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ ፈጣሪ የአክሲዮን ኩባንያ ለመፍጠር ነው:: ለበለጠ መረጃ በነዚህ ሊንኮች ያናግሩን @Usman\_mustofa

ወንጀላችንን የሚያቃጥልልን ረመዳን እና እኛ
2 months, 1 week ago
WANIA TRADING S.C
2 months, 1 week ago
WANIA TRADING S.C
2 months, 1 week ago
WANIA TRADING S.C
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago