The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 3 days, 16 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks, 3 days ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 8 months, 3 weeks ago
**የዋንያ ኮከብ እንግዳ አቡበከር አለሙ
በከዋክብት ምሽት ያደረጉት አስደናቂ እና አስተማሪ ቆይታ
ነገ ምሽት 1:00 ሰዓት በዋንያ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!**https://youtube.com/@waniatrading?si=xzV4U0ntA1KX4gH7
ወደ ረመዳን የምናደርገውን ጉዞ እያጋመስን ቢሆንም
ዝግጅታችን ግን ቀጥሏል
"ጉዞ ወደ ላቀው ረመዳን" በሚል ርእስ ስር ለረመዳን መሠናዶ ያዘጋጀነው የሀሳብ እና የመተዋወስ ድግስ 5ተኛው ክፍል ላይ ደርሷል።
ኡስታዝ አህመድም ከአስደማሚ ሀሳቦቹ እና አዲስ እይታው ጋር ጉዟችንን የተዋበ አድርጎታል።
ታዳሚዎችም ዘወትር ሀሙስ የረመዳን ስንቃቸውን ለመቋጠር ከአዳራሹ በሰአቱ መገኘትን መልካም ልማዳቸው ሆኗል። ብዙዎች በነዚህ ምሽቶች ህይወታቸውን አድሰዋል ፤ ከኢስላም ጋር እንደ አዲስ ተዋውቀዋል።
በዋኒያ መድረክ በኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ አዘጋጅነት ዘውትር ሀሙስ የሚቀርበውን ይህን መድረክ በነፃ ታድማችሁ ብዙ አትርፉ።
ዛሬ ከ 11:30 ጀምሮ በቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ እንገናኝ።
ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉልን +251935608888
ኢንሻአላህ
ዕለተ ሐሙስ ከቀኑ 11፡30 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!
እነሆ ጉዞ ወደ ላቀው ወር ረመዳን ሁለት በሚል ርዕስ የሚዘጋጀው ፕሮግራማችን የፊታችን ሀሙስ (ታህሳስ 10/2017 ዓ.ል) ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በተወዳጁ ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ እንደሚኖር ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው !!
እናንተም በመገኘት ትታደሙ ዘንድ ጋብዘኖታል!
ቀን፡-ዕለተ ሀሙስ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ል
ሰዓት፡-ከ11፡30 ጀምሮ
ርዕስ፡-ጉዞ ወደ ላቀው ወር ረመዳን ሁለት
ክፍል 5
መጪውን ረመዳን በስኬት ታጠናቅቁ ዘንድ እነሆ ዋኒያ ልዩ የዝግጅት ፕሮግራም በማሰናዳት ሀሙስ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ የሚቀርብ ልዩ ዝግጅት ነው! ካለፉት ሳምንታት የቀጠለ ክፍል አምስት የረመዳን ስልጠናችን ከተውዳጁ ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ጋር!
🎟 መግቢያ በነፃ
አድራሻ :-መካኒሳ ቢላሉልሀበሺ አዳራሽ
ለበለጠ መረጃ ☎️ 0935608888 ይደውሉ
**የዋንያ ኮከብ እንግዳ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ
በከዋክብት ምሽት ያደረጉት አስደናቂ እና አስተማሪ ቆይታ ክፍል 2
ነገ ምሽት 1:00 ሰዓት በዋንያ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!**https://youtube.com/@waniatrading?si=xzV4U0ntA1KX4gH7
**የዋንያ ኮከብ እንግዳ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ
በከዋክብት ምሽት ያደረጉት አስደናቂ እና አስተማሪ ቆይታ ክፍል 1
ነገ ምሽት 1:00 ሰዓት በዋንያ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!**https://youtube.com/@waniatrading?si=xzV4U0ntA1KX4gH7
ወደ ረመዳን ለምናደርገው ጉዞ ስንቅ የምንቋጥርበት 4ተኛ ምእራፍ ላይ ደርሰናል
ማስታወሻ [ዘውትር ሀሙስ እለት ይዘጋጅ የነበረው የረመዳን ዝግጅታችን ለዚህኛው ሳምንት ለነገ ማክሰኞ ተሸጋሽጓል። በቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ ነገ ከ11:30 ጀምሮ እንገናኝ ]
በሶስቱ ምሽቶች ነፍሳችንን በኢማን አጥምቀናል ፣ ስብእናችንን በኢስላም ከፍ አድርገናል ፣ ወደ ልቅናችንም ብዙ እርምጃዎች ተጉዘናል።ነገም እንቀጥላለን።
ኢንሻአላህ
┈┈┈┈┈•❈••✦✾✦••❈•┈┈┈┈┈•
ረመዳን ምንድነው ?
🕸ረመዳን ወር ብቻ አይደለም ረመዳን የሰው ልጆች የሚሰደዱበት የመስከን የመለወጥ እና የመታደስ ሀገር ነው።
🕸ረመዳን የልቦች መርጊያ የሰው ልጆች ማረፊያ ደሴት ነው
🕸ረመዳን ለሰው ልጆች ብርሃንን ያዘለው መለኮታዊ መገለጥ (ቁርአን) የወረደበት ተአምራዊ ወቅት ነው
🏩ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ከዚህ በፊት ባልተለመደ (የስልጠና ይዘት ባለው) ለረመዳን ቀድሞ የመዘጋጀትን ጭብጥ ረቂቅ እና ውብ በሆነ ሀሳቦቹ ጥልቅ በሆኑ እይታዎቹ ያመላልሰናል ሀሳቦቹንም ያጋራናል።
#ዋኒያ_የረመዳን_መዳረሻ_ስንቅ
#ኡስታዝ_አህመድ_ሙስጠፋ
#ጉዞ_ወደ_ለቀው_ረመዳን_2
#ክፍል_4
#7ተኛ_ዙር_ስልጠና_ጀምረናል