Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ስናስብ *አለ አይደል....*

Description
https://www.instagram.com/not_even_nawa?igsh=MTAwaXQ4NjhmZ25rOQ==
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months ago
ስናስብ *አለ አይደል....*
3 months, 1 week ago

የፍቅር ገብጋባ
የተቀነደለ
በወረት ተጠልፎ
መሬት ተተከለ።

የቅፅበት ቁብየለሽ
የጊዜ አድጎ ልጅ
ሕይወትን በዳዴ
ኖረ ሲያንገላጅጅ።

ያልተስፈደፈደ
ያልፈጠነ ያልዘገየ
ቀለብላባን ካረፈደ
መሃል ቆሞ ለየ።

4 months ago

ሃዘን አንደተንሰፈሰፈ
ቃል ከቀን ጋር እያለፈ
ሰው አረፈ
እምባ እንዳሰለፈ

4 months, 1 week ago
ስናስብ *አለ አይደል....*
4 months, 2 weeks ago
ስናስብ *አለ አይደል....*
7 months ago

የቆመው ሀውልቱ
ሊታይ ከአናቱ
ይታሰብ መነሻው
ስሩን ማሳረፍያው
ስንመከር በትላንት
ስንማር ከእውቀት
____
ተረት ተረት
አይበቃም ለመሠረት

@snasb_hasab

7 months ago

የታባቱ ውሃ የታባቱ መሬት
የታባቱ በለስ የታባቱ ሬት
የምን እባብ የምን እርግብ
አይጠቅመን አየር አይረባን ምግብ
እንሳፈፋለን በባዶ በሙሉ
አንራመዳለን በምንም በሁሉ
ባይገባቸውም ተያቸው እነሱን
ፍቅር ይዋሰናል ጠቁመው ቢከሱን

@snasb_hasab

7 months ago

But now everything is silent yet still heard.

7 months ago
7 months, 2 weeks ago