The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her
እንኳን አደረሳችሁ.
አህያ
በሬ
ላም
ጥጃ
ሆነው አሉ
ውሻን አስከትለው - ሲሄዱ ሲሄዱ
የሳር መስክ ያያሉ - ጥግ ከመንገዱ
ከዛም
አህያይቱ አሉ - ስትበላ ስትበላ
ባዶ የነበረው - ከርሷ ባንዴ ሞላ
የዚን ጊዜ አናፋች - እስከ ጅቦች መንደር
ስጋ የጠራው ጅብም - መጣ ሲንደረደር
አደረጋት ምሳ - እራቱንም ሊያልፍባት
ግጣ አፈር ካደረገችው መሬት -
ገፎ አፈር አደረጋት
ልቧስ ብለው ሲጠይቁ - ውሻ ተሳለቀ በክሱ
ልባም ብቶን አትበላም - ብሎ አለ ምላሱ
አሁን ተረቴን አይደለም - ጥያቄዬን መልሱ
አድብቶ ካደነና
መሬት ሰማይ አምኖ - ካናፋ ያለ ሂስ
ፍቅርን ካወቃችሁ
ማነው ከሁለቱ - የሆነው ልበ-ቢስ?
ሰብሰብሰብሰብ
አቦ ጉራጌ
ቡጊ ቻቻ ማሪንጌ
አንቺ ጠይም ፅጌረዳ
ቀቢ አቦ ረገዳ
እልል እልል እልል
ፈትሽ ወገብሽን
እስክስ እስክስ እስክስ
አርግቢ አንገትሽን
የደከመሽ እንደው
እንዳቅ ድክመትሽን
.........ዛሬ ልደቴ እንደሆነ ቀን እና ወራትን አመትን እና ቁጥሮችን መቁጠር ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ የማውቀውና የማልከራከረው አሉባልታ ነው። ልክ በዚች ዕለት ነበር ውልደቴ ......በዕሮብ ምድር...በፆሙ። በርግጥ እናቴ አራስ ስለነበረች አትፆምም ነበር ነገር ግን ስልፆሙ የሚያውቁት እና ሚያምኑት ሁሉ ኪላራይሶ ጌታ ሆይ ማረን ማለታቸውን አልዘነጉም ነበር.... እንደውም የኔን መወለድ ሲሰሙ ድምፃቸውን…
ላይ ሰው - ታች ሰው - መሃል እኔ ለሰው
https://www.instagram.com/reel/C82aBE7osmW/?igsh=MjZ2N3Z1dHFuZGE3