Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

አቡ ፈውዛን

Description
ከሁሉም በፊት አደብ መማር ይቀዲማል።
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month ago

በመጀመሪያ አፑ አልወርዲ ያላቺሁ ሲቲግ ገብታቺሁ ቴሌግራም የሚለውን ኦን በሉት ከዛ የፈለጋቺሁትን ከቴሌግራም አፕ ማውረዲ ትቺላላቺሁ ካላላቺሁ ማውረዲ አቺሉም

ሁለተኛ ወርዶላቺሁ አከፋፈቱ የጠፋባቺሁ በዚህ መልኩ ክፈቱት ቪዶውን እዩት
በአማረኛም በኢንግሊዘኛም ነው
በዚህ መልኩ ተጠቀሙ

1 month ago

አሪፍ ቁርአን ተፍሲር አብዛሀኛው ፕለይ እስቶሪ ያለው በውስጡ አላህ አርሺን ተቆጣጠረ ነው የሚለው ይሄን ተጠቀሙ
👇👇👇
https://t.me/Anwar0seid/2039

Telegram

yareb in الحمدلله

1 month ago

የበደል አይነቶቺ ሶስት ናቸው

የመጀመሪያው አላህን መበደል ያኔ በአላህ ላይ ማጋራት ይሄ አላህ አይምረውም ተውበት ካላደረገ
እያሻረከ ከሞተ አላህ ፈፅሞ አይምረውም።

1አላህ ሺርክን አይምርም
2 በሺርክ ላይ የሞተ እሳት ዘውታሪ ነው
3 ስራን ያበላሻል።

ሁለተኛ ሰዎቺን መበደል
ገንዘባቸውን መሬታቸውን መውሰዲ
ደማቸውን ያለ ሀቅ ማፍሰስ
ክብራቸውን መንካት..የመሳሰለው

ይሄ አላህ አይምረውም የበደለውን ሰውዬ ይቅርታ እስካላለ ዲረስ ።
ተውበት እስቲግፋር ቢልም ተቀባይነት የለውም
ባለቤቱን ሂዶ ይቅርታ እስካላለ ዲረስ
ባለቤቱም ይቅርታ እስካላደረገለት ዲረስ።

ማብራሪያ አላህ አይምረውም ሲባል እሳት ይዘወትራል ማለት አይደለም
ላኪን መልካም ስራው ወደ በደለው ሰው ይተላለፋል መልካም ስራ ከለለው ደሞ የተበዳይ መጥፎ ስራ ወደ በዳይ ይተላለፋል።

👉ዛሬ ሰዎቺን በዲለህ አቀርም የፍርዱ ቀን አለ።

ሶስተኛው ነፍሳቺንን መበደል በወንጀል..

ይሄ ታህተ መሺአ ነው

አላህ ካልፈለገ ይቀጠዋል በወንጀሉ ልክ ከዛ ወደ ጀነት ይመለሳል

ከፈለገም ደሞ ይምረዋል አይቀጣውም እንደተውሒዱ አያያዝ።
በተረፈ አዳምጡ ጨምቄ ነው የፃፍኩት።

ራሳቺንን እንፈትሺ ከሶስቱ

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Anwar8seid

2 months, 4 weeks ago

ክፍል 8 ሸርጡ ሶላት

እሩኩኡ ማድረግ
ከርኩኡ መነሳት
ስጁዲ ማድረግ በሰባት የስጁዲ አካላት መደፋት
ከስጁዲ መነሳት መስተካከል
መቀመጥ በሁለት ስጁዶቺ መቀመጥ
ለዚህም ማስረጃ ቁርአን
እናተ ያመናቺሁ ሰዎቺ ሆይ አጎንብሱ ስጁዲ አድርጉ
ሀዲስ ማስረጃ
ታዝዣለሁ እሰግዲ ዘንዲ
በሰባት አካላቴ

መረጋጋት በሁሉም ስራ በምንሰራበት ጊዜ
ተራን መጠበቅ በያንዳንዳቸው ምሰሶ ተራ መጠበቅ

ማስረጃ ሀዲስ ሶላቱን ያበላሸው ሰውዬ
ከአቡሁረይረ ተይዞ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ አሉ
እኛ የአላህ መልክተኛ ዘንዲ ተቀምጠን ባለንበበት ወቅት አንዲ ሰው ገባ ሰገደ የአላህ መልክተኛን ሰላም አላቸው
ነብዩም አሉት ተመለስ ስገዲ
አንተኮ አልሰገዲክም እንደገና ስገዲ
ሰውዬውም ሰራት ሰገደ ሶስት ጊዜ ስገዳት አልሰገዲካትም እየተባለ
እርሶዎን ነብይ አዲርጎ እውነት በላካቸው ነብይ ይሁንብኚ ከዚ የበለጠ ማሳመር ማስተካከል አልቺልም

አስተምሩኚ አሏቸው ነብዩን
ነብዩም አሉ በቆምክ ጊዜ  ለሶላት  አሏሁ አክበር በል ከዛም አንብብ ከቁርአን የተገራልህን አንብብ ከዛም እርኩኡ አዲርግ
የተረጋጋህ ሁነህ እሩኩኡ እስትታረግ ዲረስ
ተጎንበስ ከዛም ቀጥ በል በመቆም በኩል እስትስተካከል ዲረስ ከዛም ስጁዲ አድርግ
በስጁዲ ላይ የተረጋጋን እስክትሆን ዲረስ
ከዛም ቀና በል በመቀመጥ ላይ የተረጋጋህ እስክትሆን ዲረስ
ከዛም ይሄን ስራ በያንዳንዱ ሶላትህ ላይ ይሄን በል
👇👇👇
https://t.me/Anwar8seid

Telegram

አቡ ፈውዛን

Anwar seid

ክፍል 8 ሸርጡ ሶላት
2 months, 4 weeks ago

https://t.me/abuoubeyda46

Telegram

ኢብኑ-ያሲን ሸሪዓዊ የውይይት መድረክ 📚📚

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم "خيركم من تعلم القرآن وعلمه ግብ:***👉***https://t.me/+EUKe66pye7o1Mjk0 ሸሪዓና ሸሪዐን ያማከሉ ነገሮችን መሠረት በማድረግ ዲናችንን ከፍ ያለ ደረጃ ማቆናጠጥ ነዉ.....

አቡ ፈውዛን
2 months, 4 weeks ago

ነብዩ ﷺ ፈፅሞ ከባእድ ሴት ጋር ንክኪ አልነበራቸውም።
ዓኢሻ ረዲያለሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች:-

وَلَا وَاللهِ مَا مَسَّتْ يَدُ رَسُولِ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَدَ امْرَأَةٍ قَطُّ ، غَيْرَ أَنَّهُ يُبَايِعُهُنَّ بِالْكَلَامِ
ወላሂ የአላህ መልእክተኛ እጅ ፈፅሞ (የባእድ) እጅ ነክቶ አያውቅም፡፡ ባይሆን በንግግር ነበር ከነሱ ጋር ቃል ኪዳን የሚገቡት።
👇👇👇
ይሄ ቻናል ከተከፈተ ዛሬ ወሩ
ረመዷንም እየተቃረበ ነው ረመዷንን የሚመለከቱ ፈተዋዎቺ ይለቀቃሉ
1000 ሺ እንግባ ሼር ሼር አዲርጉ
ጀዛከላህ ኸይር
👆👆👆
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Anwar8seid

Telegram

አቡ ፈውዛን

Anwar seid

ነብዩ ﷺ ፈፅሞ ከባእድ ሴት ጋር ንክኪ አልነበራቸውም።
3 months ago

ክፍል 5 ሸርጡ ሶላት

የሶላት ማእዘናት

እነሱም 14 አስራ አራት ናቸው እነርሱም

1:ከአቅም ከመቻል ጋር መቆም

2: የመክፈቻ ተክቢራህ

3: ፋቲሓን ማንበብ

4:ሩኩዕ ማድረግ

(ማጎንበስ)ከወገባችን ዝቅ በማለት
በተስተካከለ መልኩ

5:ከሩኩዕ መነሳት

6: ሱጁድማውረዲ (በሰባት አካላት ሱጁድ መውረድ (ፊት ሁለት እጆቺ ሁለት ጉልበቶቺ ሁለቱ እግሮቺ በጠቅላላ 7 የሱጁጂ አካላቶቺ ናቸው።

7:ከሱጁድ ቀና ማለት

8: ከሁለተኛው ሱጁድ በፊት መቀመጥ

9: ከላይ ለተጠቀሱት እርጋታ መረጋጋት ጡማኢና

10:ቅደም ተከተሉን መጠበቅ

11:የመጨረሻው ተሸሁድ

12:ለርሱም መቀመጥ ለተሺሁዲ ማለት ነው

13:ሶላት አለ-ነቢይ ማለት

14:ማሰላመት በሁለቱም አቅጣጫ

1 የመጀመሪያው እሩኩን መቆም ከመቻል ጋር
ማስረጃ ቁርአን

👉የፈራቺሁ ሁናቺሁ  ለአላህ ቁሙ

2ሁለተኛው እሩኩን ተክቢረቱላ ኢህራም አሏሁ አክበር  ማለት ወደ ሶላት
ለዚህ ማስረጃ ሀዲስ ነው

👉ሶላት ውስጥ መግቢዋ አሏሁ አክበር ማለት ነው መዝጊያዋ ደሞ ማሰላመት ነው

ከተክቢራ ቡኋላ የሚባሉ የሶላት መክፈቻ ዱአዎቺ

سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ وَتَبَارَكَ اسْمُكَ وَتَعَالَى جَدُّكَ وَلاَ إِلَهَ غَيْرُكَ
ሱበሀነከ አሏሁመ ወቢሀምዲክ ወተባረከ እስሙ ወተአላ ጀዱከ ወላ ኢላሀ ኸይሩክ

ትርጉም 👇👇👇
አላህ ሆይ ጥራቻ ይገባህ ከምስጋናም ጋር
በስምህ የሚገኚ በረካ በዛ ልቅናህ ከፍ አለ
ካንተ ውጪ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም።
👇
ትርጉሙ
👉ሱበሀን አላህ ጥራቻ ይገባህ ማለትኮ
ማለትም አጠራሀለሁ ማጥራትን  የተገባ የሆነ ያንተን ክብር ልቅና የሚገጥም በሆነ አላህ ሆይ

👉ወቢሀምዲከ አንተን ከማወደስ ጋርኮ አመሰግንሀለሁ

👉ወተባረክ ኢስሙክ አይ በረከት ናት የአንተን ስም በማንሳት የሚገኚ በረካ ነው

👉ወተአላ ጀዱክ አይ ደረጃህ ከፍ አለ ሁሉ ነገርህ በጣም ከፍ አለ
ወላኢላሀ غይሩክ በምዲር ላይ ተመላኪ የለም በሰማይም ላይ በእውነት የሚመለክ የለም ከአንተ ውጪ የአላህ
👇👇👇
https://t.me/Anwar8seid

Telegram

አቡ ፈውዛን

Anwar seid

ክፍል 5 ሸርጡ ሶላት
3 months ago
3 months ago

አማኚ ሰው አንዲ ማስረጃ ከተሰጠው ይበቀዋል ።
ስሜቱን የሚከተል ሰው አንዲ ሺ ማስረጃ ብትሰው አይቀበልህም።

አላህ እንዲህ ይላል

#ሱረቱል_65
الْيَوْمَ نَخْتِمُ عَلَىٰ أَفْوَاهِهِمْ وَتُكَلِّمُنَا أَيْدِيهِمْ
وَتَشْهَدُ أَرْجُلُهُم بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ
ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል እግሮቻቸውም
ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡
#ሱረቱ_አልኑር_24
يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُم
بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)።

በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

مَن كان يؤمِنُ باللهِ واليَومِ الآخرِ فليقُل خَيرًا أو ليَصْمُتْ

“በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል

ቡኻሪ (6019) ሙስሊም (48) ዘግበውታል
آفَاتُ اللِّسَانِ

قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى الله ُ عَلَيْهِ وَ آلِهِ وَ صَحْبِهِ وَسَلَّمَ :

إِنَّ الْعَبْدَ لَيَتَكَلَّمُ بِالْكَلِمَةِ مَا يَتَبَيَّنُ فِيهَا

يَزِلُّ بِهَا فِي النَّارِ أَبْعَدَ مِمَّا بَيْنَ الْمَشْرِقِ والمغْرِبِ

مُتَّفَقٌ عَلَيْهِ . ( رَوَاهُ البُخَارِيُّ وَمُسْلِمٌ).
አንዲ ባሪያ ይናገራል በንግግር ከባዲ ናት ብሎ ሳይገምት የመጣለትን ከምላሱ ያወጣል ይወረወራልኮ እሳት ውስጥ
እሩቅን መወርወር ከምስራቅና ከምእራብ የራቀን መወርወር ይወረወራል

ሙስሊምና ቡኻሪ ዘግበውታል

‏قال رسول الله ﷺ :
أكثَرُ خَطَايا ابنِ آدَم فِي لِسانِه.
السلسلة_الصحيحة_٥٣٤
ነብያቺን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ
አብዛሀኛው ስተት የአደም ልጂ የሚፈፅመው በምላሱ ነው

قال سفيان الثوري: "لا تتكلَّم بلسانِك ما تَكْسِر به أسنانَك". [الحلية]

አላህን ፍሩ ስንባል መጀመሪያ አንተ አላህን ፍራ የምንል ይሄው👇
وَإِذَا قِيلَ لَهُ اتَّقِ اللَّهَ أَخَذَتْهُ الْعِزَّةُ بِالْإِثْمِ ۚ فَحَسْبُهُ جَهَنَّمُ ۚ وَلَبِئْسَ الْمِهَادُ

ለእርሱ «አላህን ፍራ» በተባለም ጊዜ፤ ትዕቢቱ በኃጢኣት (ሥራ) ላይ ትገፈፋዋለች፡፡ ገሀነምም በቂው ናት፤ (እርሷም) በእርግጥ የከፋች ምንጣፍ ናት፡፡

ነብዩ እንዲህ ብለዋል
አላህ ዘንዲ የተጠሉ ንግግሮቺ
አንዲ ሰው ለሌላው ሰው አላህን ፍራ በሚለው ጊዜ መጀመሪያ ለራስህ ነብስህን ፍራ ብሎ የሚናገረው የሚመልስለት ነው

ሀዲሱን ሲልሲለቱ አሶሂሃ ዘግበውታል2598

👉የምናውቃቸው የማናውቃቸው ሰዎቺ በሚዲያ መጥፎ ነገር ሲለቁ ምንም አይመስለን አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ይመክራሉ አላህን ፍሩ ይላሉ
👇
عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه ، قَالَ : سَمِعت رَسُول الله ﷺ ، يقول :
مَنْ رَأى مِنْكُمْ مُنْكَراً فَلْيُغَيِّرْهُ بِيَدِهِ ، فَإنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَبِلِسَانِهِ ، فَإنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَبِقَلْبِهِ ، وَذَلِكَ أضْعَفُ الإيمَانِ
رواه مسلم

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
👉"ከእናንተ መጥፎ ነገር የተመለከተ (ያስተዋለ) በእጁ ይቀይረው ። ካልቻለ በምላሱ ያውግዝ። ካልቻለ ደግሞ በልቡ (ይጥላው) ይህ (በቀልብ መጥላት ) የኢማን በጣም ደካማው (ክፍል) ነው ።" [ሙስሊም ዘግበውታል]

👈الكلام باللسان قد يكون أشد من الضرب باسيف

👉 ሸህ ፈውዛን እንዲህ ይላሉ

اللسان فيها أشد من السيف
👇👇👇👇
ስልካቺን የአብዛሀኞቻቺን ጥላት ነው።

👉በስልካቺን ሀራም ነገር ማዬት ላይክ ኮሜት ሼር ነገ አላህ ፊት ያስጠይቃል።
🖕🖕🖕🖕
👉7ቱ_ቁርአን ውስጥ_ #የተጠቀሱ ከንቱ ምኞቶች

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾
" ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ "
[ሱረቱ ነበእ 40]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾
" ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራን) ባስቀደምኩ ኖሮ "
[ሱረቱል ፈጅር 24]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾
" ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ "
[ሱረቱል ሃቀህ 25]

⇦ ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾
" ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ "
[ሱረቱል ፉርቃን 28]

‏⇦ ﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾
" ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ "
[ሱረቱል አህዛብ 66]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾
" ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ "
[ሱረቱል ፉርቃን 27]

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾
" ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ "
[ሱረቱ ኒሳእ 73]

☞ ሁሉም የሟቾች ምኞት ናቸው ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኺራቸው ጥሩን ነገር መስራት ነው

👉ብዙ ማለት ይቻል ነበር ብዙ መፃፉ ሳይሆን በተወሰኑ ሀዲስ ቁርአን ካልተመለስን ብዙ ቢቀርብም አንመለስም።
👉በጀዋላቺን ለኸይር ነገር እንጠቀመው ኸይር ቦታ እንኮምት ኸይር ነገር ሼር እናድርግ ኸይር ነገር እንይበት።
👉ሀቂቃ ቲክቶክ በአንዲ ወንጀል ከመቶሺ በላይ ምናምን ላይክ አለው ላይክ የምታደርጉ አላህን ልፈሩ ይገባል ነገ ትጠየቁበታላቺሁ።
👉ሴቶቺም/ወንዶቺም የሚጨፍሩ ላይክ ኮሜት የምሰጡ ነገ ትጠየቁበታላቺሁ ።
👉አላህ ትልቅ ፀጋ ውሎልን ነበር ብንጠቀምበት ጀዋልን።
👉በአንዲ ኸይር ነገር ብዙ ሰዎቺ ያዩታል ብዙ አጂር ያገኛል ሳይደክም ሳይለፋ ይሄ አላህ የዋለልን ፀጋ ነው።ለመልካም ብቻ እንጠቀመው ጀዋላቺንን።

የቴሌግራም ቻናል
👇👇👇
https://t.me/Anwar8seid

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago