Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ሸይባኒ የቁርዓን ሒፍዝ እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዐከል

Description
በመርከዝ ሸይባኒ የሚዘጋጁ ተከታታይና ቋሚ ትምህርቶች በተጨማሪም ምክሮች የሚቀርቡበት ብቸኛው ቻናል ነው።
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 Monate, 3 Wochen her

Last updated 1 Jahr, 4 Monate her

3 недели, 6 дней назад

ይህ መሰሉን ፕሮግራም ልምድ አድርገን ልንይዘው ይገባል ከቁርዐን ጋር የተሳሰረ ህይወት እና ውሎ ውብ እና ማራኪ ሲሆን ከሱ ውጪ ያለው ግን ጭንቅ እና መራራ ነው አላህ ህይወታችንን በቁርዐንን ያብራልን።

3 недели, 6 дней назад

ውድ የቻናላችን ተከታታዩች እና ታዳሚያን በዛሬው እለት የአላህ ፍቃድ ሆኖ ቁርዐንን አኽትመናል ተደቡሩንን እና ተግባሩን እሱ ይወፍቀን ።

3 недели, 6 дней назад

وإن شاء الله من غد نبدأ من أول صفحة

3 месяца, 3 недели назад
3 месяца, 3 недели назад

┉༻ تلاوة مختارة جميلة ༺┉

🍂 من سورة _التحريم 🍂 
برواية ورش عن نافع

🎙 القارئ ↜ الشيخ أبو #اليمان عدنان المصقري

أعد توجيهها #لأخيك في الله.

3 месяца, 3 недели назад
5 месяцев назад

[ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ]
"إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"

👉⭕️አባታችን ወደ አኼራ ሄደዋሉ 

📮#የሶላተል ጀናዛ እና ቀብር ጥሪ።

👉#የወንድማችን #አማር ሰኢድ ( ቻይናው) ወላጅ አባት الله ይዘንላቸው ወደ አይቀሬው አኼራ ሄደዋሉ الله ጀነት ይወፍቃቸው።

إنَّ العَيْنَ تَدْمَعُ والقَلب يَحْزنُ، وَلا نَقُولُ إِلا مَا يُرْضِي رَبَّنَا

📮ሶላተል ጀናዛ ነገ ዙሁር ሶላት ላይ ኮልፌ መስጅድ የሚሰገድበት  ሲሆን  ቀብሩ እዛዉ ኮልፌ በሚገኘዉ መቅበራ ላይ የሚፈፀም ይሆናል።

#ሁሉም #መገኘትና መድረስ የምትችሉ ወንድሞች ሶላተል ጀናዛ ላይ እና ቀብር ላይ  እንድትገኙ ጥሪ እናቀርባል።

👉ለወንድማችን አማር እንዲሁም፣ ለቤተሰቦቹ እና ለአጠቃላይ ወዳጅ ዘመድ አላህ ያማረ የሆነ ሶብር ይስጣቸው‼️

5 месяцев, 4 недели назад

በሶሻል ሚዲያ ቆይታችን ላይ

➡️ሱና ህያው ማድረግ ካልቻልን
➡️ማህበረሰቡን በመልካም
መጥቀም ካልቻልን
➡️ወይም ሰዎች ወደ አላህ እንዲመለሱ
ካላስታወስን

👌እሱ ላይ ጊዜ መግደላችን ምንም
ኸይር የለውም 🚫

6 месяцев назад
ሸይባኒ የቁርዓን ሒፍዝ እና ኢስላማዊ ተርቢያ …
6 месяцев назад
***📚***حصن الطفل المسلم

📚حصن الطفل المسلم

የኪታቡ ክፍል 👉3⃣ pdf👆👆

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 Monate, 3 Wochen her

Last updated 1 Jahr, 4 Monate her