The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 2 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago
Waver? @FastVipProm
ℹ️ "Mobile Card" Guyyaa guyyaadhaan ittiin guuttachuu dandeessu, Maallaqa hedduus hojjechuu dandeessu!
Milikita kaardii armaan gadiitti yoo buutan kaardii abbaa 100 argattu?
[?????????
?????????
?????????
???????
Nama tokkoon birrii dhibba tokko kan kaffalu yoo ta'u, akkasumas guyyaa guyyaadhaan bonus qaba!](https://t.me/addlist/J2asgoTX3-E2ZGU0)
Waver @FastVipProm
Waver @FastVipProm
[? Elekoptaricha tuqiitii eessa akka deemtu ilaali! Bakka Gaarii si geessiti!!
▬▬.◙.▬▬
▂▄▄▓▄▄▂
◢◤█▀▀████▄▄▄▄◢◤
█▄ █ █▄ ███▀▀
◙ ◙
Ilaaluuf "add Afaan Oromoo"
Kan jedhu tuqi waan ajaa'ibaa agarta.
Warri wave promotion keessa galuu barbaaddan karaa kana nu dubbisaa?](https://t.me/addlist/J2asgoTX3-E2ZGU0)
waver @FastVipProm
? ለህይወትህ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ከታች ያለውን ቁልፍ ተጫን
? Furtuu armaan gadiitti yoo buutan gaaffii jireenyaa keessaniif deebii argattu
??? ??????????
??????????
??????????
??????????
??????????
??????????
??????????
??????????
Waver? @FastVipProm
(ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ 2)
----------
8፤ ነፍሴ በዛለችብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብሁት፤ ጸሎቴም ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች።
9፤ ከንቱነትንና ሐሰትን የሚጠብቁ ምሕረታቸውን ትተዋል።
10፤ እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤ የተሳልሁትንም እከፍላለሁ። ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
11፤ እግዚአብሔርም ዓሣውን አዘዘው፥ እርሱም ዮናስን በየብስ ላይ ተፋው።
https://t.me/HOLYSPRITHOUSE
https://t.me/HOLYSPRITHOUSE
https://t.me/HOLYSPRITHOUSE
Waver @FastVipProm
“ኢየሱስ” እና ዝማሬ
“በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።” ፊል 2፥9–11
አንድ ዝማሬ “መዝሙር” ነው የምንለው ከተፈጥሮ በላይ የሆነ መለኮት (አምላክ፦ የወል ስም ነው) አለ ብሎ የሚያምን ሰው ለዛ አለ ብሎ ለሚያምንው መለኮት (አምላክ) የሚያቀርበው ምስጋና፣ መወድስ፣ ቅኔ፣ አልያም በዜማ የተቀነባበረ ጥያቄ (ፀሎት ልንለው እንችላለን) ወዘተ. . . የያዘ ሀሳብ ከዜማ ጋር አድርጎ ሲያቀርብ ነው።
ሌላው ደግሞ ፀሐፊው ከሚከተለው መለኮት የመጣ መልዕክት ለአማኒያኑ አልያም ለሰው ልጆች ሁሉ አለ ብሎ ሲያምን እንዲሁም አብረውት እምነቱን ለሚከተሉ ሰዎች ማፅናኛ፣ ማበርቻ ወይም መደሰቻ የሆኑ መልዕክቶች ሲኖሩት እና እነዚህን መልዕክቶቹን በዜማ አቀነባብሮ ሲያቀርበው ነው።
በእኛ በወንጌላውያን አማኞች አውድ ካየነው ደግሞ ከላይ የገለፅናቸው ሀሳቦች እንዳሉ ሆነው በግጥሙ ውስጥ የሚንፀባረቁት ጉዳዮች መፅሐፍ ቅዱሳዊ መሰረትን የያዙ እና የወንጌላውያንን አዕማድ መሰረቶችን ያለቀቁ ሲሆኑ ነው።
በዚህ ፅሁፍ ላነሳ የወደድኩት ዝማሬ እና ስያሜን በተመለከተ ነው። እንደምታውቁት ስም መጠሪያ ብቻ ሳይሆን መገለጫም ጭምር ነው። ታድያ ዝማሬ እና ስያሜን የማነሳው ከላይ መዝሙርን ከሌላ በዜማ እና ግጥም ከሚቀርብ ስራ እንደለየነው ሁሉ በዝማሬ ውስጥ የምንጠቀማቸው ስያሜዎች እንዲሁ ደግሞ መዝሙርን ከሌላ እምነት (ኃይማኖት) መዝሙር አልያም ከሴኩላር ሙዚቃ ስለሚለዩልን ነው።
አማልክት የየራሳቸው ስያሜ አላቸው። አንዳንዱ ስያሜያቸው ደግሞ ተግባራቸውን የሚገልፅ ነው። በመሆኑም አንድ ዝማሬን የሚፅፍ ሰው የአምላኩን ስም እና ምግባር በመዝሙሩ ውስጥ በማሳየት ልዩነት ሊያደርግ ይገባል።
ብዙ ጊዜ የወል ስሞችን በዝማሬ ውስጥ መጠቀም የተለመደ ነው። ለምሳሌ፦ አምላኬ፣ ጌታዬ እንላለን። ይህ ሌሎች እምነት (ኃይማኖት) ያላቸው ሰዎችም ሁሉ የሚጠቀሙበት ስያሜ ነው። በመሆኑም ከአማልክት መካከል ማን? የሚል ጥያቄን ያስነሳል። ስለዚህ ፀሐፊው በግጥሙ ሌላኛው እስታንዛ (ቁጥር) አልያም ማጫፈሪ ላይ “ይህ ከላይ አምላኬ፣ ጌታዬ ያልኩት ያህዌ (እግዚአብሔር) ነው” ብሎ ማሳየት ያስፈልገዋል ማለት ነው።
ሌላው በዝማሬዎቻችን መካከል የሚስተዋሉ መጠሪያዎች አሉ። እነርሱም፦ እርሱ፣ ወዳጄ፣ አፍቃሪዬ፣ አንተማ የመሳሰሉት ናቸው። እነዚህ መጠሪያዎች ፀሐፊው ለግጥሙ ውበት ለመጠንቀቅ አልያም በራሱ ስያሜ ለመጥራት (አንዳንዴም ለማንቆለጳጰስ) የሚጠቀምባቸው መጠሪያዎች ሊሆኑ ይችላሉ። ይሁን እንጂ እነዚሁ ቃላት መለኮታዊ ላልሆኑ የግጥም እና ዜማ ስራዎች ላይ የሚውሉ በመሆናቸው ከላይ እንዳነሳሁት በግጥሙ ሌላኛው እስታንዛ (ቁጥር) ወይም ማጫፈሪያ ላይ ስሙን በመጥቀስ “በዚህ መዝሙር እርሱ፣ ወዳጄ፣ አፍቃሪዬ ስል የጠቀስኩት ‘እየሱስ’ ነው” ብሎ ሊገልፅልን ይገባዋል።
በተለይ ይህ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም በወንጌላውያን አማኝ ዝማሬዎች እና የዝማሬ ሰንዱቆች ውስጥ ሊበዛ እና ሊጎላ ይገባዋል ብዬ አምናለሁ። (ለዚሁ ሀሳብ ብዙ አስረጅ የሆኑ ዝማሬዎችን እና የዝማሬ ሰንዱቆችን ማቅረብ ይቻላል። ነገር ግን የፌስቡክ ማኅበር የአጠሬራ (የአጠረ ነገር) ወዳጅ በመሆኑ እና በወገንተኝነትም በኮሜንት ድንጋይ ወጋሪ ስለሆነ አልተካተቱም።)
ኢየሱስ የሚለው ስም መጉላት አለበት የምንልበት ምክንያቱ ደግሞ ከላይ ለመግቢያ የተጠቀምነው ቃል እንደሚነግረን፦
1, ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ በመሆኑ
2, አብ የሚከብርበት በመሆኑ
3, ጌትነቱን የሚመሰክር መሆኑ
4, ሁሉን የሚያንበረክክ ስም በመሆኑ
5, ትህትናውን የሚያስተምር በመሆኑ ነው።
(ከአማድ እምነታችን ተነስተን ሌሎች ምክንያቶቻችንን ብንዘረዝር የፌስቡክ ገፆቻችን የሚበቁት አይደለም።)
ለማንኛውም ስንደመድም ከላይ ያነሳነው ሀሳብ የዝማሬ ሰንዱቅ (አልበም) በሚሆንበት ጊዜ ከ10 ያላነሱ ዝማሬዎች ስለሚካተቱ ይህንን ስም ለማጉላት ትልቅ እድል ይኖራል ብዬ አስባለሁ። ይህ ሀሳብ ያቃጨለብኝ 12 ዝማሬዎችን በያዘ አንድ ሰንዱቅ ውስጥ ይኼንን ስም በአንዱ ዝማሬ ውስጥ ብቻ በመስማቴ ነው።
“ኢየሱስ” ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም!
Waver @FastVipProm
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week, 2 days ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago