የፊልም ጎጆ 🥰

Description
🥀♡♡Bro ደብሮሀል ና እኛው ጋር ♡♡🥀
👇👇👇 Request የሚለውን 2ቴ በመንካት ይቀላቀሉ👇👇

ምን ይፈልጋሉ እንደምርጫዎ
•የአሜሪካ ፊልሞ
•የህንድ ፊልሞች
•የፍቅር ፊልሞች
•ፕሮፋይሎች

💟አሁን ጊዜው የመዝነኛ🌺 ነው ከእኛ ጋር አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ
🥀@Y_Film_Gocho🥀
🥀@Y_Film_Gocho🥀
🥀@Y_Film_Gocho🥀
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

1 month ago

ጀለስ ሸኖ ቤት አጉል ቪዲዮ እያየ ደቅሶ ነበር እና ድምፁ #ስላልተሠማው **እስከመጨረሻው ከፈተው አሁንም ሳይለንት ነበር ___

ከ5 ደቂቃ በኋላ ሲያስታውስ ለካ ከቤታቸው ስፒከር ጋር በብሉቱዝ ተገናኝቶ ነበር

ይኸው ሸኖ ቤት ከገባ 5ተኛ ቀኑ እስካሁን አልወጣም ቤተሰቦቹ እየጠበቁት ነው**

1 month ago

**Her : ውዴ ለምንድን ነው አኔ ስዘፍን ውጭ ወተህ የምትቀመጠው

Him  :ጎረቤቶቼ አየደበደብኩሽ  መስሏቸው police እነዳይጠሩእረ Like 😂**

1 month, 2 weeks ago
***🌹******♥️******🌹***የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን …

🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰

@uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya

3 months, 3 weeks ago
[#ውዱ](?q=%23%E1%8B%8D%E1%8B%B1) ኢትዮጲያዊ አንድ ምክር ጀባ ልበልህ …

#ውዱ ኢትዮጲያዊ አንድ ምክር ጀባ ልበልህ #

#ሰውየው አንድ ትልቅ በሬ አርዶ የብረት ምድጃውን ለኩሶ ለልጁ እንዲህ አለው "የምንወዳቸውንና የምናከብራቸውን ጎረቤቶቻችንን #አብረውን እንዲበሉ ሄደህ ጥራቸው ።”

#ልጁ ወደ ጎዳና ወጥቶ እንዲህ ሲል መጮህ ጀመረ “እባካችሁ የአባቴ ቤት በእሳት ስለተያያዘ ለማጥፋት እርዱን ድረሱልን!" ከጥቂት ጊዜ በኋላ ጥቂት ሰዎች መጡ ሌሎቹ የእርዳታ ጩኸቱን እንዳልሰሙ ሆነው ቀሩ ። የመጡ ሁሉ ግን በሉ ጠጡ ።

#ባየው ነገር የተደናገጠው አባት ወደ ልጁ ዞሮ እንዲህ አለ "የመጡትን ሰዎች እኔ አላውቃቸውም ከዚህ በፊትም አይቼአቸው አላውቅም ስለሆነም ወዳጆቻችን ቤተሰቦቻችንና የሥራ ባልደረቦቻችን የት አሉ?"

#ልጁም "ከቤታቸው ወጥተው የመጡት ሰዎች ቤታችን ላይ የተነሳውን እሳት ለማጥፋት ጩኸት ሰምተው ሊረዱን እንጂ በቤታችን የተዘጋጀውን ፓርቲ ሊካፈሉ አይደለም ። ግብዣችንና እንግዳ ተቀባይነታችን የሚገባው ለእነዚህ ዓይነቶቹ ነው" አለ ።

#ሁሉም የምትወዷቸውና የምታከብሯቸው ሰዎች እውነተኛ ወዳጆቻችሁ ላይሆኑ ይችላሉ ። እውነተኛ ወዳጅ ማለት በተቸገራችሁና የእነርሱ ድጋፍ በሚያስፈልጋችሁ ጊዜ ፈጥነው ከጎንዎ የሚገኙ ናቸው ። ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ ስለእርስዎ የሚጨነቁትን እውነተኛ ሰዎች ለማወቅ ጥረት ያድርጉ ።

መልካም ቅዳሜ

https://t.me/uvv_ziriya

7 months ago

**ለቅሶ ቤት ሄድ ሄድኩና...

እንባዬ ደርቆብኝ  : ለማልቀስ ስቸገር

በድንገት ትዝ አለኝ  : ያደረግሺኝ ነገር

ትውስ ያለኝ ጊዜ : የሰራሺኝ ስራ

አልቅሼ አላለቀስኩ : ሳለዝን በሟቹ

ድሮም ያንቺ ፍቅር : ለሀዘን ነው ምቹ
©**ገጣሚ እንደ ልቡ

?????

@uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya

8 months, 2 weeks ago

ዜና ብስራት! ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ :  ቀኑደረሰ!!!
ከግቢ የቅኝ ግዛት ነፃ የምንወጣበት ቀኑ መድረሱን የ4 አመት ልምድ ያላቸው የውስጥ አርበኞች በውስ ጥ መስመራቸው library በተባለ ድህረ ገፃቸው አስታወቁ።
ነገር ግን አሁንም ይህንን ጭቆናና ስቃይ ለማስቀጠል እረጅም ህልም ያለው የጠላት ጦር መሪ የሆነው ጀነራል ብርሃኑ ነጋ ያለ የሌለ ሀይሉን ለመጠቀም እንዳሰበ ተሰምቶል።
ይህም ግለሰብ 47ብረት ለበስ ሐይሎችን እንደሚያዘምት ከ24 ስአት አንባቢ ቸካዮች ኮሚቴ የሆነው ተማሪ four(4) ዝጋላቸው የሠጡን መረጃ ያሳያል።
እኛም እኒህን ብረት ለበስ ሐይሎች 3 ስአት ባልሞላ ትግል ሀፍረት አከናንበን እንደምንሰዳቸው በሙሉ ልብ ልንገልፅላችሁ እንወዳለን።
ከዚህም በመቀጠል ሰሞኑን በተሰሙት ትኩስ መረጃዎች የቅርብ መረጃ አስተላላፊዎቻችን እንዳሳወቁን ከሆነ ሰኔ 14/10/2016,ዓ,ም exit exam የተባለችው ድሮን ከትምህርት ሚኒስቴር ተነስታ በየ ዩኒቨርስቲው ውስጥ እየገባች 4 አመት እና ከዚያ በላይ በትምህርት ግዞት ተይዘው እየተሰቃዩ ባሉት ማህበረሰቦች ላይ ጥቃት እንደምታዳርስ ተገልጿል።
ይህንንም ጥቃት ለመመልከት እና ለመከላከል :-ፀሎት/መረዳዳት /ደፋር  መሆን/ጠንካራ ምንባብ /ማስተዋል እና ጥበብ የተባሉ መሳሪያዎቻችንን ታጥቀን መጠበቅ ይኖረሰብናል ሲሉ የጥናት አስተባባሪ የሆነው ተማሪ በድሉ ያልፋል ከምንባብ ግንባር ዘመቻ   አሳባቸውን ገለፁ። 

መልካም ጊዜ ተመኘሁ!!                        
     ሰኔ 11/10/2016 ዓ.ም

@uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya

8 months, 3 weeks ago

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her