ኢብኑ ጀሚል 🌙Ibnu jemil channel

Description
اقتصاد في السنة خير من إجتهاد في بدعة
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 2 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 2 months ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 1 week ago

1 month, 1 week ago

💫ማለዳዊ ጥበብ
//////////////////////
قال ابن تيمية رحمه الله :
العلم شيئان:إما نقل مصدق،وإما بحث محقق،وماسوى ذلك فهذيان مزوق
📌እውቀት ማለት ሁለት ነገር ነው
①ኛ ፅድቅ የሆነ ነቅል/ማንሳት
②ኛ የተረጋገጠ ጥናት ነው።ከዚህ ውጭ ያለው የተጋጌጠ ቅዠት ነው።

💫@ibnujemilchannel

1 month, 1 week ago

قال الحسن البصري رحمه الله
يا عجبـاً لـقـومٍ امـروا بالزّاد ، ونُودوا بالرَّحيل وحُبس أولُهم على آخرهِم فهم ينتظـرون الـوُورد على ربّهـم ثم بعد ذلك في سكـرة يعمهـون !
💫@ibnujemilchannel

1 month, 1 week ago

👌ሀቅን እንጂ ሰውን አልተከተልኩም ማንም ይሁን ማን ሐቅን ስለገጠመ እንጂ የወደድኩት ከክብሩና ከልቅናው ምንም ጫወታ ኖሮኝ አይደለም የለተሞ ተከታይ ነህ ስላሉኝ አልሽመደመድም ።ነብዩንም ከሃዲያን እንዲህ ብለው ነበር፦
إِنَّمَا يُعَلِّمُهُ بَشَرٌ
📌****ምያስተምረውማ ሰው እንጂ አይደለም"
በሰው ይመራል ማለታቸው ነው ።
ሐዳድይ ነው ብሉኝ ፣ሙተሸዲድ፣ፌክ ሰለፍይ፣ምያወሩት አያውቁም ፣ሒክማ የላቸውም ምንም አይገደኝም ድሮም ለነብዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የስድቡ አይነት የተለያየ ስለነበር ።ስፈልጉ
ساحر كذاب ደጋሚ ዋሾ
ስፈልጉ كاهن
ጦንቃይ ኣሉ
ስፈልጉ
مجنون እብድ ነው ኣሉ
ስፈልጉ በሰው ነው ምመራው ኣሉ
እሄን ሁሉ ያሉት محمد الأمينታማኙ ሙሐመድ ካሉ ቦኃላ ነበር።
አሁንም ተጨባጩን ሳያው ከዛ ምንም የተለየ ነገር አይደለም ።

አሏህ ሐቁን አውቀው ከምከተሉ ባጢሉን አውቀው ከምጠነቀቁ ባሮች ያድርገን 🤲🤲🤲

💫@ibnujemilchannel

1 month, 1 week ago

⛳️የቤተሰብ ሚስጥር (ቁጥር አንድ)
——————————————————
እንደምታወቀው ቤተሰብ ማለት የሁለት ጥንዶች ውጤት ነው ።
አላህ በተከበረው ቃሉ አንዱ ከአንዱ ተነጥሎ መኖር እንደማይችልና አንዱ ከአንዱ ጋር የተቀናጀ መሆኑን ስገልፅ እንዲህ ይላል፦

﴿ {يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُمْ مِنْ ذَكَرٍ وَأُنْثَى وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِنْدَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ (13)} ﴾ حجرات

🍄🍄🟫እናንተ ሰዎች ሆይ ከወንድና ከሴት
አቀናጅተን ፈጥረናችዋል ………
በመሆኑም ወንድ በተፈጥሮው ሴትን ይፈልጋል። ሴትም በዛው ልክ ወንድን ትፈልጋለች በእንደዚህ አይነት ውኔታ ግን ፍላጎትን አግዶ መኖር ስለማይቻል ለወንድ ልጅ እስከቻለ ድረስ እስከ 4 ማግባት ተፈቀደ ።ለሴት ካላችሁ የጌታችሁ ጥበብ አንድን አስፈርዷል ።መጋባት ማለት በኢስላም ትልቅ ምስጥር ኣለው ይህም ሚስጥር ከኒካሕ በፉት እንኳን ሙሉ ሰውነቷ ቀርቶ ናፍቆክ ፍትዋን ወዘተ ……ማየት አትችልም ነበር። ኒካሕ ስታስር ያ ሁላ ቀራና ለብቻህን ሆነች ።ሴት ልጅ ላባትዋ፣ ለናትዋ፣ለወንድሙዋ፣ ለዘመዶችዋ አሳልፋ ያላሰየችሁን ላንተ ታሳያለች ።ይህ ብገባን ትልቅ ሚስጥር ነው የማታውቃት ምንም የማትግባባት ሴት ልጅ በምገርምና በምደንቅ ሁኔታ ትወዳታለህ፣ ራስህን ታደርጋታለህ ለዚህ ነው አላህ ላቅ ባለው ቃሉ ከተዐምሩ ስቆጥረው እንዲህ ያለው፦

مِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ
ከተዐምሮቹ መካከል ከነፍሶቻችሁ ጥንድ መፍጠሩ ነው ወደሱዋም ልትረጉ ዘንድ ።በመካከላችሁም ውዴታና እዝነትን አደረገ ይህን በማድረጋችን ለአስተንታኚዎች ተዐምር ኣለበት።(አርሩም20)

።ሁለት ጥንዶች ከተጋቡ ጀምረው እንደ አንድ ቤተሰብና በሱዋም፣በሱም በኩል ያለው ቤተሰብን ያስተሳስራል ።በመሆኑም ከተጋቡበት ቀን ጀምሮ ሚስጥራቸውን ልደብቁና አንተ ማለት እኔ አንቺ ማለት እኔ ብለው ህወታቸውን ልቀጥሉ ይገባል ።ሁለት ሰዎች አብረው ስኖሩ በመሀከላቸው የሆነ ግጭት ሳይፈጠር አይቀርም ይህ ግጭት በተፈጠረ ቁጥር ሁላ ሚስጥርን መናገርና መበተን ማለት የህወት ጥፍጥናን ከማበላሸቱም ባሻገር በመካከላቸው ትልቅ ጥርሰትን ይፈጥራል ።ሁለት ሰዎች ምንም እንኳ ብጣሉ መታረቃቸው አይቀርም ፤ታዳ ትንሽ ፀብ በተፈጠረ ቁጥር በሰላሙ ግዜ የነበረውን ሚስጢር ለጋደኛ መበተን ማለት ራስን በራስ ማወረድ ማለት ነው ።አንድን ሰው ምንም ያክል ብንወደው የቤት ሚስጥርን አሳልፈን መንገር የለብንም። ከሱም አንድ ቀን መጣላታችን አይቀሬ ነውና ።አንዳንድ ሴቶች ተነካው ብለው የባሎቻቸውን ምስጥር አውጥተው በማያበቅል መሬት መዝራት በምንም ከጥሩ ሴቶች በህሪ አይደለም ።ከወንዱም በዛው ልክ ከሚስቱ ያሳለፈውን ቆይታና በምን እንዳደረ መናገሩ ቀጥሎ ካለው ከረሱል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሐዲስ ይጣረሳል፦
ساق مسلم بسنده فقال

حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ ، حَدَّثَنَا مَرْوَانُ بْنُ مُعَاوِيَةَ ، عَنْ عُمَرَ بْنِ حَمْزَةَ الْعُمَرِيِّ ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّحْمَنِ بْنُ سَعْدٍ ، قَالَ : سَمِعْتُ أَبَا سَعِيدٍ الْخُدْرِيَّ ، يَقُولُ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " إِنَّ مِنْ أَشَرِّ النَّاسِ عِنْدَ اللَّهِ مَنْزِلَةً يَوْمَ الْقِيَامَةِ الرَّجُلَ يُفْضِي إِلَى امْرَأَتِهِ وَتُفْضِي إِلَيْهِ، ثُمَّ يَنْشُرُ سِرَّهَا ".

የቅያም ለት ከሰዎች ሁሉ ደረጃው መጥፎ ሰው ማለት ያ ሰው ነው ሚስቱ ራሱዋን አሳልፋ ትሰጠዋለች እሱም ይሰጣታል (የማታ ግኑኝነት ተፈልጎበት ነው) ከዛም ሚስጥሩን ምበትን ኣሉ ሰይዳችን ዐለይሂ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙህ።

📚ሙስሊም ዘግበውታል📚

ባልና ሚስት ማለት አንድ ድምር ውጤት በመሆናቸው በመካከላቸው ያለውን ችግር በውይይትና በምክክር ልፈቱ ይገባል ።
አሰገዳጅ ነገር ሳይኖር በመካከላቸው ያለውን ችግር ማንም ማወቅ የለበትም ።
በሸሪዓችን ሴትም የራሱዋ የሆነ መብት ኣላት ።ወንድም የራሱ የሆነ መብት ኣለው ግዴታቸውን ካለመርሳት ጋራ።የትዳር ዐለም ማለት የቀልድና የግዜ ማሳለፍያ ሳይሆን የቁም ነገርና የመዝሪያ ዐለም ነው ##ይቀጥላል_ቁጥር ሁለት ለመከታታል የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

ወንድማችሁ ሙሐመድ

🏖https://t.me/ibnujemilchannel
ሼር💫sher&join

Telegram

ኢብኑ ጀሚል 🌙Ibnu jemil channel

اقتصاد في السنة خير من إجتهاد في بدعة

***⛳️******⛱***የቤተሰብ ሚስጥር (ቁጥር አንድ)
1 month, 2 weeks ago

ለአህለል ቢዳዓ የተሰጠ ምርጥ ምላሽ ነው
▪️رأى سعيد بن المسيب رحمه الله رجلا
يصلي في وقت النهي ركعات كثيرة فنهاه،

فقال:«يا أبا محمد، يعذبني الله على الصلاة؟!!».

قال:«لا، ولكن يعذبك على خلاف السنة».

▪️قال الشيخ الألباني -رحمه الله-:

« وهذا من بدائع أجوبة سعيد بن المسيب، وهو سلاح قوي على المبتدعة الذين يستحسنون كثيرًا من البدع، ويتهمون أهل السنة بأنهم ينكرون الذكر والصلاة، وهم إنما ينكرون عليهم مخالفتهم للسنة».

🏷 إرواء الغليل (2/236)
ትርጉሙ
ሰኢድ ኢብኑ መሰየብ የተባለ ዓሊም አንድ ሰው ሶላት በተከለከለበት ወቅት ብዙ ረከኣ ሲሰግድ አየው ሲያየው ከለከለው ካዛ የሚሰግደው ሰውዬ አንተ የመሀመድ አባት ሆይ አለ ሰኢድ ኢብኑ መሰየብ ማለቱ ነው:-
አላህ ሶላት በመስገዴ ነው እንዴ የሚቀጣኝ? ብሎ ጠየቀው
ሰኢድ ኢብኑ መሰየብ እንዲህ አለው አይ ሶላት በመስገድህ ሳይሆን ሱናውን በመቃረነህ ነው የሚቀጣህ ፡፡

1 month, 2 weeks ago

قال الإمام ابن القيم " فحكمة الله تأبى أن يولي علينا في مثل هذه الأزمان مثل معاوية وعمر بن عبد العزيز فضلا عن مثل أبي بكر وعمر بل ولاتنا على قدرنا وولاة من قبلنا على قدرهم وكل من الأمرين موجب الحكمة ومقتضاها.... مفتاح دار السعادة( ١/٢٥٤).

1 month, 2 weeks ago

[ኢብኑ ሙነወር የትናንት አቋሙና የዛሬ አቋሙ፡

በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ⚠️
----------------------------
🎙🎙በኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ)](https://t.me/aredualelmumeyia)
ኢብኑ ሙነወር ትላንትና ዛሬ
ትላንት እናስጠጋችኋለን ደመረኩሙላህ ሲላቸው የነበሩትን የመርከዙ ሰዎችን ወክሎ ድንበር ታልፎባቸዋል ብሎ ከኛ ጋር ለመነጋገር ጥሪ እያደረገ ነው !!!!!!።

[#የዶክተር ጀይላንን ሙብተዲዕነት ፍንትው ያለ ስላልሆነ የሸይኽ ኢብኑ ባዝ ንግግር እንደማይመለከተው ይነግረናል !!!! ።

የሀገራችን መሻኢኾችን ጥላሸት እየቀባ ህዝብ ዳኛ ሆኖ ልንወያይ በኦንላይን ኑ ይለናል !!!! ።](https://t.me/aredualelmumeyia)
ለማንኛውም የተጠቀሱትን ፁሑፎች አንብባችሁ ድምፁን ሰምታችሁ ፍረዱ እላለሁ

t.me/aredualelmumeyia
t.me/aredualelmumeyia

1 month, 2 weeks ago

ጫት የዱዓ መሳሪያ ሳይሆን የውድመት መሳሪያ ነው!

⚠️ ጫት ውድ የሆነውን ግዜ ይገድላል።
⚠️ ጫት ያጀዝባል።
⚠️ ጫት ያጃጅላል።
⚠️ ጫት አላማ ቢስ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ነዝናዛ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ኪስን ያከሳል።
⚠️ ጫት ወንድነትን ያከስማል ብልት ያኮላሻል።
⚠️ ጫት ቤተሰብን ይበትናል።
⚠️ ጫት ያልከሰክሳል።
⚠️ ጫት ሌባ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ወስላታ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ልብን ያደርቃል።
⚠️ ጫት የሰው እጅ ያሳያል/ለማኝ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ያደሀያል።
⚠️ ጫት ያሳብዳል።
⚠️ ጫት እንቅልፍ ይከላክላል።
⚠️ ጫት ለቢድዓ እና ሽርክ ይዳርጋል።
⚠️ ጫት ፈሪ ያደርጋል።
⚠️ ጫት ጥርስን ያዳሽቃል።
⚠️ ጫት አፍን ያገማል።
⚠️ ጫት ቡቱቶ ያስለብሳል።
⚠️ ጫት ጨጓራ በሽታ ያመጣል።
⚠️ ጫት ውበት ያበላሻል።
⚠️ ጫት ያደነዝዛል።
⚠️ በዲንህ ደዩስ እንዲትሆን ያደርግሃል።

📌 በጥቅሉ ጫት ትውልድ ገዳይ አደገኛ ቅጠል ነው። ወጣቶቻችን ሆይ ንቁ ኤሄን ቅጠል እያኘካችሁ ውድ የሆነውን ግዜያችሁን አታውድሙ። ለጉዳቶቹ ሰለባ አትሁኑ።

👌 የሆነ ቦታ ዞር ዞር ስል ያገኘሁት ነው የተወሰነ ጨማምሬበት አቀረብኩላችሁ። እስቲ ለጫት ቃሚዎች ከእውቀታቸው ላይ ይጨምሩበት ላኩላቸው። እንጂማ ጉዳቱን የማያቁ ሁነው አይደለም

https://t.me/hussenhas

Telegram

አቡ አዒሻ العلم نور

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

***✍*** **ጫት የዱዓ መሳሪያ ሳይሆን የውድመት መሳሪያ ነው!**
1 month, 2 weeks ago

قال العلامة ابن حبان رحمه الله :

((ولا يتكل العاقل على المال وإن كان في تمام الحال؛ لأن المال يحل ويرتحل، والعقل يقيم ولا يبرح، ولو أن العقل شجرة لكانت من أحسن الشجر، كما أن الصبر لو كان ثمرة لكان من أكرم الثمر، والذي يزداد به العاقل من نماء عقله هو التقرب من أشكاله، والتباعد من أضداده)).

((روضة العقلاء)) (ص: 107)

1 month, 2 weeks ago

💫ማለዳዊ ጥበብ
።።።።።።።።።።።።።

قال ابن تيمية رحمه الله :

والكلام على الناس يجب أن يكون بعلم وعدل لابجهل وظلم كحال أهل البدع.

📌በሰዎች ላይ መናገር በእውቀትና በፍትህ ልዎን ግድ ይላል።እንደ ሙብተዲዖች በድንቁርናና በበደል መሆን የለበትም።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 2 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 2 months ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 1 week ago