The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 3 months, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 1 year ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 3 weeks ago
የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለ ጦር በአሸባሪው የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅቷል።
በዛሬው እለት ማለትም 07/06/2017 ዓ.ም የወራሪው ብልጽግና መራሹ የአብይ አህመድ የግል አሽከር ከጠዋቱ 11:30 ጀምሮ ከደ/ብርሃን በእብሪት በመነሳት ያለ የሌለ ሀይሉን በመያዝ ከደ/ብርሃን በቅርብ እርቀት የምትገኘዋን ጭራሮ ደብር ቀበሌን ለመያዝ የሞከረ ቢሆንም የነጎድጓድ ክ/ጦር ልዩ ተወርዋሪ ሻለቃ በሆነው "አዳኞቹ" ሻለቃ ከሌሊቱ ጀምሮ በጠላት ላይ በወሰዱት ከባድ እና የማያዳግም እርምጃ የተቀጣ ሲሆን;የተረፈው የወንበዴው ሀይልም እየፈረጠጠ ወደ ኩክ የለሽ ማርያም ሲደርስ በክ/ጦሩ ዋና አዛዝ መሪነት በቆረጣ በመግባት በሽሽት ላይ የነበረ አንድ አይሱዙ ሙሉ የጠላት ሀይል ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ባለበት እንዲቀር ተደርጓል ። በዚህ የተበሳጨው ይህ የጠላት ሀይል እስካሁን ሁለት ንፁሃን አርሶ አደሮችን በጥ.ይ.ት ደብድቦ የገ*ደለ እና የአርሶ አደሮችን ሰብል አቃጥሎ የተረፈው የአገዛዙ ሃይል በመፈርጠጥ ደ/ብርሃን ገብቷል።
ይህ የተሳካ ኦፕሬሽን በክ/ጦሩ መሪ በአርበኛ ይገረም የተመራ ሲሆን በኦፕሬሽኑም ሶስት ሻለቃዎች የተሳተፋበት ሰ ሲሆን፦
አንበሳው ብርጌድ ነብሮ ሻለቃ
መብረቁ ብርጌድ ሽብሩ ሻለቃ
የክፍለጦሩ ልዩ ተወርዋሪ አዳኞቹ ሻለቃ
" ክብር ለተሰው ሰማዕታት"
"ድላችንክንዳችን”
የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ክፍል ቀን-07/06/2017 ዓ.ም
መረጃ ጎጃም‼****
፨፨፨፨፨፨፨፨
በዛሬው ዕለት ጎጃም የጨረቃ ላይ አራት የመከላከያ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው በአካባቢው የሚንቀሳቀሰውን የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ የ6ኛ ክ/ጦር ኢንጂነር ክበር ተመስገን ብርጌድን ተቀላቅለዋል‼
ስቦ ማስከዳትና ስቦ መምታት ተጠናክሮ ይቀጥላል
የጥንቃቄ መረጃ‼
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ከነገ ጀምሮ ከቡሬ እስከ አዲስ ቅዳም ባሉ ከተሞች ወጣቱን በማፈስ በግዴታ ወደመከላከያ ካምፕ እንደሚጭኑት ታውቋል ።
በመሆኑም ቡሬ ቲሊሊ ኮሶበርና አዲስ ቅዳም ያላችሁ ወጣቶች ብትችሉ ወደ አካባቢያቹህ ፋኖ ተቀላቀሉና ሰልጥኑ ካልቻላቹህም ወደ ፑልና ከረንቡላ ቤቶች አታዘጥዝጡ መልዕክታችን ነው።
የካቲት 07/2017ዓ.ም
ቢዛሞ ሚዲያ
ሰከላ‼️
በአሁኑ ሰዓት የጁላ ሰራዊት እየተንቀሳቀሰ ስለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ።
አሁን አምቢሲ አካባቢ እየደረሱ ነው።
ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ በውስጥ አድርሱን።
ሰከላ‼️
በአሁኑ ከኮሶበር በመሆን ጉንድል ተራራ በመድፍ እየደበደቡት ነው።
ጥንቃቄ በጨለማ መድፍ የሚጥል ደንቆሮ መንግስት ከተማ ለማውደም በመሰለ መልኩ እየወረወረ ነው ጥንቃቄ ይደረግ።
ሰከላ‼️
በአሁኑ ከኮሶበር በመሆን ጉንድል ተራራ በመድፍ እየደበደቡት ነው።
ጥንቃቄ በጨለማ መድፍ የሚጥል ደንቆሮ መንግስት ከተማ ለማውደም በመሰለ መልኩ እየወረወረ ነው ጥንቃቄ ይደረግ።
ምንድነው ማጓራት?
ጥያቄ ተፈጥርብኝ ነው?ይህ ነገር ወሎ የለም፣ጎጃም የለም ።ሸዋ የለም፣
ደቡብ ጎንደር ሊቦ ከምከም የሚባል እና አንዳንድ አካባቢወች ናቸው?በዚህ ነገር ማንፈርና መሸማቀቅ ለምን እንደሆነ ችግሩን መረዳ እና ለማስተካከል መሞከር ይሻላል ወይስ አካኪ ዘራፈ !
ይህ አካባቢ ሊያፈር ይገባል!
የምትፈልጉትን ሙዚቃ/ቀረርቶ ምረጡ?
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 3 months, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 1 year ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month, 3 weeks ago