The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her
👌ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 200-250 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇
1GB ስንት MB ነው?
**ባሏን መግደል ያሰበችው ሴት......
አንዲት ሴት አንድ ቀን ወደ እናቷ ትመጣና ስለ ባሏ እያማረረች ❝እማዬ ባሌ ህይወቴን ወደ ሲኦል ቀይሮታል.....ያገባሁት የወደድኩት ሰው አይደለም....ተለውጧል! እማዬ በጣም ጠልቼዋለሁ!❞ እናትየው ለልጇ እንዲህ አለቻት ❝ወድ ልጄ ይህ ያንቺ ህይወት ነው። እንደ ልጅነትሽ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ልነግርሽ አልችልም ..... ምንም ይሆን ምንም ማድረግ ያለብሽ የራስሽን ምርጫ ነው ግን እኔ እናትሽ እንደመሆኔ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ!❞ ልጅ እንዲህ ብላ መለሰች ❝እማዬ ትዳሬን ማቋረጥ እፈልጋለሁ።
ባለቤቴን ብፈታው ሰዎች ስለ እኔ አሉባልታ ያወራሉ.... ባሌ ቢሞት ግን ማንም በእኔ ላይ ከጀርባዬ አያወራም።.....❞ እናት ልጇን ❝ወድ ልጄ ለችግርሽ መፍትሔ አለኝ። እንባሽን😢 ጥረጊና እንድረዳሽ ፍቀጂልኝ?❞
ልጅቷ እንባዋን እየጠራረገች እናቷ ያመጣችውን መፍትሔ ለመስማት ቸኮለች ❝እማዬ እባክሽ ንገሪኝ❞ እናትየው ተነስታ ወደ ኩሽና ሄደች እና ተመልሳ መጥታ ለልጇ በውሃ የተሞላ ትንሽ ብልቃጥ አሳየችና ❝ይሄ ለችግራችሁ መፍትሄ ነው!❞
ግራ የተጋባቺው ልጅ ❝ይሄ ምንድነው? ይሄ እንዴት ነው ችግሬን የሚፈታው!❞
እናትየውም.....
❝ይሄ ጠርሙስ ውስጥ መርዝ አለ....በየጠዋቱ የባልሽ ምግብ ውስጥ ጠብ አድርጊበት እና ፈሳሹ ሲያልቅ ባልሽ ይሞታል እና ችግርሽ ይፈታል!❞ አለቻት። ልጆቷ ትንሿን ብልቃጥ ከእናቷ ለመውሰድ እጇን በደስታ ዘረጋች፣ እናቷ ጭንቅላቷን እያወዛወዘች ❝ይሄን መርዝ ከመውሰድሽ በፊት ቃል እንድትገቢልኝ እፈልጋለሁ!❞
ልጆቷ ❝ምን አይነት ቃል?❞
እናትየውም ❝ባልሽን በየቀኑ ይሄን የመርዝ ጠብታ ስትመግቢው...... ከ20 like❤ በኃላ ይቀጥላል**....
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ ?
betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ*?*?****
?ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?????????????
[▶️የቱርክ ፊልም JOIN ? ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN ? ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN ? ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN ? ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN ? ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN ? ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN ? ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN ? ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN ? ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN ? ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN ? ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ](https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk)
አንበሳ የጫካው ንጉስ የሆነው በክብደት: በቁመት: በፍጥነት አልያም በብልጠት አይደለም
በቁመት ቀጭኔ
በክብደት ዝሆን
በፍጥነት ጥንቸል
በብልጠት ጦጣ ይበልጡታል
??
አንበሳን የጫካ ንጉስ ያስባለው አመለካከቱ ወይም Mind-set ነው
ለአንበሳ ሁሉም እንስሳ የሚታየው እንደ ምግብ ነው: የአንበሳ የአስተሳሰብ ውቅር ይህ ነው - that is what makes a Lion King of the Jungle
??
አንበሳ ብዙ እድሜ አይኖርም: የብርታት እድሜውም ትንሽ ነው - ውስጡ ያለውን ብርታት ከሚያደክምበት ነገር ዋነኛው ደግሞ ጩኸቱ ነው/the Roaring Force
ድንበሩን ለማስጠበቅ ይጮሃል: ሀይሉን ለማሳየት ይጮሃል: ወገኖቹን ለመጥራት ይጮሃል: ለንግስናውም ይጮሃል - በዚህም የተነሳ አለአግባብ ሀይሉን አባክኖ ብርታቱ በጩኸት ይከስማል
ከፍ ስትል ዝም በል
“Privacy is power” እንዲል ❤️??
Share @tksa_tks
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው❗️
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
? ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
የማንችስተር ዩናይትድ እና የሌስተር ሲቲን የካራባኦ ካፕ ጨዋታ በነፃ እዚው ቴሌግራም ላይ ሆነው በስልኮት ለመከታተል ይሄን ሊንክ ይጠቀሙሙ ????
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her